tgindex
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

Статистика

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 730
+7 за 2 дн.
Сутки
+2
+0,07%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
794
22 постов
Вовлечённость
29,1%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
477
1/48двое суток
546
1/72трое суток
589

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • #የነሐሴ_ሰባት_ስንክሳር አንድ አምላክ በሆነ #በአብ_በወልድ_በመንፈስ_ቅዱስ ስም ነሐሴ ሰባት በዚች ቀን #እግዚአብሔር የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤልን ወደ ከበረና ከፍ ከፍ ወዳለ ጻድቅ ኢያቄም ላከው፥ አምላክን የወለደች የእመቤታችን የድንግል ማርያምን #ፅንሰቷንና ልደቷን በእርሷም ለዓለሙ ሁሉ ድኀነትና ተድላ ደስታ እንደሚሆን ነገረው። ይህ ጻድቅ ሰው #ኢያቄምና የከበረች ሚስቱ #ሐና ልጅ ሳይወልዱ ሸመገሉ፤ የከበረች ሐና መካን ሁናለችና ስለዚህም እጅግ ያዝኑ ነበር፤ የእስራኤል ልጆች ልጅ ያልወለደውን #ከእግዚአብሔር በረከትን ያጣ ነው እያሉ ያቃልሉት ነበርና። እነርሱም ልጅን ይሰጣቸው ዘንድ ወደ #እግዚአብሔር ፡ ዘወተር ፈጽሞ ይለምኑ ነበር። ከዚህም በኋላ ወንድ ልጅን ወይም ሴት ልጅን ቢወልዱ #ለእግዚአብሔር ቤት፡አገልጋይ ሊያደርጉ ስለትን ተሳሉ፡፡ የክበረ #ኢያቄምም በተራራ ላይ ሳለ ሲጸልይና ሲማልድ እነሆ በላዩ እንቅልፍ እንቅልፍ ብሎት አሸለበ፤ ያን ጊዜ ከእግዚአብሔር የተላከ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ተገለጸለት እንዲህም አለው ሚስትህ #ሐና ትፀንሳለች ዓለሙ ሁሉ ደስ የሚሰኝባትን የብዙዎችም ዐይነ ልቡናቸው በእርሷ የሚበራላቸውን በእርሷም ድኅነት የሚሆንባትን ሴት ልጅን ትወልድልሃለች። በነቃ ጊዜም ወደ ቤቱ ሒዶ ለሚስቱ ለቅድስት ሐና ነገራት፤ ራእይዋን እውነት እንደሆነች አመኑዋት ከዚህም በኋላ #ነሐሴ_ሰባት_በዚች_ቀን_የከበረች_ሐና_ፀነሰች፤ ለዓለም ሁሉ መመኪያ የሆነች በሁለት ወገን ድንግል የሆነች የአምላክ እናት እመቤታችንን ማርያምን ወለደቻት። "የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ፥ እንደ ሰዶም በሆንነ እንደ ገሞራም በመሰልነ ነበር።"ኢሳ 1፥9 #ለእግዚአብሔር  ምስጋና ይሁን እኛንም በከበሩ ኢያቄምና ሐና ጸሎት ይማረን በረከታቸውም ከእኛ ጋር ይኑር ለዘላለሙ አሜን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።  የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

  • видео или голосовое, без подписи

  • 6 авг.1 036154

    видео или голосовое, без подписи

  • አባቶቻችን " ያለ ጸሎት ከሚደረግ አገልግሎት ይልቅ ያለ አገልግሎት የሚደረግ ጸሎት ይሻላል። " ይላሉ ጸሎት ለሁሉም ነገሮች መሰረት ነው። ጸሎት የእግዚአብሔርን ቸርነት የምንለምንበት ነው። ጸሎት የቅዱሳንን ረድኤት የምናገኝበት ነው። በዚህ በእመቤታችን ጾም ስለ ሕይወታችን፣ ስለ ቤተክርስቲያናችን፣ ስለ ሀገራችን፣ ስለ አገልግሎታችን እንድንጸልይ ተጠርተናል። የምንችል በሰንበት ት/ቤታችን ተገኝተን፤ በርቀት ምክንያት የማይመቸን ባለንበት ስፍራ በጸሎት እንድንበረታ እግዚአብሔር ይርዳን። መልካም ሱባኤ! ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት

  • видео или голосовое, без подписи

  • 5 авг.895102

    የሰንበት ት/ቤታችን በጎ አድራጎት ክፍል እያከናወናቸው ከሚገኙ አገልግሎቶች መካከል በጥቂቱ በዚህ ቪዲዮ ለመግለጽ ተሞክሯል። ለዚህ አገልግሎት መሳካት የአባላትና የበጎ አድራጊ ምዕመናን ድርሻ ከፍተኛ ነው። ለሁሉም በጎ አድራጊዎች አምላከ ነዳያን እግዚአብሔር ይስጥልን ማለት እንፈልጋለን። አገልግሎቱ ቀጣይነት ያለው በመሆኑ ድጋፋችሁ እንዳይለየን እንላለን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።  የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • የ5ኛ ዙር የተልእኮ ተማሪዎች ጉባኤ

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи