Panda DevArch
описание
We're here to build, grow, and succeed—not just pass the time. Focused on real goals and meaningful progress, without losing our balance.
32
подписчиков
Охват к подписчикам
262,5%
ERR
Реакции к просмотрам
2,49%
43 на 21 постов
Пересылки к просмотрам
1,22%
21
Постов в день
0,7
всего 21
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 13 авг.без подписи25,00%
- 11 авг.ሀብት ማለት ምን ማለት ነው? (ብዙዙዙ 🤑) ያው ልክ ነው ሀብት ስንል ብዙ ገንዘብ እያልን ነው (ብዙ ግን ስንት ነው?🤔) ግን ጥሬ ገንዘብም ባይሆን ንብረቶችም ተሽጠው ገንዘብ መሆን እሚችሉት ሀብት ናቸው... ዋናው ነገር ግን ንብረት ራሱ በ 2 መከፈሉ ነው... ላንተ ገንዘብ እሚያመጣ ንብረት(የምታከራየው ቤት) እና ካንተ ገንዘብ እሚወስድ ንብረት(መኪና) አለ። ስለዚ ላንተ ገንዘብ የሚያመጣው ንብረት…15,00%
- 6 авг.What if God gave us the second kidney as a start up capital🤔?11,29%
- 10 авг.ለእህታችን ቻሌንጅ! 10 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 10 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል ከ10 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታችን እንድረስ❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay ከላካችሁ በኃላ ኮመንት ላይ ከScreenshot ጀምሮ እስከ ቴክስት መላክ ትችላላችሁ!11,11%
- 9 авг.ትንሽ ጊዜ እስቲ ሀብትን እንማው😁... ሀብት ማነው ማለቴ ምንድነው? ከሚለው ተነስቼ የተለያዩ ጥያቄዎችን እየጠነኩኝ ራሴ እመልሳለው😉... (ይሄን እማደርገው ይሄ ውስብስብ ነገር እንዴት እንደሚገኝ ከገባኝ ብዬ ነው) እና በመጨረሻም ሀብት እንዴት እንደሚገኝ አንድ ውሳኔ ለይ ለመድረስ ነው እቅዴ! ከተሳካ... ገና ራስ ሳይችሉ ስለ ሀብት ማውራት ትልቅ ዝላይ ነዋ (እንኳን😁)10,00%
- 11 авг.Rule number 1 If it work, don't touch it9,52%
- 11 авг.መከባበር፣ መደማመጥና መመካከር ለኢትዮጵያ ሀገራችን መፃዒ ተስፋ! የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን9,52%
- 9 авг."Action is the foundational key to all success." Shared via NexAlarm ⏰ Download: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.elanyas.nexalarm6,90%
- 9 авг.ሀብት ማለት ምን ማለት ነው? (ብዙዙዙ 🤑) ያው ልክ ነው ሀብት ስንል ብዙ ገንዘብ እያልን ነው (ብዙ ግን ስንት ነው?🤔) ግን ጥሬ ገንዘብም ባይሆን ንብረቶችም ተሽጠው ገንዘብ መሆን እሚችሉት ሀብት ናቸው... ዋናው ነገር ግን ንብረት ራሱ በ 2 መከፈሉ ነው... ላንተ ገንዘብ እሚያመጣ ንብረት(የምታከራየው ቤት) እና ካንተ ገንዘብ እሚወስድ ንብረት(መኪና) አለ። ስለዚ ላንተ ገንዘብ የሚያመጣው ንብረት ምርጡ ሀብት ነው... እና አንተ ሀብታም ምትባለው መቼ ነው? ትንሹ ሀብታም ነህ ለመባል ከእዳ ነፃ ሆነህ ከ10M ብር(መኖሪያና መጓጓዣ ተደምሮ) በላይ ሲኖርህ እና ከዛም ጋር ወጪህን ሸፍኖ ለተቀማጭ እሚተርፍ ቋሚ ገቢ ካለህ በቃ ሀብቻሞች ተርታ ገብተሀል እንዳትፈራ👍 ስለዚ ስናጠቃልለው... ትንሹ ሀብታምነት = ንብረቶችህ - እዳህ > 10M ብር ታዲያ አሁን ካለሁበት እንዴት ነው ወደዛ ልደርስ ምችለው?(ፀልይ🙏) ይቀጥላል...6,06%
- 3 авг.Someone said social media has made men obsessed with women they'll never meet and made women crave lifestyles they've never lived and can't afford .everyone is chasing fantasies instead of building reality...እና ምን ልላቹ ነው ያራዳ ልጆች(endi sel durye yehonku yemslegnal😂😂) We are so busy trying to impress ppl on the screen that we forget about our real lives😐 ...We forget that the only life that truly matters is the one we live when the phone is turned off aydel ende? You are not in a race with anyone else but YOU!!! You don't have to follow their timing and you don't have to live like them beka endeeee!This is your life!!! There is no competition...ትግል ከራስ ጋር ነው እንጂ ከሌላ ሰው ጋር አይደለም ያለው ማን ነበር? just focus on being better than you were yesterday every mf time!!! እናላቹ Stop letting strangers on the internet make you feel bad about your own journey.Focus on yourself, take your time and live your life your own way😉 Build a real life so good and simple that you don't need to look at a phone to be happy ለማለት nw😁4,23%
- 7 авг.NexAlarm is now LIVE on Google Play! Wake up with purpose—not just with an alarm. Interactive wake-up missions Daily motivational quotes Keep your life goals in focus every morning instant Emergency Call when you need it most NexAlarm isn't just another alarm app. It's your smarter morning companion. Download now and experience a better way to start your day. https://play.google.com/store/apps/details?id=com.elanyas.nexalarm ❤️If you believe in what we're building, please support us by sharing this post with your friends and community. Your support means more than you know. 🙏2,03%
- 3 авг.እየሄድን ነው እየመጣን🤔1,92%