tgindex
Official Page of Othoniel College

Official Page of Othoniel College

Статистика

Gondar Ethiopia +251963121212 +251918178100

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
41
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 419
−5 за 4 дн.
Сутки
−3
−0,21%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 126
40 постов
Вовлечённость
79,4%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 41
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
411
1/48двое суток
471
1/72трое суток
507

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 авг.1555из Kassesh Habeshawi

    без подписи

  • የመውጫ ፈተናው ለመጀመሪያ ጊዜ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ ተመራቂ ተማሪዎች በጥር ወር 2019 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ስለዚህም ተፈታኞች ተቋሙ አዲስ ባለማው ሲስተም መረጃችሁን ለማስገባት ውጤታቹህ የተሟላ፣ዲጂታል መታወቂያ እና የመጨረሻው ክፍያ የሴሚስቴር 8 የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ማቅረብ አስፈላጊ በመሆኑ   ከነሀሴ 6/2018 ዓ.ም እስከ ነሀሴ 12/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ  ሬጅስትራር ቢሮ እንድታቀርቡና ከላይ የተገለፀውን እንዲሁም ሲስተሙ የሚጠይቃችሁን መረጃ በማሟላት ለፈተና ዝግጁ እንድትሆኑ እናስገነዝባለን ።

  • Ethiopian Health Professionals Licensing Examination (EHPLE) List of Eligible Examinees for August 2026 exam

  • የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከነሀሴ 13 እስከ 15/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦ 1.የፈተናው መርሃ-ግብርም፦ -በ13/12/2018 ዓ.ም…… Medicine, Pharmacy, Anesthesia, Environmental Health, Human Nutrition, Emergency and Critical Care Nursing, Dental Medicine እና Optometry -በ14/12/2018 ዓ.ም…………, Medical Laboratory Science, Public Health, Midwifery, Medical Radiology Technology, Pediatric and Child Health Nursing, Psychiatric Nursing, Physiotherapy እና Surgical Nursing -በ15/12/2018 ዓ.ም…… Nursing ሁሉም ተፈታኝ ነሀሴ 12/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል::

  • ለሁሉም የኮሌጁ ደረጃ 4 ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ለክልል ቢሮ ኮድ ስለሚጠየቅላችሁ  clearance ለማስጨረስ CoC ያለፋችሁበትን ሰርትፋኬት ኮፒ በማድረግ የከፈላችሁበትን ወርሃዊ ክፍያ የ36 ወር ደረሰኝ በማቅረብ መጨረስ  ይጠበቅባችኋል  ይህ ሳይሆን ቀርቶ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ ስሜ የለም ተዘሎብኝ ለሚል ሰልጣኝ ሀላፊነትቱን የሚወስደው እራሱ ሰልጣኙ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን ።

  • 4 авг.1 1162из Kassesh Habeshawi

    без подписи

  • 28 июл.1 7815

    ለሁሉም የኮሌጁ ደረጃ 4 ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ሀምሌ 30/2018 ዓ.ም የስም ዝርዝራችሁ ለክልል ቢሮ እና ኮድ ስለሚጠየቅላችሁ  clearance ለማስጨረስ CoC ያለፋችሁበትን ሰርትፋኬት ኮፒ በማድረግ የከፈላችሁበትን ወርሃዊ ክፍያ የ36 ወር ደረሰኝ በማቅረብ መጨረስ  ይጠበቅባችኋል  ይህ ሳይሆን ቀርቶ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ ስሜ የለም ተዘሎብኝ ለሚል ሰልጣኝ ሀላፊነትቱን የሚወስደው ሰልጣኙ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን ።

  • 27 июл.1 7925

    ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ የመመረቂያ ጋወን የሚመለስበት ቀን ነገ ሀምሌ 21 2018 ዓ/ም መሆኑን እያሳወቅን ከተጠቀሰው ቀን ውጭ ለሚመጣ ተመራቂ ተማሪ 300 ብር ቅጣት ያለው መሆኑን እናሳስባለን።

  • без подписи

  • 26 июл.1 5401

    без подписи

  • 26 июл.1 6391

    без подписи

  • 26 июл.1 4581

    без подписи

  • 26 июл.1 2361

    без подписи

  • 26 июл.1 2521

    без подписи

  • 26 июл.1 3091

    без подписи

  • 26 июл.1 2152

    без подписи

  • 26 июл.1 1531

    без подписи

  • 26 июл.1 1441

    без подписи

  • 26 июл.1 0631

    без подписи

  • без подписи