OFFICIAL DBUECSF CHANNEL
СтатистикаThis is Debre-Birhan University Evangelical Christian Students Fellowship Channel Instagram account = https://www.instagram.com/dbuecsf_7?igsh=eHlhMTR4MjQ1emY3 Felo Acc.No. 1000627958998 Mihret kiros & Helen Tigestu
- Последний пост
- 07:32
- Последнее чтение
- 09:54
- Постов за неделю
- 26
- Всего постов
- 425
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 136
- 1/48двое суток
- 155
- 1/72трое суток
- 168
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
#gototheCHURCH 👉እግሮች ሁሉ 🚶♀➡️🚶➡️ ወደ እግዚአብሔር ቤት ⛪ ✨ወደ ቤተክርስቲያን በመሄድ ጸጋን እንከፋፈል!! #Dbuecsf #CHALLENGE #gototheCHURCH
ሁላችሁ ቅዱሳን ተባረኩ ነገ በእግዚአብሔር ፊት በያለንበት አጥቢያዎቻችን አምላካችንን እናመልክ ዘንድ እናሳስባችኋለን ተባረኩ ሰላም እደሩልን በጣም እንወዳችኋለን✨️🥰
✨️ጌታ ሆይ በዚህ ስለተገኘህልን ስላስተማርከን ስለመከርከን አይኖቻችንን ባንተ ላይ በተስፋችን ላይ በልጅህ ላይ እንድናደርግ ስለነገርከን እናመሰግንሀለን ደግሞ እባክህን አንተን በመውደድ እንድንኖርልህ እርዳን መንፈስህ ያግዘን እንወድሀለን በዚህ የነበርኩትን ሁሉ እኔንም ባሪያህን አብዝተን ባርክ እንወድሀለን አሜን✨️🙏
በዚህ የነበራችሁ ፕሮግራሙን ከመጀመርያ እስከመጨረሻ በንቃት ስትካፈሉ የነበራችን የተካፈላችሁ ሁላችሁም እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ጌታን በጣም ምን ያህል ደስ እንደሚለን በእናንተ ውዶቻችን እኮ ናችሁ🥰 ያገለገላችሁንም እንዲሁ ከእግዚአብሔር ፀጋ ከዚህ በላይ ይብዛላችሁ በርከቶቻችን ናችሁ እናንተም ጌታ ይባረክ እናንተን ስለሰጠን🥰 በንቃት በጥያቄና መልሶች ስትሳተፉ የነበራችሁ እንዲሁ ሪያክት ኮመንት ስታደርጉ የነበራችሁ ሁሉ ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ ✨️🙌
የዮሐንስ ራእይ 7:9 (AMH) •••••••••• ⁹ ከዚህ በኋላ አየሁ፥ እነሆም፥ አንድ እንኳ ሊቆጥራቸው የማይችል ከሕዝብና ከነገድ ከወገንም ከቋንቋም ሁሉ እጅግ ብዙ ሰዎች ነበሩ፤ ነጭ ልብስም ለብሰው የዘንባባንም ዝንጣፊዎች በእጆቻቸው ይዘው በዙፋኑና በበጉ ፊት ቆሙ፤
✨️ መልስ✨️ 1 መ 2 ሀ 3 መ 4 ሀ 5 ለ
🎊አሸናፊዎች🎊 🥇GASAPH 2017 GRADUATE 🥈GECH 3RD YEAR LAW 🥉NARDOS 2ND YEAR ENGINEERING
መልሶቻችሁን በዚህ @YISEHAK_SEID የቴሌግራም Acc ላኩልን 15 ደቂቃዎች አሏችሁ ተባረኩ🙌
1.ምንን እያሰብን ሁሉ ግዜ ደስ እንድንሰኝ መፅሐፍ ቅዱስ ይነግረናል ሀ. በክርስቶስ ኢየሱስ ያገኘነውን ሕይወት ለ. የሚሆን ተስፋን ሐ.ከእርሱ ጋር የተሰወርንበትን ክርስቶስን መ. ሁሉም 2.ድነታችን ፍፁም ሚሆነው መች ነው ሀ. ክርስቶስ ስመጣ ለ. ሰማያዊ ነገርን ስናስብ ሐ. ክርስቲያን ስንሆን መ. አይፈፅምም 3.የክርስቲያን እውነተኛ ማንነት ምንድነው ሀ. ሰማያዊ የሆነውን ነገር የሚያስብ ለ. ከክርስቶስ ጋር የተሰወረ ሐ. ለዓለም የሞተ መ. ሁሉም 4.ለምድነው ክርስቶስ ሲገለጥ አብረን ምንገለጠው ሀ. ሕይወታችን ከክርስቶስ ጋር ስለተሰወረ ለ. ክርስቲያን ስለሆንን ሐ. ስለ ምንሞት መ. መልስ የለም 5.ሞታቹዋል ሲል ምን ማለቱ ነው ሀ. ለምድራዊ ነገር ምንም ምላሽ አትሰጡም ለ.ለኃጢያት እና ክርስቶስን ለማይመስል ሕይወት ምላሽ አትሰጡም ሐ. ሀ እና ለ መ. መልስ የለም
አሁን ደግሞ ከተካፈልነው የእግዚአብሔር ቃል የወጡ ጥቂት ጥያቄዎች አሉን ሁላችን በማስተዋል እና በንቃት እንሳተፍ ዘንድ እጠይቃችኋለሁ ወደ ጥያቄ እና መልስ😃
እንዴት መታደል ነው ቅዱስ ተብሎ ተጠርቶ አቤት የማለት ድፍረትን ማግኘት 😍 ክብር ላዳነን ከሀጥያታችንም በደሙ ለገዛን ለጌታችን፤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃኑ ለጠራን ለጌታችን አምላክ እና አባት ይሁን✨️🙌
ለርስቱ የተለያችሁ ወገኖች
ቅዱስ ህዝቦች?
የንጉስ ካህናቶች?
እስኪ አቤት በሉኝ??
✨️እናንተ የተመረጣችሁ ትውልዶች፤ የንጉስ ካህናቶች፤ ቅዱስ ህዝቦች፤ ለርስቱ የተለያችሁ ወገኖች፤✨️ አላችሁልን😍? እስኪ አለን በሉኝ?
✨️ሽኩሬ ጌታ ፀጋ ያብዛልህ ተባረክ ምን ላይ ነን ብለን ራሳችንን እና የቆምንበትን ሁሉ እንድናይ እግዚአብሔር ባንተ አለፎ ብዙ ተናግሮናል ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛል አሁን ካለህ መሰጠት ትጋት እና አገልግሎት ሁሉ እግዝአብሔር የበለጠ ይጨምርልህ በጣም እንወድሀለን ተባረክልን✨️🙏
✨️በሞቱ በኩል ትንሳኤውን ተካፍለናልና ሰማያዊውን ነገር ስለመኖር ማሰብ መቻል አለብን በምድር ያለውን ማየት አቁመን ወደ ላይኛው መመልከት እና ሀሳባችንን ሁሉ እናስተካክል ዘንድ ይገባል። ኑሮአችን ሀሳባችን ሰማያዊዉን በማሳብ ራሳችንን ማስገዛት አለብን እንጂ በምድር ነገር እንጨነቅ ዘንድ አይገባም። ህይወታችን በእግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር ተሰውሯል፣ ደግሞ ጊዜው ሲደርስልን በክብር እንገለጣለን የክብሩ ተካፋዮች ነን ፈፅሞ እንጨነቅ ዘንድ የሚገባን ምንም ነገር የለም ይልቅስ በዚህ እንደሰት ዘንድ ይገባል። ክርስቶስን ማየት ማሰብ መኖር ፅድቅን ቅድስናን መከተል መኖር ማድረግ ነው። በዚህ ምድር ላይ ባለን ትንሽ እድሜ ውስጥ እንደ መንፈሳዊ ሰው ሁኔታዎችን ሁሉ አይተን በማስተዋል ልንወጣ ልንገባ ይገባል።✨️ በእርግጥ ዘመኑ ክርስቶስን አስረስቶ ምድር ላይ ብቻ እይታችንን አድርጎብን ይሆን ቅዱሳን? ዘላለም እንደሚኖር ሰው እየተደላደልን ይሆን እንዴ?😞
ሰማያዊዉ ማሰብ እና የክርስትያን እውነተኛ ማንነት ✝️✨️WORD OF GOD✨️✝️ ሽኩር ክፍሉ (MAIN LEADER) 4ተኛ አመት LAW DAPARTMENT "ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:1-5 (AMH) •••••••••• ¹ እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፥ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ ባለበት በላይ ያለውን እሹ፤ ² በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድር ያለውን አይደለም። ³ ሞታችኋልና፥ ሕይወታችሁም በእግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር ተሰውሮአልና፤ ⁴ ሕይወታችሁ የሆነ ክርስቶስ በሚገለጥበት ጊዜ፥ በዚያን ጊዜ እናንተ ደግሞ ከእርሱ ጋር በክብር ትገለጣላችሁ። ⁵ እንግዲህ በምድር ያሉቱን ብልቶቻችሁን ግደሉ፥ እነዚህም ዝሙትና ርኵሰት ፍትወትም ክፉ ምኞትም ጣኦትንም ማምለክ የሆነ መጎምጀት ነው"
📖 በመቀጠል ሕያው የሆነውን የእግዚአብሔር ቃል ምንሰማበት ጊዜ ይሆናል!