tgindex
School of Indiana (Kality branch)

School of Indiana (Kality branch)

Статистика
@soikalityанглийский

Dear parents, Click on the grade level of your child to get all the necessary materials.

Последний пост
5 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 295
−2 за 3 дн.
Сутки
+1
+0,02%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
6 874
20 постов
Вовлечённость
160,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
5 416
1/48двое суток
6 206
1/72трое суток
6 694

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 5 авг.2 8069

    без подписи

  • 31 июл.4 4966

    ቀን፦ 24/11/2018ዓ.ም ለነባር ተማሪ ወላጆች በሙሉ፤                   የ2019 የትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች ምዝገባ የመጨረሻ ቀን ዛሬ ሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም. መሆኑ ይታወቃል። ይሁን እንጅ ጥቂት ወላጆች በተለያዩ ምክንያቶች በምዝገባ ሰሌዳው መሰረት ልጆቻቸውን ማስመዝገብ እንዳልቻሉ ስላሳወቁን የምዝገባው ቀን እስከ ሰኞ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን። ማሳሰቢያ፦ እስካሁን በተለያዩ ምክንያቶች ት/ቤት ለመቀየር የወሰናችሁና መልቀቂያ ያልወሰዳችሁ እስከ ማክሰኞ ሐምሌ 28/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ የተማሪውን አንድ ጉርድ ፎቶ ይዛችሁ በመምጣት መልቀቂያውን እንድትወስዱ በጥብቅ እናሳስባለን::                                         ት/ቤቱ!

  • 30 июл.4 3965

    ለ3ኛ እና 4ኛ  ክፍል ነባር ተማሪ ወላጆች በሙሉ:- የ2019 ትምህርት ዘመን የ3ኛ እና 4ኛ ክፍል ምዝገባ ሐምሌ 22 እና 23/2018 ዓ.ም የምደረግ መሆኑ ይታወቃል:: በ23/11/2018 ዓ.ም ከሰዓት በማብራት መቋረጥ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ምዝገባ በዛሬው ዕለት 23/11/2018ዓ.ም ከጠዋት ጀምሮ እየተከናወነ ስለሆነ ልጆቻችሁን እንድታስመዝግቡ በአክብሮት እናሳውቃለን::                                     ት/ቤቱ

  • 24 июл.6 4687

    ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ነባር ተማሪ ወላጆች በሙሉ:- የ2019 ትምህርት ዘመን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል የነባር ተማሪዎች በምዝገባ ሰሌዳ መሠረት ዛሬ ዓርብ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም 10:30 ላይ የምጠናቀቅ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን::                                     ት/ቤቱ

  • 23 июл.6 5732

    https://t.me/schoolofindiana

  • 23 июл.5 7463

    ለ9ኛ ክፍል ነባር ተማሪ ወላጆች በሙሉ:- የ2019 ትምህርት ዘመን የ9ኛ ክፍል ነባር ተማሪዎች የሚከናወነው ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን ከዚህ በኋላ ላለው ጊዜ በአለም ባንክ ቅርንጫፍ ት/ቤታችን የምተላለፉ መረጃዎችን ለማግኛት School of Indiana(Alembank Branch) የምለውን ቴሌግራም ቻነል ይቀላቀሉ ወይም ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ:: ት/ቤቱ

  • 22 июл.6 506120

    без подписи

  • 20 июл.6 5484

    ቀን:- 13/11/2018 ዓ.ም ለክረምት ሰርቪስ ተጠቃሚዎች ከዛሬ ጀምሮ የት/ቤቱ ሰርቪስ አገልግሎት መስጠት ይጀምራሉ:: ከት/ቤት በሰላም ህንፃ ማህበር ቤት ገላን ኮንዶሚኒየም አዲሱ ሳይት ... ሹሬር ፀጋዬ ... 0913643716 ከት/ቤት በሳሎ ብረታብረት ማህበር ቤት ገላን ኮንዶሚኒየም አሮጌው ሳይት ... ሹሬር አማረ ... 0926889584 ከት/ቤት በ 08፣ መዓዛ ፈርኒቸር ፣ 09 ፣ አቃቂ ፣ አሳማ ግቢ ፣ ቅሊንጦ ... ሹፌር ኤፍሬም ...0920739788

  • 17 июл.7 45510

    без подписи

  • 15 июл.7 53018

    без подписи

  • 15 июл.6 7449

    без подписи

  • 10 июл.7 6743

    без подписи

  • 8 июл.8 80715

    ቀን 01/11/2018 ጉዳዪ : ክፍያ እንድታጠናቅቁ ስለማሳሰብ   የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ባሳወቅነው መሠረት በርካታ ወላጆች የላጠናቀቁትን ማንኛውንም ክፍያ በማጠናቀቅ የልጆቻቸውን ሪፖርት ካርድ ወስደዋል፡፡ ይሁን እንጂ ጥቂት ወላጆች ክፍያ ባለማጠናቀቃቸው ምክንያት ሪፖርት ካርድ መውሰድ ካለመቻላቸውም ባሻገር ለቀጣይ ዓመት ላጆቻቸውን ለማስመዝገብ የሚቸገሩ ይሆናል፡፡ በመሆኑም የ2019 ምዝገባ ከመጀመሩ በፊት ክፍያ ያጠናቀቃቹህበትን ማስረጃ እስከ ሐምሌ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ሒሳብ ክፍል በማቅረብ እና ክሊራንስ በመውሰድ የልጆቻችሁን ሪፖርት ካርድ በመውሰድ ለቀጣዩ ዓመት ምዝገባ ራሳችሁን አዘጋጅታችሁ እንድትጠብቁ እያሳሰብን ይህንን ማድረግ ባትችሉ ለሚፈጠረው ችግር ኃላፊነቱን የምትወስዱ መሆኑን እናሳስባለን፡፡ ት/ቤቱ

  • 7 июл.8 03217

    ቀን:- 30/10/2018 ዓ.ም ለውድ ወላጆች በሙሉ:- ጉዳዩ:- የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ቀን መራዘሙን ስለማሳወቅ ከሁሉ በማስቀደም የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን ከዚህ በፊት በላክነው መልዕክት የ2019 ዓ.ም የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሐምሌ 01/2018 ዓ.ም የምጀምር መሆኑን ማሳወቃችን ይታወቃል:: ይሁን እንጂ የምዝገባ ህደቱን ለማቅለል የምዝገባ ሲስተሙ እየተስተካከለ በመሆኑ የነባር ተማሪዎች ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን በአክብሮት እያሳወቅን በቀጣይ ምዝገባው የምጀመርበት ቀን ዝርዝር መረጃዎች ለወደፊት የምናሳውቅ ይሆናል፡፡ የት/ቤቱ አስተዳደር

  • 6 июл.8 18116

    👉 ውድ ወላጆች:- የተማሪዎች ሪፖርት ካርድ የፊታችን ማክሰኞ ማለትም 30/10/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30-6:00 ብቻ ስለሚሰጥ በዕለቱ ተገኝታችሁ እንድትወስዱ ስንል በድጋሜ እናስታውሳለን። የነባር ተማሪ ምዝገባ ዝርዝር መረጃ በቅርብ ጊዜ የምናሳውቅ ይሆናል:: ት/ ቤቱ

  • 6 июл.8 5458

    Congratulations! 100% Promoted!! We proudly congratulate all Grade 6 students for successfully passing the Exam. Your hard work, dedication, and perseverance have brought this wonderful success. Our heartfelt appreciation goes to parents for their continuous support, to our committed teachers for their tireless efforts, and to our administrative staff for their valuable contribution behind the scenes. This achievement is a result of teamwork, commitment, and shared dedication. Together, we celebrate this proud milestone! Congratulations to all again! Check your results through this link https://aa6.ministry.et/#/result

  • 5 июл.5 72110

    የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይሆናል፡፡ (ሰኔ 28/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይደረጋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2018 የትምህርት ዘመንን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ አርሞ ይፋ ማድረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ነው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 8 -10 /2018 ዓ.ም ድረስ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 199 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለተከታታይ ሶስት ቀናት መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

  • 1 июл.7 44614

    ቀን:- 24/10/2018ዓ.ም መልዕክት ለሁሉም ነባር ወላጆች:- ከሁሉ በማስቀደም የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የ2019 ትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 1/2018 ዓ.ም ጀምሮ እንደምደረግ ከዚህ በፊት በላክነው መልዕክት ማሳወቃችን ይታወሳል:: በመሆኑም በምዝገባው ወቅት ለሁሉም ተማሪዎች (ዕድሜያቸው ከ5 ዓመት በላይ ለሆኑ ተማሪዎች) የፋይዳ መታወቂያ (FAN) ቁጥር ስለምያስፈልግ እስከአሁን ለልጆቻችሁ የፋይዳ መታወቂያ ያላወጣችሁ ወላጆች ከወዲሁ ዝግጁ እንድትሆኑ በአክብሮት እናሳውቃለን:: ት/ቤቱ

  • 29 июн.8 7186

    Congratulations! 100% Promoted!! We proudly congratulate all Grade 8 students for successfully passing the Exam. Your hard work, dedication, and perseverance have brought this wonderful success. Our heartfelt appreciation goes to parents for their continuous support, to our committed teachers for their tireless efforts, and to our administrative staff for their valuable contribution behind the scenes. This achievement is a result of teamwork, commitment, and shared dedication. Together, we celebrate this proud milestone! Congratulations to all! Check your results through this link https://aa.ministry.et/#/result

  • 18 июн.9 08917

    без подписи