ኦርቶዶክስ ተዋህዶ - 🇴🇷🇹🇭🇴🇩🇴🇽 🇹🇪🇼🇦🇭🇩🇴
Статистика✞✞✞ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ ፅሁፎች ለማግኘኘት ከፈለጉ ተቀላቀሉን ✞✞✞ @orthodox1 ሁሉም እንዲያነበው share ያርጉ ለማንኛውም መረጃዎች ለመጠየቅ @drshaye ማናገር ይችላሉ 🇪🇹 ✝✝ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹 Join Us Today And Lets learn Together ✝✝✝ @orthodox1
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 5
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Книги (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 558
- 1/48двое суток
- 639
- 1/72трое суток
- 689
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ነሐሴ 9 (፱ ) ቀን የሚነበብ ስንክሳር በዕለቱ የሚዘከሩ ቅዱሳን ፩.ቅዱስ አባ ኦሪ ቀሲስ (ሰማዕት) ፪.አባ ጲላጦስ ሊቀ ጳጳሳት https://t.me/An_Apocalypse/34295
ነሐሴ ፰ ቀን የሚነበብ ስንክሳር በዚህች ዕለት የሚከበሩ በዓላት ፩.ቅዱስ አልዓዛር ካህን (ሰማዕት) ፪.ቅድስት ሰሎሜ ሰማዕት (ሚስቱ) ፫."፯ቱ" ቅዱሳን ሰማዕታት (ልጆቹ) ፬.ቅዱስ አሞን ሰማዕት ፭. አባ ዮሐንስ ስድስተኛው የደብረ ሊባኖስ አበ ምኔት ፮.በጣና ደሴት የምትገኘዋን ዳጋ እስጢፋኖስን የመሠረቱት አቡነ ኂሩተ አምላክ ዕረፍታቸው ነው https://t.me/An_Apocalypse/34287
ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፯ ቀን የሚነበብሸስንክሳር በዕለቱ የሚታሰቡ የቅዱሳን በዓላት ፩.በዓለ ጽንሰታ ለእግዝእትነ ማርያም ፪.ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ፫.ቅዱስ ገብርኤል መበሥር ፬.ቅዱስ ጴጥሮስ ሊቀ ሐዋርያት ፭.አፄ ናዖድ ጻድቅ (ንጉሠ ኢትዮጵያ) ፮.ቅዱስ ዮሴፍ ጻድቅ (ወልደ ያዕቆብ-ልደቱ ፯.አባ ጢሞቴዎስ ሊቀ ጳጳሳት https://t.me/An_Apocalypse/34282
ነሐሴ 6 (፮) ቀን የሚነበበብ ስንክሳር በዕለቱ የሚታሰቡ ቅዱሳን (የሚከበሩ የቅዱሳን በዓላት) ፩.ቅድስት ማርያም መግደላዊት (ከ፴፮ቱ ቅዱሳት አንስት) ፪.ቅድስት ኢየሉጣ ሰማዕት (ዘቂሣርያ) ፫.አባ ዊጻ (የታላቁ ሲኖዳ ደቀ መዝሙር) https://t.me/An_Apocalypse/34272
ነሐሴ 5 (፭) ቀን የሚከበሩ የቅዱሳን በዚኽች ዕለት የሚታሰቡ ቅዱሳን ፩.ቅዱስ አባ አብርሃም ገዳማዊ ፪.ቅድስት ማርያ እህቱ ፫.ቅዱስ ዮሐንስ ጻድቅ ፬.አባ ፊልዾስ ዘደብረ ቢዘን https://t.me/An_Apocalypse/34263
ነሐሴ 3 (፫) ቀን የሚከበሩ የቅዱሳን ፩.ታላቁ አባ ስምዖን ዘዓምድ ፪.ቅድስት ሶፍያ ቡርክትና ደናግል ልጆቿ ፫. መስተጋድል ማር መርቆሬዎስ https://t.me/An_Apocalypse/34249
ነሐሴ ፪ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.ቅድስት አትናስያ ቡርክት ፪.ቅድስት ኢዮጰራቅስያ ድንግል ፫.ቅዱስ ዴሚና ሰማዕት … ይታሰባሉ https://t.me/An_Apocalypse/34240
በነሐሴ 1(፩) ቀን የሚነበብ ስንክሳር በዚኽችም ዕለት ፩.በአተ ጾመ ፍልሠታ ፪.አበው ሐዋርያት ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ፫.ቅዱስ አቦሊ ሰማዕት ፬.ታላቁ ቅዱስ ዸላሞን ገዳማዊ ፭.ቅድስት ሐና (የእመ ብርሃን እናት) ፮.ቅድስት ሐና ነቢይት (ወለተ ፋኑኤል) ፯.ደናግል ቅዱሳት (የንግስት ሶፍያ ልጆች) መታሰቢያቸው ነው። https://t.me/An_Apocalypse/34226
https://youtu.be/Iz0pdzU-mQs?si=TRxJtIdCMM76GbJa https://youtu.be/Iz0pdzU-mQs?si=TRxJtIdCMM76GbJa https://youtu.be/Iz0pdzU-mQs?si=TRxJtIdCMM76GbJa
ሐምሌ ፴ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.ቅዱስ እንድርያስ ሐዋርያ ተኣምር ያደረገበት ፪.ቅዱስ ዻውሎስ መናኒ ዕረፍቱ (ከቤተሰቡ ጋር) ፫.ቅዱስ ሱርያል (እሥራልዩ) ሊቀ መላእክት በቁስጠንጥንያ ቅዳሴ ቤቱ ፬.ቅዱሳን መርቆሬዎስና ኤፍሬም (ሰማዕታት ፭.ቅዱስ ጢሞቴዎስ ዘአልቦ ጥሪት (ፍልሠቱ) ይታሰባል ፮.እናታችን ማርያም ክብራ ኢትዮጵያዊት (የዐፄ ናዖድ ሚስት) https://t.me/An_Apocalypse/34216
ሐምሌ 29/.፳፱ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.ቅዱስ ታዴዎስ ሐዋርያ (ፍልሠቱ) ፪.ቅዱስ ዋርስኖፋ ሰማዕት ፫.እጨጌ አባ ዮሐንስ (ዘጐንድ) https://t.me/An_Apocalypse/34207
ሐምሌ 28/ ፳፰ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.ቅዱሳን ጻድቃን እንድራኒቆስና አትናስያ ፪.አቡነ ፊልዾስ ጻድቅ (ዘደብረ ሊባኖስ) https://t.me/An_Apocalypse/34200
ሐምሌ ፳፯ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.የአዳም ልጅ ቅዱስ ሴት ነቢይ ፪.ታላቁ ቅዱስ ሕዝቅኤል ነቢይ የራእዩ መታሰቢያ ፫.የቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ በእስክንድርያ ቅዳሴ ቤቱ ፬. የቅድስት ንግሥት መስቀል ክብራ (የቅዱስ ላሊበላ ሚስትና የቅዱስ ይትባረክ እናት) እንዲሁም ፭.የቅዱስ ስምኦን ሊቀ ጳጳሳት ዘእስክንድርያ ፍልሰተ አጽም እና ቅዱስ አሞን ሰማዕት መታሰቢያቸው ነው። https://t.me/An_Apocalypse/34191
ሐምሌ ፳፭ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.ቅዱስ መርቆሬዎስ ሰማዕት (ቅዳሴ ቤቱ) ፪.ቅዱስ ኄኖክ ነቢይ (ዕርገቱ) ፫.ቅድስት ቴክላ ሐዋርያዊት ፬.ቅዱስ አበከረዙን ታላቁ (ጻድቅና ሰማዕት) ፭.ቅዱስ ዱማድዮስ ሶርያዊ (ጻድቅና ሰማዕት) ፮.ቅድስት ኢላርያ ሰማዕት ፯.ቅዱሳት ቴክላ ወሙጊ ሰማዕታት ፰.ቅዱስ እንዲኒና ሰማዕት ፱.አባ ይስሐቅ ሰማዕት .አባ ሕጻን ሞዐ ዘደብረ ሊባኖስ ."25,000" ሰማዕታት (የአትሪብ /ግብፅ/ ሰዎች) https://t.me/An_Apocalypse/34175
ሐምሌ ፳፬ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.አቡነ ዘዮሐንስ ጻድቅ ዘክብራን (ኢትዮጵያዊ) ፪.ቅዱስ አባ ኖብ ሰማዕት ፫."፲፱ ዕልፍ" ሰማዕታት (የአባ ኖብ ማሕበር) ፬.አባ ተክለ አዶናይ ዘደብረ ሊባኖስ ፭.አቡነ ተወልደ መድኅን (ኢትዮጵያዊ) ፮.አባ ስምዖን ጻድቅ ሊቀ ጳጳሳት ፯.ቅድስት ክብራ (መስቀል ክብራ) ዘእንጦንስ ኢየሱስ https://t.me/An_Apocalypse/34157
ሐምሌ ፳፫ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.ቅድስት መሪና እናታችን (ታላቁዋ ሰማዕት) ፪.ቅዱስ ለንጊኖስ ሐራ (ሐዋርያና ሰማዕት) ፫.ቅዱስ አብጥልማዎስ https://t.me/An_Apocalypse/34147
ሐምሌ ፳፪ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩. ቅዱስ ኡራኤል ሊቀ መላእክት (ቅዳሴ ቤቱ የሚከበርበትና ለነቢዩ ዕዝራ ሱቱኤል የዕውቀትን ጽዋ ያጠጣበት ዕለት) ፪. አቡነ ጴጥሮስ ሰማዕት (ኢትዮጵያዊ) ፫.ቅዱስ መቃርስ ሰማዕት (የፋሲለደስ ልጅ) ፬.ቅዱስ ለውንትዮስ (ክቡር ሰማዕት) ፭.አባ እንጦንስ አበ መነኮሳት (ቅዳሴ ቤታቸው) ፮.ቅዱስ መርካሎስ https://t.me/An_Apocalypse/34140
ሐምሌ 21 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት 1.ቅድስት ድንግል እግዝእትነ ማርያም ወላዲተ አምላክ 2.ቅዱስ ዑራኤል ሊቀ መላእክት 3.አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ጻድቅ (ኢትዮጵያዊ) 4.ቅዱስ ላዕከ ማርያም ሔር (ኢትዮጵያዊ) 5.አቡነ ኤዎስጣቴዎስ (ኢትዮጵያዊ) ልደታቸው 6.ብፁዕ አኅወ ክርስቶስና ሚስቱ (ጻድቃን) 7.ቅዱስ ሱስንዮስ ጻድቅ 8.ቅዱስ ዮራኖስ መኮንን (የ100 አለቃው) https://t.me/An_Apocalypse/34125
ሐምሌ ፳ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.በዓታ ለእግዝእትነ ማርያም (በ፹ ዕለት) ፪.ቅዱስ ወክቡር ማር ቴዎድሮስ ሰማዕት (የሠራዊት አለቃ) ፫.ቅዱስ ጢሞቴዎስ ዘእስክንድርያ https://t.me/An_Apocalypse/34116
ሐምሌ ፲፱ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.ቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላእክት ፪.ቅዱስ ቂርቆስ ወእሙ ኢየሉጣ ፫.ቅዱስ በጥላን ጠቢብ ሰማዕት እና ማሕበሩ ፬.ቅዱሳን ሰማዕታተ እስና https://t.me/An_Apocalypse/34101