tgindex
Sidama Football Federation

Sidama Football Federation

Статистика

ይህ የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነዉ።

Последний пост
9 июл. 2025 г.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Спорт
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
2 877
+4 за 3 дн.
Сутки
−1
−0,03%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
4 087
21 постов
Вовлечённость
142,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • #ማስታወቂያ የ2017 ዓም የሲዳማ ክልል ሰመር ካፕ የምዝገባ ቀን ማሻሻያ መደረጉን ስለማሳወቅ ይሆናል። የሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2017 ዓም የሲዳማ ክልል ክለብ ተጫዋቾች ሰመር ካፕ ለማዘጋጀት ቅድመ ዝግጅቱን ጨርሶ ክለቦቹን እየመዘገበ መቆየቱ የሚታወስ ሲሆን እስከ ሐምሌ 10 ድረስ ቀነ ገደብ ተሰጥቶ የነበረው የምዝገብ ጊዜ እስከ ሐምሌ 5/2017 ዓም ድረስ ብቻ መሆኑን ፅሕፈት ቤቱ ያሳውቃል። በመሆኑም በዚህ ውድድር መወዳደር የሚትፈልጉ ክለቦች ያለነ ቦታ ውስን ስለሆነ እስከተጠቀሰው ቀን ድረስ ብቻ ፈጥናችሁ እንዲትመዘገቡ እና ለውድድሩ ከወዲሁ እንዲትዘጋጁ እናሳስባለን።እንዲሁም ወድድሩ ሐምሌ 12/2017 ዓም በሀዋሳ ሰውሰራሽ ሜዳ በይፋ ጅማሮውን ያደርጋል።

  • ለ2017 የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ የሚደረገው የጀግና አቀባበል ዝግጅት መጠናቀቁን የክለቡ ቦርድ ሰብሳቢ ገለጹ። ሰኔ 17/2017 የሲዳማ ክልል ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለ2017 የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ የሚደረገው የጀግና አቀባበል ዝግጅት መጠናቀቁን የክለቡ የቦርድ ሰብሳቢ ገልጸዋል። ሰኔ 19/2017 ዓ.ም ለአሸናፊ ቡድኑ የጀግና አቀባበል የሚደረግለት ዝግጅት መጠናቀቁን የሲዳማ ክልል ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ እና የሲዳማ ቡና ክለብ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጃጎ አገኘሁ ገለጹ። የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ከ2002 ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት 16 ዓመታት በኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ እና በሌሎች ውድድሮች ጠንካራ ተፎካካሪ ክለብ ከመሆኑም ባሻገር ለሀገሪቱ እግር ኳስ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ መቆየቱን ያስታወሱት የክለቡ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጃጎ አገኘሁ፣ክለቡ የሲዳማን ህዝብ ስም እና አንድነቱን ለማጠናከር ከፍተኛ ሚና የተወጣ መሆኑን ገልጸዋል። ሰኔ 1/2017 ዓ.ም በተደረገው የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍጻሜ ጨዋታ ተፎካካሪ ወላይታ ዲቻን በማሸነፍ ዋንጫ በማንሳት ኢትዮጵያን በመወከል በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ውድድር ተሳታፊ በመሆኑ ለመላው የክልሉ ህዝብ እንኳን ደስ አላችሁ የሚል መልዕክታቸውን አስተላልፈዉ ሰኔ 19/2017 ዓ.ም ከጠዋት ጀምሮ የጀግና አቀባበል የሚደረግ ዝግጅት መጠናቀቁን ገልጸዉ መላው የክልሉ ህዝብ የክለቡ አባላት ሀዋሳ ስደርሱ ከጥቁር ውሃ ጀምሮ እስከ መስቀል አደባባይ እንዲያጅቡ ጥሪ አስተላልፈዋል። ይህ አሸናፊነት የክልሉ መንግስት ብዙ ፋይናንስ በመመደብ ለስፖርት ዕድገት የሰጠውን ትኩረት የሚያሳይ በመሆኑ ከ20 ዓመት በታች ያሉ ታዳጊዎች ነፕሪሚየርሊጉን ዋንጫ ያነሱ እንዲሁም የሴቶቾ ቡድንም በፕሪሚየርሊጉ 3ኛ ደረጃ በመያዝ በማጠናቀቃቸው አቀባበሉ እነሱንም የሚያካትት እንደሚሆን ተገልጿል። የሚደረገው የጀግና አቀባበልና የእውቅና ፕሮግራም አሸናፊነታቸው ቀጣይነት እንዲኖረውና ከፍተኛ መነቃቃትን ለመፍጠር የታሰበ ሲሆን ዋና ክለቡም ሆነ ሌሎቹ ክለቦች በሀገርና ከሀገር ውጭ ለሚያደርገው ውድድር ብዙ በጀት የሚጠይቅ በመሆኑ በመንግስት ላይ ብቻ የሚጣል ስላልሆነ ባለሀብቶች፣የሀይማኖት መሪዎች፣ታዋቂ ግለሰቦች እና የተለያዩ ህብረተሰብ ክፍል የገንዘብ ድጋፍ የሚያደርጉት ፕሮግራምም እንደሚሆን አመላክቷል። በመጨረሻም ይህ ስኬት እንዲመጣ ተሳታፊ ለሆኑ አካላት ላቅ ያለ ምስጋና አቅርበው ዕለቱ በተለያዩ ዝግጅቶች ደምቆ እንደሚውል የክለቡ ቦርድ ሰብሳቢ ገልጸዋል።

  • без подписи

  • 7 июн. 2025 г.3 1406из soccer_ethiopia

    በነገው ዕለት በወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና መካከል የሚደረገው የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት በዝግ እንዲካሄድ ተወስኗል። ጨዋታው በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ETV) በቀጥታ ይተላለፋል።

  • https://www.facebook.com/100069060661928/posts/1019600853685261/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v

  • #ማስታወቂያ የሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን በክሉ በቂ ባለሙያ ለማፍራት ተግቶ እየሰራ ያለ ፌዴሬሽን ሲሆን በየደረጃው ለተለያዩ እግር ኳስ ሙያተኞች ስልጠናዎችን ስሰጥ መቆየቱ የሚታወስ ነው። በመሆኑም በ2017 ዓም ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመታበባር CAF ''D'' License የአሰልጣኞች ስልጠና ለመስጥት ዝግጅት ስላጠናቀቀ በሲዳማ ክልል ዞን፣ወረዳ እና ከተማ አስተዳደሮች የምትገኙ ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት በሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ቢሮ በመምጣት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።

  • без подписи

  • #ሲዳማ_ሊግ የመጀመሪያው የሲዳማ ሊግ የአንደኛ ሳምንት መርሃግብር ነገ እና ከነገ ወዲያ በሚድረጉ ጨዋታዎች ይቀጥላል። ነገ ቅዳሜ 29/6/17 ዓም የሚደረጉ መርሃግብሮች ሎካ አባያ ከ ዳዬ ከተማ  (ይርጋለም ሁለገብ ስታዲየም) አለታ ከተማ ከ ዳራ ቃባዶ( ጩኮ ሁለገብ ስታዲየም ) በሪያ ሀ/ዙ ከ ጩኮ ወረዳ(ዶሬ ሁለገብ ስታዲየም) እሁድ 30/06/17 ዓም የሚደረጉ መርሃግብሮች አርቤጎና ከ ወንዶ ገ/ከተማ(አርቤጎና ስታዲየም) ጩኮ ከተማ ከ በንሳ ወረዳ(ጩኮ ሁለገብ ስታዲየም) ሀሁ ሀዋሳ ከ ሀዋሳ ዙሪያ (ሀዋሳ አርተፊሻል ) *ሁሉም ጨዋታዎች ከቀን 8:00 ሰዓት ጀምሮ መከናወን ይጀምራሉ። የሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи