Reshad (ረሻድ)
описание
Welcome to Reshad (ረሻድ) ! 📣 ቻናላችን ላይ ለማስተዋወቅ 📩 🚀 Promotion ➜ @reshreshad 📲 Download Android APK App from this links:https://ethioyt.pro.et ዩቱብ ቻናሌን ሰብስክራይብ ለማድረግ👇 https://youtu.be/Zz1AvCK7kk
905
подписчиков
Охват к подписчикам
58,5%
ERR
Реакции к просмотрам
0,67%
77 на 21 постов
Пересылки к просмотрам
0,17%
20
Постов в день
0,0
всего 21
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 8 авг.Google Assistant ሊዘጋ ነው! ⭕ግዙፉ የቴክኖሎጂ ድርጅት Google በብዙ ሚሊዮን አንድሮይድ ተጠቃሚዎች ለዓመታት ስንጠቀምበት የነበረውን Google Assistant ሙሉ በሙሉ ሊዘጋው መሆኑን ይፋ አድርጓል። በአዲሱ የGenerative AI Gemini እንደሚተካ ተገልጿል። ⭕አሁን ላይ በአንድሮይድ ስልኮች እና ስማርት device ላይ ዋናው የድምፅ ረዳት (Default Voice Assistant) ሆኖ የሚሰራው Gemini ነው። የGoogle Assistant ሞዴል አሁን ካለው የGenerative AI ቴክኖሎጂ ጋር የሚጣጣም ባለመሆኑ ተጠቃሚዎች ሙሉ በሙሉ ወደ Gemini እንዲሸጋገሩ ጉግል ግፊት እያደረገ ይገኛል። ኩባንያው አገልግሎቱን September 2026 ከአገልግሎት ውጪ እንደሚያደርገው 9to5Google ዘግቧል። ተጨማሪ ከፈለጉ 👍 ያድርጉ። @reshadapp3,54%
- 21 июл.📱 የSamsung Account ጥቅሞችና አጠቃቀም የሳምሰንግ ስልክ ተጠቃሚ ሆናችሁ የSamsung Account ከሌላቹ የስልካችሁን ግማሽ አቅም እየተጠቀማቹ አይደለም ማለት ነው። ይህ አካውንት በሳምሰንግ ስልኮች፣ ታብሌቶች እና ቲቪዎች ላይ ያሉ ልዩ አገልግሎቶችን የምናገኝበት ቁልፍ ነው። 🌟 የSamsung Account ጥቅሞች ➡️Find My Mobile ስልክህ ቢጠፋ ወይም ቢሰረቅ ያለበትን ቦታ ለማወቅ፣ በርቀት ለመቆለፍ ወይም በውስጡ ያሉ መረጃዎችን ለማጥፋት ይረዳል። ስልኩ ኦፍላይን (ከኢንተርኔት ውጭ) ቢሆን እንኳ የመፈለግ አቅም አለው። ➡️Samsung Cloud የስልክህን Contacts ፣ መልእክቶች፣ የጥሪ ታሪክ እና Settings Backup በማድረግ ይጠብቅልሃል። ስልክ ብትቀይር ወይም ፎርማት ብታደርግ በቀላሉ መመለስ ትችላለህ። ➡️Galaxy Store: ለሳምሰንግ ተብለው የተሰሩ ልዩ አፖችን፣ ጌሞችን እና የፎንት ዲዛይኖችን ለማውረድ የግድ አካውንቱ ያስፈልጋል። ➡️Samsung Pass: የተለያዩ ድረ-ገጾችና አፖች ፓስወርድን ከማስታወስ ይልቅ በጣት አሻራ ወይም በፊታችን ብቻ እንድንከፍት ይረዳናል። ➡️SmartThings: ቤታችን ውስጥ ያሉ ሌሎች የሳምሰንግ እቃዎችን (እንደ ቲቪ፣ ፍሪጅ፣ ወዘተ) በስልካችን ለመቆጣጠር ይረዳል። 🛠 የSamsung Account እንዴት ይከፈታል? አካውንት ለመክፈት ወደ ስልክህ Settings ግባ። ከላይ የሚገኘውን Samsung Account የሚለውን ተጫን (ወይም Accounts and backup > Manage accounts > Add account > Samsung account ውስጥ ግባ)። Create account የሚለውን መምረጥ ። @reshadapp2,14%
- 5 маяሰላም ቤተሰቦች! 🙌 ቻናላችን 9,000 ተከታይ ደርሷል። ለምታሳዩኝ ድጋፍ፣ ለምትሰጡኝ አስተያየት እና አብራችሁኝ ስላላችሁ ከልብ አመሰግናለሁ። ወደ 10,000 ቤተሰብ ለመድረስ ጥቂት ነው የቀረን። አብራችሁኝ ሁኑ! @reshadapp1,87%
- 21 апр.የዩቲዩብ ክፍያ ከጅማሬ እስከ ፍጻሜ፡ ማወቅ ያለባችሁ 9 ደረጃዎች በኢትዮጵያ ውስጥ የቪዲዮ ይዘት ለምትሰሩ ወጣቶች የክፍያ ሂደቱን መረዳት ለስራችሁ ጥንካሬ ይሰጣል። ሂደቱ የሚከተለውን ይመስላል፦ * ደረጃ 1-4 (ጉዞው ከጎግል): ማስታወቂያ አስነጋሪዎች ለጎግል ይከፍላሉ፣ ጎግል ደግሞ በዩቲዩብ በኩል የእናንተን ድርሻ በAdSense አካውንታችሁ ላይ ያስቀምጣል። * ደረጃ 5 (SWIFT): ይህ ዋናው ድልድይ ነው። ገንዘቡ ከአሜሪካ/ከአውሮፓ ወደ ኢትዮጵያ የሚመጣበት ኮድ ነው። * ደረጃ 6-7 (የሀገር ውስጥ ባንክ): ገንዘቡ ንግድ ባንክ (ወይም የመረጣችሁት ባንክ) ሲደርስ በብሄራዊ ባንክ ህግ መሰረት ምንዛሬው ይከናወናል። * ደረጃ 8-9 (IBD E እና የግል አካውንት): የባንኩ የውጭ ምንዛሬ ክፍል (International Banking District) ሂደቱን ጨርሶ ወደ እናንተ ተራ የቁጠባ ሂሳብ ገቢ ያደርገዋል። ጠቃሚ ምክር፦ የAdSense መረጃችሁ እና የባንክ መረጃችሁ (Swift Code) በትክክል መገጣጠሙን ማረጋገጥ እንዳትረሱ! @Reshadapp 👍 @RESHADAPP0,91%
- 16 февр.🚨 YouTube መጀመር ፈልገው ግን ከየት እንደሚጀምሩ አያውቁም? ይህ YouTube Channel ከዜሮ 2026 eBook የሚያስፈልግዎትን ሁሉ በአንድ የያዘ የPdf መፅሃፍ ነው። ከChannel መክፈት እስከ ገቢ ማግኘት ድረስ በቀላሉ ያስተምሮታል። 📘 አሁኑኑ ይግዙ👇 Download Now 🔥 🌟 @reshadapp @reshadapp0,91%
- 20 февр.YouTube Tax Info for Ethiopia 🇪🇹 | Avoid 30% Withholding Important things Ethiopian creators should understand የ YouTube እና Google AdSense የታክስ መረጃ አስፈላጊ ነውን ? ይህ ቪዲዮ የትምህርት እና መረጃ ዓላማ ያለው ሲሆን የታክስ መረጃ ለምን እንደሚጠየቅ እና ታክስ ባትሞሉ ምን ሊከሰት ይችላል፣ ------------------ Please share the channel with your friends 🔥 :) ------------------ @reshadapp 🙏 ♡ㅤ ❍ㅤ ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ -------------------------- ይህ ቪዲዮ ለትምህርት እና ለመረጃ ብቻ የተዘጋጀ ነው። 👇👇ቪድዮውን ለማየት👇👇 https://youtu.be/hLUfKhGCGMc https://www.youtube.com/watch?v=hLUfKhGCGMc0,83%
- 28 дек.How to Convert a Telegram Group to a Channel (Step-by-Step Guide 2026) | #Amharic ------------------ Please share the channel with your friends 🔥 :) ------------------ @reshadapp 🙏 ♡ㅤ ❍ㅤ ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ -------------------------- 👇👇ቪድዮውን ለማየት👇👇 https://youtu.be/_moiz0uAoPM https://www.youtube.com/watch?v=_moiz0uAoPM0,81%
- 1 маяClaude AIን በኢትዮጵያ መጠቀም ለምትፈልጉ ሁሉ! 🔥 ብዙዎቻችሁ Claude AIን ለመጠቀም ስትሞክሩ የስልክ ቁጥር ጥያቄ እና የሀገር ገደብ አስቸግሯችኋል? አሁን መፍትሄው ተገኝቷል! ✅ ያለ ስልክ ቁጥር አካውንት መክፈት ✅ በVPN ብቻ መጠቀም የሚቻልበት መንገድ ✅ ደረጃ በደረጃ ዝርዝር መመሪያ @Reshadapp ቪድዮውን አሁኑኑ ይመልከቱ፦ 👇👇 https://youtu.be/5ci_oDf9KDk?si=-iQKuGy2_pyFValU https://www.youtube.com/watch?v=5ci_oDf9KDk?si0,71%
- 11 февр.ማይክሮሶፍት የየካቲት ወር ለዊንዶዉስ ምርቶቹ የደህንነት ማሻሻያ አቀረበ ማይክሮሶፍት ኩባንያ በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ በሳይበር ወንጀለኞች ጥቃት እየተፈጸመባቸው ያሉ ስድስት ቀደም ብለው ያልታወቁ አደገኛ የደህንነት ክፍተቶችን (Zero-day Vulnerabilities) ማግኘቱንና እነዚህን ክፍተቶች የሚደፍኑ የሶፍትዌር ማሻሻያዎችን #Updates) መልቀቁን አስታውቋል። የመረጃ መንታፊዎች #Hackers የተጠቃሚዎችን ኮምፒውተር ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር፣ መረጃ ለመስረቅ ወይም ሲስተሞችን ለማቋረጥ የሚጠቀሙባቸው እነዚህ ክፍተቶች በሚከተሉት መንገዶች ሊከሰቱ ይችላሉ፦ 1️⃣ ለማይክሮሶፍት ዎርድ #MS_Word ተጠቃሚዎች፦ አጠራጣሪ የሆኑ የዎርድ ፋይሎች በኢሜይል ወይም በቴሌግራም ሲላኩልዎ በፍጹም አይክፈቱ! አጥቂዎች ተጠቃሚው ፋይሉን ሲከፍት ብቻ ኮምፒውተሩን በቀጥታ እንዲቆጣጠሩ የሚያስችሉ ስልቶችን ጥቅም ላይ ማዋላቸው ተለይቷል። 2️⃣ አሳሳች ሊንኮች #Malicious_Links)፦ በዊንዶውስ ሲስተም ላይ ያሉ የደህንነት ማስጠንቀቂያዎችን ሰብረው የሚገቡ ሊንኮች ተገኝተዋል። ስለሆነም "ይህን ይጫኑ" የሚሉ አጠራጣሪ መልዕክቶችን ከመክፈት ይቆጠቡ። 3️⃣ ለባንክና ለንግድ ተቋማት፦ የኤስ.ኤ.ፒ (SAP) የንግድ ሶፍትዌር የምትጠቀሙ ተቋማት ፣ የደንበኞቻችሁ መረጃ ለጥቃት እንዳይጋለጥ በአስቸኳይ ሲስተሞቻችሁን እንድታዘምኑ (Update እንድታደርጉ) ይመከራል። @reshadapp @reshadapp0,67%
- 3 июл.ዋትስአፕ አዲስ አፕዴት ለቋል! ከእንግዲህ ስልክ ቁጥርዎን ሳይሰጡ በዚህ አዲስ መንገድ መገናኘት ይቻላሉ። የራሳችሁን ዩዘር እንዴት እንደምትፈጥሩ በዝርዝር ለማየት ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱ፦ 👉 https://youtu.be/gvG5BFHsEIQ?si=TcknM9t6VB5lrBkL @reshadapp0,61%
- 19 мар.Eid Mubarak 🎆 🔹 https://t.me/reshadapp ❤️🔥 🔺 https://t.me/reshadapp 💙0,54%
- 18 апр.ቴሌግረም ቻናሌን ሞኒታይዝ አደረገልኝ ይከፍላል? | ስንትስ ከፈለኝ? Telegram Monetization Payment Proof ------------------ Please share the channel with your friends 🔥 :) ------------------ @reshadapp 🙏 ♡ㅤ ❍ㅤ ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ -------------------------- ▶️▶️ቪድዮውን ለማየት👇👇 https://youtu.be/8Q_zzTlZgVA https://www.youtube.com/watch?v=8Q_zzTlZgVA0,51%