- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 8
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 336
- 1/48двое суток
- 385
- 1/72трое суток
- 415
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና Grade 6 :- የሚከተሉት የትምህርት ዓይነቶች ሞዴል ፈተና ይኖራቹሃል 1)እንግሊዘኛ(ሞዴል ፈተና) 2)ሂሳብ(ሞዴል ፈተና) 3)አካባቢ ሳይንስ(ሞዴል ፈተና) 👉ከ 1-5 ክፍል ያላችሁ ተማሪዎች ክፍል ውስጥ በተሰጣችሁ ፕሮግራም መሰረት ፈተናውን ትወስዳላችሁ። መልካም የፈተና ጊዜ!
06/12/2018 ዓ.ም ለብሪልያንስ ት/ቤት ወላጆች:- የመጀመሪያ ዙር የረቡዕ ቅያሪ ዩኒፎርም ቱታ መውሰጃ ፕሮግራም: 👉እስከ ሐምሌ 15፣ 2018 ዓ.ም የከፈላችሁ ብቻ በዚህኛው ዙር ትስተናገዳላችሁ 1)ሐሙስ ፣ ነሐሴ 7፣2018 ዓ.ም :- ከ 1-3 ክፍል ያላችሁ ተማሪ ወላጆች መውሰድ ትችላላችሁ። 2)አርብ ፣ ነሐሴ 8 ፣2018 ዓ.ም :- ከ 4-8 ክፍል ያላችሁ ተማሪ ወላጆች መውሰድ ትችላላችሁ። ⚠ 📌ማሳሰቢያ 👉ወላጆች ስትመጡ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ይዛችሁ መምጣት አለባችሁ ። ደረሰኝ በስልክ ማሳየት አይፈቀድም። ደረሰኙ ለፋይል ስለሚፈለግ ኮፒ አድርጋችሁ መምጣት ይጠበቅባቹሀል። 👉ፈርማችሁ የምትረከቡትን ቱታ መመመለስ አይቻልም። በመሆኑም ተማሪውን ይዛችሁ በመምጣት ለክታችሁ እንድትወስዱ እናሳስባለን። (ለkg ተማሪ ወላጆች የምትወስዱበትን ፕሮግራም እስከምናሳውቃችሁ እንድትጠብቁ እናሳስባለን)
без подписи
без подписи
без подписи
የ2019 ዓ.ም የረቡዕ ቅያሪ ቱታ ዩኒፎርም ደርሷል። አሁን የመጣው ቀድማችሁ ለከፈላችሁ የመጀመሪያ ዙር ነው። ቱታውን የምትረከቡበትን ዝርዝር ፕሮግራም እናሳውቃቹሀለን።
без подписи
#ClosingDayCelebration 🎉 CDC Recap! Grateful for every moment. 🎉 #Brilliance School #CDC 2025/26 📷 By Mr. Ashenafi
без подписи
#ClosingDayCelebration 🎉 CDC Recap! Grateful for every moment. 🎉 Just to appreciate our students . How nice it is! Spending time with these amazing kids, sharing experiences together in a school, building friendly school society, spending unforgettable moments, creating valuable and vivid memories, .. so interesting. Thank you!❤😍 See you in the next Academic Year. #Brilliance School #CDC 2025/26 📷 By Mr. Ashenafi
ሐምሌ 27 ፣ 2018 ዓ.ም. ውድ የብሪልያንስ ት/ቤት ወላጆች በቆይታችን በልጆቻችሁ ትምህርት ውስጥ ላሳያችሁት ድጋፍ እና ተሳትፎ ልባዊ አድናቆታችንን ለመግለፅ እንወዳለን። ይህን መልዕክት እየጻፍን ያለነው ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ወላጆች በተለይም ልጆቻችሁ በትምህርት ቤታችን እየተሰጠ ያለውን የክረምት ትምህርት እየተማሩ ያልሆኑ ወላጆች ልጆቻችሁ የዕረፍት ጊዜአቸውን በአግባቡ መጠቀም እንዲችሉ የቻላችሁትን አገዛ እንድታደርጉ ለማሳሰብ ነው። 👉ወላጆች ልጅዎን በ2019 የትምህርት ዘመን የሚማሩትን ዋና ዋና ርዕሰ ጉዳዮች እንዲከልሱ በማድረግ እንድታግዙ እንመክራለን። 👉የክረምት ማጠናከሪያ የምትማሩ ተማሪዎች እስካሁን በጥሩ ሁኔታ እየሰራችሁ በመሆኑ በዚሁ እስከመጨረሻው ቀጥሉ። እንደሁልጊዜው የት/ቤታችን ማህበረሰብ ተማሪዎቻችንን በእያንዳንዱ የትምህርት ጉዟቸው ደረጃ ለማዘጋጀት፣ ለመምራት እና ለመደገፍ ሙሉ በሙሉ ቁርጠኞች ነን። ወላጆችም የትምህርት ቤቱን ምክሮች በመከተል እና ወቅታዊ እርምጃዎችን በመውሰድ በእኩል ደረጃ ንቁ ሚና መጫወታቸው አስፈላጊ ነው። 📌 ጠቃሚ ማሳሰቢያ ለመጪው የ2019 የትምህርት ዘመን ልጆቻችሁን ገና ያላስመዘገባችሁ ነባር የተማሪ ወላጆች የሚከተሉትን ነጥቦች ልብ ይበሉ፡፡ 👉ምዝገባው ከያዝነው ሐምሌ 30 ወር ከማለቁ በፊት መጠናቀቅ አለበት። 👉 በቀነ ገደቡ መሰረት አለመመዝገብ የልጅዎን በብሪልያንስ ት/ቤት ያለውን ቀጣይነት አደጋ ላይ ይጥለዋል። ማንኛውም የተለየ አሳሳቢ ሁኔታ ካጋጠሞት ከትምህርት ቤቱ አስተዳደር ጋር ውይይት እንዲያደርጉ አለበዚያ ሳይዘገዩ እንዲያስመዘግቡ አበክረን እንመክርዎታለን። ሁሉም ተማሪዎቻችን የ2019 የትምህርት ዘመንን በልበ ሙሉነት፣ በጠንካራ ዝግጅት እና ስኬታማ ለመሆን የሚያስፈልጋቸው ነገሮች ይዘው እንዲጀምሩ አብረን እንስራ። ከምስጋና ጋር
без подписи
🫡🫡🫡
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи