ሽሮሜዳ እግር ኳስ ክለብ official
Статистикаይህ የሽሮሜዳ እግር ኳስ ክለብ ትክክለኝ የቴሌግራም ቻናል ነው እዚህ ቻናል ላይ የክለቡ የጨዋታ ቀኖችን እና አዳዲስ መረጃዎችን ታገኙበታላችሁ
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 30
- Всего постов
- 30
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 470
- 1/48двое суток
- 538
- 1/72трое суток
- 580
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
3ኛው ዋናው ሽሮሜዳ ሰመር ካኘ የውድድር ኘሮግራም ምድብ ሀ ምድብ ለ 1.የጥበብ መንደር 1.አጋጣሚ 2.መርሶ ህይወት 2.ጥበብ 3.ፈረንሳይ 400 ፍቅር 3.ሻማ 4.09 ሰፈር 4.ሱሉልታ ምድብ ሐ ምድብ መ 1.ሐመረኖህ 1.23 ቀበሌ 2.ቁጥር አንድ 2.የወርቄ ልጆች 3.አንቆርጫ 3.19 ቀበሌ 4.ቀጨኔ ባለእጅ 4.እቴጌ መነን ጨዋታ ተጋጣሚዎች ምድብ 1.አጋጣሚ ከ ሻማ ለ 2.የጥበብ መንደር ከ ፈ.400 ፍቅር ሀ 3.መርሶ ህይወት ከ 09 ሰፈር ሀ 4.ጥበብ ከ ሱሉልታ ለ 5.ሐመረኖህ ከ አንቆርጫ ሐ 6.ቁጥር አንድ ከ ቀጨኔ ባለእጅ ሐ 7.23 ቀበሌ ከ 19 ቀበሌ መ 8.የወርቄ ልጆች ከ እቴጌ መነን መ 9.የጥበብ መንደር ከ 09 ሰፈር ሀ 10.መርሶ ህይወት ከ ፈ.400 ፍቅር ሀ 11.አጋጣሚ ከ ሱሉልታ ለ 12.ጥበብ ከ ሻማ ለ 13.ሐመረኖህ ከ ቀጨኔ ባለእጅ ሐ 14.ቁጥር አንድ ከ አንቆርጫ ሐ 15.23 ቀበሌ ከ እቴጌ መነን መ 16.የወርቄ ልጆች ከ 19 ቀበሌ መ 17.የጥበብ መንደር ከ መ. ህይወት ሀ 18.ፈ.400 ፍቅር ከ 09 ሰፈር ሀ 19.አጋጣሚ ከ ጥበብ ለ 20. ሻማ ከ ሱሉልታ ለ 21.ሐመረኖህ ከ ቁጥር አንድ ሐ 22.አንቆርጫ ከ ቀጨኔ ባለእድ ሐ 23.23 ቀበሌ ከ የወርቄ ልጆች መ 24.19 ቀበሌ ከ እቴጌ መነን መ 25. የምድብ ሀ 1ኛ ከ ምድብ ለ 2ኛ 26. የምድብ ሀ 2ኛ ከ ምድብ ለ 1ኛ 27.የምድብ ሐ 1ኛ ከ ምድብ መ 2ኛ 28.የምድብ ሐ 2ኛ ከ ምድብ መ 1ኛ 29.የጨዋታ 25 አሸናፊ ከ ጨዋታ 27 አሸናፊ 30.የጨዋታ 26 አሸናፊ ከ ጨዋታ 28 አሸናፊ የደረጃ 31.የጨዋታ 29 ተሸናፊ ከ ጨዋታ 30 ተሸናፊ የዋንጫ 32.የጨዋታ 29 አሸናፊ ከ ጨዋታ 30 አሸናፊ
видео или голосовое, без подписи
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ተወዳጁ 3ኛው ዋናው ሽሮሜዳ ሰመር ካኘ ውድድር በከፍተኛ ፉክክር እየተካሄደ ይገኛል። በምድብ ለ የተደረገው ጨዋታ የጎል ድግስ የተስተናገደበት ሲሆን ሱሉልታ ከ ጥበብ እግር ኳስ ያደረጉት ግጥሚያ 1️⃣0️⃣ ለ 0️⃣ ሰፊ የጎል ልዪነት ሱሉልታ ድል አድርጓል። በዚህም መሰረት ሱሉልታ በ 3️⃣ ነጥብ እና በ +1️⃣0️⃣ የጎል ክፍያ የምድብ ለ መሪነቱን በበላይነት ተቆጣጥሯል። በሌላ በኩል በምድብ ሀ የጥበብ መንደር በበኩሉ ፈረንሳይ 400 ፍቅርን 1️⃣ ለ 0️⃣ በማሸነፍ በ 3️⃣ ነጥብ እና በ +1️⃣ የጎል ክፍያ ምድቡን እየመራ ይገኛል። መርሶ ህይወት እና አጋጣሚ በበኩላቸው በተመሳሳይ የ 1️⃣ ለ 0️⃣ ውጤት በማሸነፍ ወሳኝ 3️⃣ ነጥብ መሰብሰብ ችለዋል። ሙሉ የደረጃ ሰንጠረዥ እና በቀጥታ ጨዋታዎችን ለመከታተል ሊንኩን ተጭነው የዋናው ሊግ መተግበሪያን ያውርዱ https://wanawsport.com/desta/league
видео или голосовое, без подписи
በዋናው ሽሮሜዳ ሰመር ካፕ የሁለተኛ ቀን ውሎ ዛሬም ሁለት ጨዋታዎች ተከናውነዋል፡፡በመጀመሪያው ጨዋታ መርሶ ህይወት 09 ቀበሌን 1 ለ 0 ሲያሸንፍ የማሸነፍያውን ጎል ያሰቆጠረው ነብዩ ማሞ የጨዋታው ኮኮብ በመሆን ከአመለሸጋው ከባይሉ ግርማ ተረክባል በሁለተኛው ጨዋታ ሱሉልታ ከጥበብ ባደረጉት ጨዋታ ሱሉልታ በሰፊ የጎል ልዩነት 10 ለ 0 አሸናፊ ሆነዋል፡፡በጨዋታው ሀትሪክ የሰራው የሱሉልታው ከቤ ብዙነ የጨዋታው ኮኮብ በመሆን ከስፖርት ፅፈት ቤት አላፊ ከአቶ ሳሙኤል ተረክባል ። በእለቱ ጨዋታ የ09 ቀበሌው ተጫዋች ብሩክ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ ዳኛውን ለመደብደብ በመጋበዙ ለሌሎችም መማሪያ እንዲሆን የ1 ጨዋታ ቅጣት እንዲቀጣ አዘጋጅ ኮሚቴው ወስኗል፡፡
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የአርብ ጨዋታዎች 7:00 ሰዓት ላይ ሐመረኖህ ከ አንቆርጫ እንዲሁም 9:00 ሰዓት ላይ ቁጥር 1 ከ ቀጨኔ ባለእጅ ይጫወታሉ
видео или голосовое, без подписи