tgindex
SantimPay Financial Solutions

SantimPay Financial Solutions

Статистика

SantimPay Financial Solutions S.C. is a simple and secure payment system that operates under the National Bank's Payment System Proclamation No. 718/2011. We simplify transactions between customers and merchants locally and internationally.

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
414
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 716
−8 за 3 дн.
Сутки
−3
−0,11%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
597
40 постов
Вовлечённость
22,0%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 414
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
173
1/48двое суток
198
1/72трое суток
213

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ደረሰኝዎ ዋጋ ከማሳየትም በላይ ብዙ መስራት ይችላል! በሳንቲምፔይ ኢ-ኢንቮይሲንግ የወረቀት ደረሰኞችን በመተው፣ ወደ ዘመናዊ ዲጂታል ስርዓት ይሸጋገሩ። በቀላሉ ፕሮፌሽናል ደረሰኞችን በማዘጋጀት፣ መዝገቦችዎን በሥርዓት ያስተዳድሩ፣ እንዲሁም ንግድዎን ይበልጥ ቀላልና ውጤታማ ያድርጉ። ለመጀመር ዛሬውኑ በ9360 ይደውሉ። #SantimPay #eInvoicing #DigitalBusiness #SmartPayments #BusinessGrowth #Ethiopia #SoSimple

  • የደረሰኝ አስተዳደርዎን ያቅልሉ፤ ንግድዎንም ያጠናክሩ። በሳንቲምፔይ ኢ-ኢንቮይሲንግ አማካኝነት ከባህላዊ የደረሰኝ አሰራር ወደ ዘመናዊ እና ቀልጣፋ ዲጂታል መፍትሄ ይሸጋገሩ። የደረሰኝ አስተዳደርዎን የበለጠ ፈጣን፣ ቀላል እና ምቹ ያድርጉ። 📞 ዛሬውኑ ለመጀመር በ9360 ይደውሉ። #SantimPay #eInvoicing #DigitalBusiness #SmartPayments #BusinessGrowth #Ethiopia #SoSimple

  • ውጤታማ ሳምንት ከዚህ ይጀምራል! አዳዲስ ግቦች፣ እቅዶች፣ እና አዳዲስ እድሎች። ሳንቲምፔይን በመጠቀም፣ ክፍያዎችን ማስተዳደር ቀላል እና ምቹ ሆኗል። ሳንቲምፔይ – በጣም ቀላል! #SantimPay #SoSimple #ProductiveWeek #DigitalPayments #PaymentSolutions #StartTheWeekStrong

  • የትምህርት ቤት ክፍያን ለመክፈል ዘመናዊ መንገድ! በሳንቲምስኩልፔይ፣ ወላጆች የትምህርት ቤት ክፍያን ከየትኛውም ቦታ ሆነው በፍጥነት፣ ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ እና በቀላሉ መክፈል ይችላሉ። ረጅም ሰልፍ የለም፣ አላስፈላጊ የወረቀት ሂደትም የለም - ቀላል እና አስተማማኝ የትምህርት ቤት ክፍያ አገልግሎት ብቻ። የትምህርት ቤት ክፍያን ለወላጆች ቀላል፣ ለትምህርት ተቋማት ደግሞ ቀልጣፋ እና ውጤታማ የሚያደርግ። ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #SantimSchoolPay #SantimPay #SchoolFees #DigitalPayments #Education #Fintech #CashlessPayments #ethiopiacarrent

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ሳንቲምፔይ 🤝 ቅን ልቦች ከቅን ልቦች ጋር ከፊታችን በሚካሄደው የ2018 የቅን ልቦች የማህበራዊ ሚዲያ ተፅኖ ፈጣሪዎች የህዝብ ምርጫን በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት መፈራረማችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነዉ። ይህ ስምምነት ፈጠራንና ቴክኖሎጂን በአንድነት በማቀናጀት ተፅዕኖ ያላቸው የዲጂታል መፍትሄዎች ለመፍጠር ያለመ ነው። ይህም የህዝቡን ተሳትፎን ለማጠናከርና አዳዲስ ዕድሎችን ለመፍጠር የበለጠ ጠቃሚ ነዉ። ለላቀ ጥራትና ዉጤት ባለን የጋራ ቁርጠኝነት ታላላቅ ስኬቶችን ለማምጣት በአንድነት እንሰራለን። ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #SantimPay #QinLiboch #PartnershipAnnouncement #DigitalInnovation #Fintech #Collaboration #DigitalTransformation

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ከክፍያም በላይ፣ የአረንጓዴ አሻራ የወደፊት ጉዞ! በዛሬዉ እለት ድርጅታችን ሳንቲምፔይ ፋይናንሻል ሶሉሽን አ.ማ በኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዐሻራ ንቅናቄ ላይ ያደረገዉን ተሳትፎ ስንገልፅ በታላቅ ኩራት ነዉ። በአንድ ቀን 800 ሚሊዮን የዛፍ ችግኞችን ለመትከል በተያዘው ሀገራዊ ዕቅድ ውስጥ ተሳትፈን የበኩላችንን አበርክተናል። ለሚቀጥለዉ ትውልድ አረንጓዴ እና ዉብ ኢትዮጵያን ለመገንባት የበኩላችንን አስተዋፅኦ ማድረጋችንና የዚህ ታሪካዊ ንቅናቄ አካል በመሆናችን ታላቅ ደስታ ይሰማናል። የእኛ አስተዋፅኦ በዲጂታል የክፍያ ስርዓት ብቻ የሚቆም ሳይሆን፤ አረንጓዴና ዘላቂ ሀገር ለመገንባትም ጠንክረን እንሰራለን። ሳንቲምፔይ – በጣም ቀላል! #SantimPay #SoSimple #GreenLegacy #Ethiopia #Sustainability #GreenerFuture #TreePlantingDay

  • አዲስ ሳምንት! አዲስ ጅማሬ! እያንዳንዱ አዲስ ሳምንት ንግድዎን ለማሳደግ አዲስ እድል ነው። በሳንቲም ፔይ አማካኝነት ቀላል፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና እንከን የለሽ ክፍያዎችን ያድርጉ። ለአንድ ውጤታማና ስኬታማ ሳምንት! ሳንቲም ፔይ – በጣም ቀላል። #SantimPay #NewWeek #BusinessGrowth #DigitalPayments #SantimPaySoSimple

  • አሁንም በወረቀት ደረሰኝ ነው የሚጠቀሙት? እንግዲያዉስ ሳንቲምፔይ ኢ-ኢንቮይሲንግን እናስተዋዉቅዎ። አሁኑኑ በመመዝገብ የንግድ ሥራዎን በፍጥነት፣ በቀላሉ እና በተቀላጠፈ መንገድ ያስተዳድሩ። ዛሬውኑ ለመጀመር ወደ 9360 ይደውሉ። #SantimPay #EInvoicing #DigitalBusiness #SmartPayments #BusinessGrowth #Ethiopia #SoSimple

  • видео или голосовое, без подписи

  • ሳንቲምፔይ 🤝 ጆኒ ጁጂትሱ ጥንካሬ፣ ዲሲኘሊን እና ቅልጥፍና በሪንግ ውስጥም ሆነ ከሪንግ ውጪ ወደ ስኬት የሚያመሩ መንገዶች ናቸው። ከታዋቂው የMMA ፋይተር እንዲሁም ተፅዕኖ ፈጣሪ ጆኒ ጁጂትሱ ጋር ያደረግነዉን የአጋርነት ስምምነት ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነዉ! ይህ ስምምነት ፈጠራን፣ እድገትን እና ዲጂታል ክፍያን ለማበረታታት የምናደርገውን ጉዞ ይበልጥ ያጠናክራል። ቀጣዩን ትውልድ ለማነቃቃት እንዲሁም የዕለት ተዕለት ህይወትን በዲጂታል ክፍያ መንገዶች ቀላል ለማድረግ የሚያስችሉን ሁኔታዎች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማምተናል። የጆኒ ጁጂትሱን ቲሸርቶች በቀላሉ ለመግዛት የሚፈልጉ ደጋፊዎች ቲና ማርት ላይ በመግባት በሳንቲምፔይ አማካኝነት ክፍያዉን በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ። https://tinamart.com/stores/1310 ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #SantimPay #JohnnyJiujitsu #Partnership #MMA #CreatorEconomy #DigitalPayments #FintechEthiopia #Collaboration #SoSimple

  • 20 июл.1 07452

    መልካም የስራ ሳምንት - ከሳንቲምፔይ! አዲስ ሳምንት አዳዲስ ዕድሎችን፣ ሀሳቦችን እና ልናሳካቸው የሚገቡ አዳዲስ ግቦችን ይዞ ይመጣል። ይህ ሳምንት በስኬት፣ የተሞላ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን! ሳንቲምፔይ – በጣም ቀላል! #SantimPay #WorkWeek #SantimPaySoSimple #NewWeekNewGoals

  • 15 июл.1 11631

    በብልህነት ይስሩ! በሳንቲም ፔይ ኢ-ኢንቮይሲንግ፣ ቀላል፣ ፈጣን እና እንከን የለሽ የኢንቮይስ አስተዳደር - ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘ። ንግድዎን ዛሬውኑ ያዘምኑ! #SantimPay #einvoicing #DigitalBusiness #SmartPayments #BusinessGrowth #Ethiopia #SoSimple

  • 9 июл.1 30552

    የሳንቲምፔይ ፖስ ሌሎች በገበያ ላይ ካሉ ፖስ ማሽኖች በተለየ መልኩ ከሁሉም ባንኮች እና ክፍያ መንገዶች ክፍያን ይቀበላል። ፈጣን፣ አስተማማኝ እና ቀላል ግብይቶችን ከማስቻሉ በተጨማሪ ሁለቴ አይቆርጥቦትም፤ ይህም እያንዳንዱ ክፍያ ቀልጣፋ፣ አስተማማኝ እና ከችግር ነጻ እንዲሆን ያደርጋል። ሳንቲምፔይ ፖስ – ቀላል እና ምቹ! #SantimPay #EfficientAndReliable #SoSimple #DigitalPaymentSolutions #POS #BusinessGrowth #FintechEthiopia

  • 29 июн.1 42663

    በሳንቲምፔይ ፖስ ክፍያዎችን ይቀበሉ። ፈጣን፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና አስተማማኝ፣ የእርስዎን ንግድ እያንዳንዱ ጊዜ እጅግ ቀላል እንዲሆን ያረጋል። በጣም ቀላል! ለማንኛውም ጥያቄ በ9360 ይደውሉልን። #SantimPayPOS #SoSimple #EfficientAndReliable #DigitalPaymentSolutions #POS #BusinessGrowth #FintechEthiopia

  • 18 июн.1 54353

    የሳንቲምፔይ ፖስ ማሽኖችን በመጠቀም ክፍያዎን ቀላል ያድርጉ! ፍጥነትን፣ ብቃትንና ምቾትን ሁሉም በአንድ ማሽን ውስጥ ያግኙ። ጊዜዎ ዋጋ አለው በሳንቲምፔይ ፖስ ይበልጥ ቀለል አርገዉ ይክፈሉ። ሳንቲምፔይ ፖስ - ቀላል፣ ቀልጣፋና ምቹ! #SantimPay #POS #POSsolution #DigitalPayments #Fintech #MerchantSolutions #DigitalEthiopia

SantimPay Financial Solutions — tgindex