Shibu Ejersa Grade 9
Статистика- Последний пост
- 23 окт. 2024 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
❇️ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ወላጆች በሙሉ ✅ከ21-23/1/2017 ዓ.ም ድረስ በሽያጭ ለተማሪዎች ለማሰራጨት የተዘጋጁ ጥቂት መጽሀፎችን መሸጥ እንጀምራለን፡፡ ያለ መማሪያ መፅሀፍ ትምህርት ህይወት ሰለማይኖረው ሁሉም ተማሪ የመማሪያ መፅሀፍ በክፍል ውስጥ ይዞ መገኘት ይኖርበታል፡፡ በመሆኑም ለሁለተኛ ዙር መጽሀፍ በት/ቤቱ በኩል ለማቅረብ ረዘም ያለ ጊዜ ሊፈጅ ስለሚችል ከወዲሁ ዝግጅት አድርጋችሁ ለመጀመሪያ ዙር የቀረቡ መፅሀፎችን እንድተገዙ እናሳስባለን፡፡ ቀድማችሁ ባላመግዛታችሁ ለሚፈጠረው ችግር ት/ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም፡፡
без подписи
ሽቡ ኤጀርሳ የዶ/ር በቀለ ሄይ መታሰቢያ ት/ቤት ለተከበራችሁ የት/ት ቤታችን ተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች እናማህበረሰብ ✳️ በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሀገር አቀፍ ፈተና ተፈተኝ ተማሪዎቻችን ላለፉት ሁለት ተከታታይ አመታት ተፈታኝ የነበሩ ተማሪዎቻችን አስመዘግበውት ከነበረው ውጤት የተሻለ ከፍተኛ ውጤት በማስመዘገብ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚያስገባቸው ነጥብ ማምጣታቸውን ስንገልፅላችሁ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ 🏆የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎቻችን ሁሉንም በማሳለፍ የእቀዳችንን 100% ማሳካት ችለናል፤ 🏅የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎቻችን 77% (20) በቀጥታ እና 23% (6) በማሻሻያ መርሃ-ግብር ዩኒቨርሲቲ እንዲገቡ የሚያስችል ውጤት እንዲያመጡ ማድረግ ችለናል፤ 🏆544 ከፍተኛ እና 281 ዝቅተኛ ውጤት ተመዝግቧል ✳️በአጠቃላይ ቀደም ባሉት አመት ያለውን ተሞክሮ ከግምት ውስጥ በማስገባ ካስፈተናቸው 43 ተማሪዎች ውስጥ 37ቱ በመደበኛው መርሃ-ግብርና 6ቱ ተማሪዎች በማሻሻያ (remedial) መርሃ-ግብሩ በከፍተኛ ትምህርት ተቋም ገብተው ትምህርታቸውን መከታተል የሚያስችል ውጤት ማምጣት ችለዋል፡፡ እንኳን ደስ አላችሁⵑⵑⵑⵑⵑⵑⵑⵑⵑⵑ ❇️የ2017 ዓ.ም ትመህርት ✅በ8/01/2017ዓ.ም ለተማሪዎች አጠቃላይ orientation ከተሰጠ ቦኃላ መደበኛ መማር ማስተማር ሂደት የሚጀምር ይሆናል፡፡ ✅ቀደም ሲል የትራንስፖርት አገልግሎት ሲሰጥባቸው በነበሩ ቦታዎች አገልግሎቱ የሚጀምር ይሆናል ✅ ከላይ ከተጠቀሰው ቀን ጀምሮ አስፈላጊውን የትምህርት ቤት ህግና ደንብ በመከተል ሁሉም ተማሪ መገኘት ይኖርበታል ✅ከ8/01/2017-10/02/2017ዓ.ም ትምህርቱ የሚሠጠው ለግማሽ ቀን (እስከ 6:30) ይሆናል ✅የሁለተኛ ደረጃ የተማሪ መማሪ መፅሀፍ ሽያጭ ወደፊት የምናሳውቅ ይሆናል። ት/ቤቱ
ስማችሁ ከላይ የተዘረዘረው ተማሪዎች ብቻ ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 11ኛ ክፍል በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ እና በማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ለመማር የተመዘገባችሁ መሆኑን እይገለፅን የትምህርት ዘርፍ ምርጫ ለውጥ ማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች እስከ ማክሰኞ 4፡30 ብቻ ት/ቤት በአካል በመምጣት መቀየር የምትችሉ መሆኑን ት/ቤቱ ያሳውቃል፡፡ ከተባለው ቀን ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ ድጋሚ እድል የማንሰጥ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
በውጤታችሁ መሰረት የክረምት ትምህርት መርሃ-ግብር እንድትማሩ በምዝገባ ጊዜና በሰርተፍኬት መስጫ ቀን ክረምት መማር እንዳለባችሁ ለተነገራችሁ ተማሪዎች በሙሉ በውጣው መርሃ-ግብር መሰረት ግዴታ መከታተል እንዳለባችሁ አውቃችሁ ከነገ ጀምሮ ተገኝታችሁ መከታተል እንዳለባችሁ እያሳሰብን አለመገኙታችሁን ተከትሎ ለሚወሰነው ውሳኔ ት/ቤቱ ሃላፊነቱን አይወስድም።
የአዲስ ተማሪ ምዝገባን ይመለከታል -ከዚህ በፊት ልጆቻችሁን በትምህርት ቤታችን ለማስተማር ፍላጎት ኖሯችሁ ላመለከታችሁ እና በአዲስ መልክ ማመልከት ለምትፈልጉ ወላጆች በሙሉ ባለን ክፍት ቦታ ልክ አዲስ ተማሪዎችን መቀበል ስለጀመርን ከ11-12/11/2016 ዓ.ም ድረስ ለ9ኛ፤ ለ10ኛ እና ለ11ኛ ክፍል ቅድም ምዝገባ ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ ከላይ ያልተመዘገቡ የተማሪዎች ስም ዝርዝር ውስጥ ተማሪ ላላችሁ ወላጆች በሙሉ በተባለው ቀን ሳታስመዘግቡ ቀርታችሁ በቦታው በመጠባበቅ ላይ ያሉ አዲስ ተማሪዎችን ከመዘገብን ቦኋላ ለምዝገባ ብትመጡ የማናስተናግድ መሆኑን አውቃችሁ እንድታስመዘግቡ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
без подписи
без подписи