Охват к подписчикам
92,6%
ERR
Реакции к просмотрам
2,54%
74 на 21 постов
Пересылки к просмотрам
0,14%
4
Постов в день
0,0
всего 21
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 13 июн.አንድ ደግ ሰው በሕይወቱ መከራ ሲበዛበትና ክፉው ጎረቤቱ ደግሞ በሀብት የተሻለ ሲሳካለትአይቶ መምህሩ ዘንድ ሄዶ ጠየቀ "መምህር ለምንድነው እኔ መልካም እየሰራሁ የምሰቃየው? እሱ ክፉ እየሰራ ለምን ይሳካለታል?" ሲል ጠየቀው። ... መነኩሴው ምንም ሳይናገሩ ወደ አትክልት ስፍራ ወሰዱትና ሁለት ነገሮችን አሳዩት፡ የዱር አረም እና በጥንቃቄ የተከረከመ ውብ ዛፍ። ... "ይህንን አረም ተመልከት" አሉት መምህሩ። "ማንም ውሃ አያጠጣውም፣ ማንም አይንከባከበውም። ነገር ግን በፈለገው ቦታ በፍጥነት ይበቅላል። ያ ሰው እንደዚህ አረም ነው።" .. "ይህንን ዛፍ ደግሞ ተመልከት። አትክልተኛው በየቀኑ ቅርንጫፉን ይከረክመዋል፣ ስሩን ይቆርጠዋል። ዛፉ በየቀኑ ህመም ያያል። ያ ደግሞ አንተ ነህ።" ... ደጉ ሰው ግራ በመጋባት፣ "ታዲያ አትክልተኛው ለምን አረሙን ትቶ ይህንን ዛፍ ያሰቃያል?" ሲል ጠየቀ። መምህሩ "ምክንያቱም አትክልተኛው ለአረሙ ግድ የለውም። መጨረሻው ታጮዶ እሳት ውስጥ መጣል ነው። ለዚህኛው ዛፍ ግን ታላቅ አላማ አለው፤ ሊቀርጸውና ታላቅ የጥበብ ስራ ሊያደርገው ይፈልጋል። ... ደግ ሆነህ መከራ ቢበዛብህ አትበሳጭ። መከራው አንተን ለማጥፋት ሳይሆን፣ የውስጥህን ንፁህ ወርቅ አውጥቶ ታላቅ ማንነት እንድትሆን እየቀረጸህ ነው። ... ክፉዎች መሳካታቸው ተለቀውባቸው ስለሆነ እንጂ በረከት ስላላቸው አይደለም። ውስጥህ ይፅና!። @powerfulgeneration @powerfulgeneration8,82%
- 12 февр.ምርጫ እኔምለው መልካም ነገር ሆነ መጥፎ ነገር ምርጫ እንዳለው እናዉቃለን አይደል እኔን የገረመኝ ነገር አለ እንኳን እኛ እግዚአብሔር እረሱ ምርጫ መርጦአል ቀንን መልካም ሆኖ በያ ጊዜ ብርሃን አለው እንዲሁም ደግሞ ማታን ጨለማ አለው የእናንተ ምርጫ የቱ ይሁን እንዲህ ልመርቃችሁ መልካም የሆነውን ነገር እንድትመርጡ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ❤️4,96%
- 21 апр.ሰይጣን እንዲያወራችሁ አትፍቀዱለት ሰይጣን እንዲያወራችሁ ከፈቀዳችሁለትና እሱን መስማት ከጀመራችሁ የማያወራችሁ ነገር የለም።🔥🔥 ሰይጣንን በፍጥነት ተቃወሙት ምንም ቦታና ጊዜ አትስጡት አትስሙት በፍጥነት ተቃውማችሁ አባሩት።🔥🔥🔥4,84%
- 31 окт.ለመመሳሰል ስታስመስል በአስመሳይነት ውስጥ ሰጥመህ ትቀራለህ! አታስመስሉ ራሳችሁን ሁኑ ያ ነው ሰውን ሰው ያደረገው የሚያደርገውም እንደዚህ ካልሆነ በእናንተ ምክንያት ብዙ ሰዎች ከመኖር ይቆማሉ ደስታና ሰላማቸውን ያጣሉ ለምትናገሩት ለምትገቡት ቃል ለተግባሮቻችሁ ሌላውን እንደማይጎዳ አስባቹ አድርጉ የሌላው የሀዘን ምክንያት አትሁኑ እራሳችሁን ሁኑ አጉል ተስፋም ለሰዎች አትስጡ...እ አደራ @Powerfulgeneration @powerfulgeneration4,03%
- 11 нояб.የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ። — ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:11 ➖ ተ ባ ረ ኩ 💗𝙟𝙤𝙞𝙣🌟 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚🚀 ✨✨✨✨✨✨✨✨ @powerfulgeneration3,65%
- 8 нояб.#ከኖርኩት እረፍ!! የራስህን ሚስጥር አሳልፈህ ከሰጠህ ቡሃላ ፥ ሚስጥሬን አደባባይ አወጡት ብለህ አትጩህ። ጥፋቱ ያንተ ነው። አንተ ራስህጋ ማቆየት የከበደህን ሌላው ይጠብቅልኛል ማለት ሞኝነት ነው። @Powerfulgeneration3,55%
- 9 февр.ያይሀል ኢየሱስ ያይሀል ያይሀል በእውነት ያይሀል ያንተ ነገር ይገደዋል ሊታደግህም ይመጣል3,13%
- 8 февр.🔥እራሳቹን ከጌታ ለይታቹ አትዩት እቅድ ስታወጡ ስትማሩ ጓደኛ ስትይዙ ከጌታ ተነጥላቹ ይጠቅመኛል ብላቹ አትግቡ ጌታን አማክሩት !!!!! @powerfulgeneration @powerfulgeneration2,82%
- 6 нояб.🔹የተሻለ ነገ🔸 ቀርቶብኝ ቢሆንስ~ባላረኩትት ኖሮ ከሚል ሀዘን ዘፈን~ከሚል እንጉርጉሮ ራስን በማላቀቅ~ከአሁን ጀምሮ ጊዜን ሳያጠፉ~በመስራት ጠንክሮ ነገን መቀየር ነው~ከትላንት ተምሮ። @Powerfulgeneration @Powerfulgeneration2,76%
- 3 дек.ቁጡ፣ ደካማና ስሜቱ የተረበሸበት ሰው የሚለወጥበት አንድ ስፍራ አውቃለሁ። ማርያም የመረጠችው ስፍራ ፤ የኢየሱስ እግር ስር መሆን። ወደ ሕልውናው ስገባ መላው ዓለም ይለወጥብኛል፤ ወደ ልቡ ሃሳብ እጠጋለሁ። ፍርድ ሲገባኝ ምህረት አገኛለሁ። ለአለማወቄ ፣ለራስ ወዳድነቴና አለመብቃቴ ይቅርታ አገኛለሁ። ለተናወጠው ልቤ ሰላም፣ለተንሸዋረረው እይታዬ ቅኝት አገኛለሁ። ምናልባትም በዙሪያዬ ያለው ወጀብ ጸጥ ላይል ይችላል፤ ነገር ግን የውስጤ ማዕበል ሲረጋጋ አስተውላለው። መልካም አዳር @lovedbychrist @lovedbychrist2,63%
- 23 авг. 2025 г.без подписи2,52%
- 1 нояб.#በስድብ_ፈንታ_አመስግኑ ብዙ ጊዜ ስንሳደብ እና መጥፎ ቋንቋ ስንጠቀም “እኔ ይህን አለማድረግ አልችልም ልማዴ ነው" እንላለን፡፡ እናም ሲጎዱን አንድ ነገር መናገር ካለብንም፣ በስድብ ፈንታ ምስጋና መናገርን እራሳችንን እናስተምር። ነገር ግን፣ ሰው እያሰቃየኝ ዝም ማለት አልችልም ትላለህ፡፡ ከመናገርም አልከለክልህም፡፡ ሆኖም ከመሳደብ ይልቅ ምስጋናን ተናገር፡፡ ከመበሳጨት ይልቅ ምስጋናህን ግለጽ፡፡ ለጌታህ መናዘዝ ትችላለህ፡፡ በጸሎትህ ውስጥ ጩኽ፤ እንዲሁ መከራህን ያቀልልሃል፣ ፈታኙም ሰይጣን በምስጋናህ ውስጥ ይሸሻል፣ የእግዚአብሔርም እርዳታ ወዳንተ ይቀርባል። ከተሳደብክ፣ የእግዚአብሔርን ስጦታ ትከለክላለህ፤ እናም ፈታኙ በአንተ ላይ እንዲበረታ ታደርጋለህ፤ በዚያም እራስህን የበለጠ በህመም ውስጥ ታስገባለህ፡፡ ብታመስግን ግን የክፉ መንፈስን ጥቃት ትቃወማለህ፡፡ ነገር ግን ምላስ ብዙውን ጊዜ በልማድ ኃይል አንዳንድ መጥፎ ቃላትን ከመናገር ወደኋላ ማለት አይችልም:: ከዚያም በምትወድቅበት ጊዜ ኹሉ ቃሉ ከመናገርህ በፊት ጥርሶችህን ጠብቀው ይዘጉ፡፡ ምላስህ የደም ጠብታ ብታፈስስ ይሻላታል ፤ ከስድብም በኋላ የማያቋርጥ ቅጣት ከምትቀበል በጊዜው ሥቃይን ብትታገሥ ይሻልሃልና፡፡ @powerfulgeneration @Powerfulgeneration2,48%