የሰለፍያ ዳዕዋ በወልቂጤ
Статистика🕌 የወልቂጤው ሱና መስጂድ አድራሻ!! 🛣 ከመሃል ወልቂጤ => በ"ቆሎ" ተራው አደባባይ => ወደ ኮሌጅ በሚወስደው የአስፓልት መንገድ => ከእስቴድየም ትይዩ በሚገኘው የታችኛው ቅያስ => 300 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል! ሀሳብ አስታያየት መስጠት ይቻላል። 👉 t.me/selefy_bot 👈
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 290
- 1/48двое суток
- 332
- 1/72трое суток
- 358
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
♻️የጁዑማ ኹጥባ ከጉራጌ ዞን ወልቂጤ መስጂድ አል-ሱና አላህ ይጠብቃት ....... 🎙ወጣትነትህ♦️ ➻ በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪየሆነ የጁዑማኹጥባ ከአማርኛ ትርጉም አብሮ የቀረበ..... 🎧 በታላቁና ወደ الله ተጣሪ በሆነው በወንድም አቡ አማር ኢብኑ ጀማል አላህ ይወፍቀው። 🕌በወልቂጤ ከተማ መስጂድ አል-ሱና 🗞️ በ Telegram~Channel 👇 https://t.me/selefy 🎙ድምፁን ለማግኘት👇 https://t.me/selefy
• عن عبد الله بن عمرو بن العاص، رضي الله عنهما: أنَّه سمع رسول الله ﷺ يقول: (( مَنْ صَلَّى عَلَيَّ صَلاةً، صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشْرًا )). رواه مسلم https://t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel/7996
📮 ሳምንታዊ የእሁድ ሙሓደራ ⤵️ 🎧 « አምስቱ የነብዩ ምክሮች በሚል ርዕስ የተደረገ ሙሓደራ 🎤 በወንድማችን አቡ ሃሩን ሱፍያን አብራር 📅 በዕለተ ዕሁድ ከዙህር በኃላ። 🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ) የተደረገ ሙሓደራ ✅ ድምፁን ለማግኘት https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3248 https://t.me/selefy/7826
ማይቀር ዘወትር ሳምንታዊ የእሁድ ሙሓደራ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ✅ እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም 🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም በወልቂጤው ሱናህ መስጂድ እንገናኝ። ሙሀደራው ወንዶችንም ሴቶችንም ያካተተ ሲሆን ልክ ዙሁር እንደተሰገደ ይጀመራል وفق الله الجميع ሁላችንም " الله " ይወፍቀን
🤝የዝያራ ፕሮግራም (5)🤝 🛑 የተለያዩ ምክሮች 💫 በሚል ርዕስ የተደረገ ምክር። 🎙 በወንድም አቡ ሃሩን ሱፍያን አብራር አላህ ይጠብቀው። 🕌 በመስጂድ አራህማን ገርባጃ አላህ ይጠብቃት ። https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3246 https://t.me/selefy/7824
🤝የዝያራ ፕሮግራም (4)🤝 🛑 ይቅርታን መላበስ 💫 በሚል ርዕስ የተደረገ ምክር። 🎙 በወንድም አቡ ሃሩን ሱፍያን አብራር አላህ ይጠብቀው። 🕌 በመስጂድ አራህማን ገርባጃ አላህ ይጠብቃት ። https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3245 https://t.me/selefy/7823
የሰው ስጋ! ዒባዳህ ሰላትህ ቢያክል ተራራ ቢደጋገም ሀጅህ ብታደርግም ዑምራ የተለፋው ድካም የተሰራው ስራ በሀሜት በትችት የሰው ስም ስጠራ ባዶ ሆኖ ቀረ ልክ እንደ አዋራ በስሜት በእልህ መስለህ አባ ሙራ ነገ በቂያማ ከሚዝህ ኪሳራ ወንድሜ ተጠንቀቅ እባክህ አደራ ስለ ራስህ እንጂ ስለ ሰው አታውራ እሺ በል ወንድሜ አንዴ ተመከራ ከመጅሊስ ከሰማህ የሰው ስም ሲጠራ ብርር ብለህ ተነስ ልክ እንደ አሞራ ይህ ነው የሚበጅህ ነገ በአኺራ ይህ ነው የሚበጅህ ነገ በአኺራ ✒️ አቡል ሙሰየብ ሀምዛ 📎 https://t.me/+eAicTR1AQAcwMjA0 https://t.me/selefy/7822
https://t.me/selefy/7821
https://t.me/selefy/7820
🤝የዝያራ ፕሮግራም (3)🤝 🛑 የጁማኣ ኹጥባ ወንድማማችነት በኢስላም ያለው ደረጃ 💫 በሚል ርዕስ የተደረገ ኹጥባ። 🎙 በወንድም አቡ ሃሩን ሱፍያን አብራር አላህ ይጠብቀው። 🕌 በመስጂድ አራህማን ገርባጃ አላህ ይጠብቃት ። https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3240 https://t.me/selefy/7818
🗳 አዲስ የተጀመረ ኪታብ በወልቂጤ በመስጂደ ሱናህ ከፈጅር ሰላት በኋላ 📚 መትን ፈዷኢሉል ቁርኣን 📙« متن فضائل القرآن » لشيخ الإسلام محمد بن عبدالوهاب https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3238 https://t.me/selefy/7816
🤝የዝያራ ፕሮግራም (2)🤝 🛑 የፈጅር ሰላትን በጀመኣ መጠባበቅ 💫 በሚል ርዕስ የተደረገ ምክር። 🎙 በወንድም አቡ ሃሩን ሱፍያን አብራር አላህ ይጠብቀው። 🕌 በመስጂድ አራህማን ገርባጃ አላህ ይጠብቃት ። https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3236 https://t.me/selefy/7815
🤝የዝያራ ፕሮግራም (1)🤝 🛑 የሰላተል አስር ቱሩፋት 💫 በሚል ርዕስ የተደረገ ምክር። 🎙 በወንድም አቡ ሃሩን ሱፍያን አብራር አላህ ይጠብቀው። 🕌 በመስጂድ አራህማን ገርባጃ አላህ ይጠብቃት ። https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3235 https://t.me/selefy/7814
ማይቀር ዘወትር ሳምንታዊ የእሁድ ሙሓደራ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ✅ እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም 🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም በወልቂጤው ሱናህ መስጂድ እንገናኝ። ሙሀደራው ወንዶችንም ሴቶችንም ያካተተ ሲሆን ልክ ዙሁር እንደተሰገደ ይጀመራል وفق الله الجميع ሁላችንም " الله " ይወፍቀን
የሼኽ የህያ መተናነስን ጠቅሷል ሼኹ ወኩለ ቢደኣቲን ደላላ ወኩለ ደላለቲን ፊናር የሚለው ቃል ሼኽ የህያ ደኢፍ ያደርገው ነበር አለ. ሼኽ አቡ አማር ያሲር አልአደኒም ከዛም ጥናት አድርጌ ሰሂህ መሆኑን ስልክለት ተመለሰ አለ سائل يسأل... قال قول الخطيب *"وكل بدعة ضلالة وكل ضلالة في النار"* هل هذه اللفظة صحيحة❓ 🌪يُجيبك شيخنا المبارك🌪 🔊أبوعمَّار ياسر العدني🔊 🌂حفظه الله https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3231 https://t.me/selefy/7812
አዲስ ግጥም‼️ስለ ሀድያ ዞን ዳዕዋ የተዳሰሰበት። የግጥሙ ርዕስ‼️ ታድለሻል ፉሪ። ኡስታዝ አቡ የህያ ኤልያስ ወደ ሀድያ የሄደበትን ጉዞም በግጥሙ ተዳሶበታል። በወንድም ሰዒድ ሙህዬ ይመር ጀዛሁላሁ ኸይረን ድምፅ፦ በጁሀር ኡመር https://t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel/7934 https://t.me/selefy/7811
ወንድምና እህቶች ሆይ ሱና ኢባዳዎች ከመስራት አንዘናጋ 🗃النوافل سياج الفرائض، ودرعها الواقي، وجبرها الوافي🥀: 🗃 ሱና ሶላቶች (ነዋፊል) የፈርድ ሶላቶች መጠበቂያ፣ መከላከያ ጋሻ እና ጉድለታቸውን የሚሞሉ ናቸው። قال الإمام يونس بن عبيد رحمه الله المتوفى سنة (193 هـ) "ما استخف رجل بالتطوع إلا استخف بالفريضة". مختصر قيام الليل للمروزي ص(224) وقال العلامة المعلمي رحمه الله: "إياكُم وتركْ السنن فإنّها شهود اليقين، ومن ترّخص في السنن سَهّل لهُ الشيطان ترك الفرائِضْ العِظَام". [ مجموع آثار المعلمي ١٠٩/٢٢] وقال الحافظ العلامة ابن حجر رحمه الله: من داوم على ترك السنن كان نقصا في دينه … وقد كان صدر الصحابة ومَن تبعهم يواظبون على السنن مواظبتهم على الفرائض، ولا يفرقون بينهما في اغتنام ثوابهما" فتح الباري (265/3) 🥀 ኢማም ዩኑስ ኢብን ዑበይድ رحمه الله (በ193 ሂጅሪ የሞቱ) እንዲህ ብለዋል፦ "ሱና (ተጨማሪ) ዒባዳዎችን ያቃለለ ሰው፣ ፈርድ ዒባዳዎችንም ያቃልላል።" 📚 مختصر قيام الليل للمروزي ገጽ 224። አል-ዓላማ አል-ሙዓሊሚ رحمه الله እንዲህ ብለዋል፦ "ሱናዎችን ከመተው ተጠንቀቁ፤ እነሱ የእምነት እውነተኛነት ምስክሮች ናቸው። በሱናዎች መተው የሚለማመድ ሰውን ሸይጣን በታላላቅ ፈርዶችም እንዲተው ቀላል ያደርግበታል።" 📚 مجموع آثار المعلمي 22/109። አል-ሐፊዝ ኢብን ሐጀር رحمه الله እንዲህ ብለዋል፦ "ሱናዎችን ሁልጊዜ የሚተው ሰው፣ በዲኑ ውስጥ ጉድለት አለበት። የሰሓቦች የመጀመሪያው ትውልድና ከእነርሱ በኋላ የመጡት ሰለፎች፣ ሱናዎችን እንደ ፈርዶች በትጋት ይጠብቁ ነበር፤ በሁለቱም ያለውን ምንዳ በማግኘት መካከል ልዩነት አያደርጉም ነበር።" 📚 فتح الباري 3/265። ✒️አቡ ሃሩን ሱፍያን https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3228 https://t.me/selefy/7810
الشيخ عبد الحميد الزعكري – نصيحة للسلفين بطلب العلم وعدم الزهد فيه
ለሰለፍዬች ባጠቃላይ የተደረገ ምክር ለሀበሻ ሰለፊይ ነጋዴዎች ውዳሴ አለበት نصيحة للسلفين بطلب العلم وعدم الزهد فيه ➡️ "ምክር ለሰለፍዮች እውቀትን እንዲፈልጉ እንዲማሩ እና ከእርሱ እንዳይርቁ ችላ እንዳይሉ የቀረበ ምክር።" 🗓 الأحد 12 صفر / 1448 هــ 🔸🔹🔸 🟢 للشيخ أبي محمد عبدالحميد بن يحيى الزُّعكري حفظه الله. https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3226 https://t.me/selefy/7808
📮 ሳምንታዊ የእሁድ ሙሓደራ ⤵️ 🎧 « የኡሙ ሱለይም ታሪክ በሚል ርዕስ የተደረገ ሙሓደራ 🎤 በወንድማችን አቡ ሃሩን ሱፍያን አብራር 📅 በዕለተ ዕሁድ ከዙህር በኃላ። 🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ) የተደረገ ሙሓደራ ✅ ድምፁን ለማግኘት https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3225 https://t.me/selefy/7807