School of Indiana (Kality branch)
описание
Dear parents, Click on the grade level of your child to get all the necessary materials.
4 305
подписчиков
Охват к подписчикам
161,5%
ERR
Реакции к просмотрам
0,00%
0 на 20 постов
Пересылки к просмотрам
0,22%
299
Постов в день
0,0
всего 20
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 5 авг.без подписи0,00%
- 31 июл.ቀን፦ 24/11/2018ዓ.ም ለነባር ተማሪ ወላጆች በሙሉ፤ የ2019 የትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች ምዝገባ የመጨረሻ ቀን ዛሬ ሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም. መሆኑ ይታወቃል። ይሁን እንጅ ጥቂት ወላጆች በተለያዩ ምክንያቶች በምዝገባ ሰሌዳው መሰረት ልጆቻቸውን ማስመዝገብ እንዳልቻሉ ስላሳወቁን የምዝገባው ቀን እስከ ሰኞ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን። ማሳሰቢያ፦ እስካሁን በተለያዩ ምክንያቶች ት/ቤት ለመቀየር የወሰናችሁና መልቀቂያ ያልወሰዳችሁ እስከ ማክሰኞ ሐምሌ 28/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ የተማሪውን አንድ ጉርድ ፎቶ ይዛችሁ በመምጣት መልቀቂያውን እንድትወስዱ በጥብቅ እናሳስባለን:: ት/ቤቱ!0,00%
- 30 июл.ለ3ኛ እና 4ኛ ክፍል ነባር ተማሪ ወላጆች በሙሉ:- የ2019 ትምህርት ዘመን የ3ኛ እና 4ኛ ክፍል ምዝገባ ሐምሌ 22 እና 23/2018 ዓ.ም የምደረግ መሆኑ ይታወቃል:: በ23/11/2018 ዓ.ም ከሰዓት በማብራት መቋረጥ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ምዝገባ በዛሬው ዕለት 23/11/2018ዓ.ም ከጠዋት ጀምሮ እየተከናወነ ስለሆነ ልጆቻችሁን እንድታስመዝግቡ በአክብሮት እናሳውቃለን:: ት/ቤቱ0,00%
- 24 июл.ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ነባር ተማሪ ወላጆች በሙሉ:- የ2019 ትምህርት ዘመን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል የነባር ተማሪዎች በምዝገባ ሰሌዳ መሠረት ዛሬ ዓርብ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም 10:30 ላይ የምጠናቀቅ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን:: ት/ቤቱ0,00%
- 23 июл.https://t.me/schoolofindiana0,00%
- 23 июл.ለ9ኛ ክፍል ነባር ተማሪ ወላጆች በሙሉ:- የ2019 ትምህርት ዘመን የ9ኛ ክፍል ነባር ተማሪዎች የሚከናወነው ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን ከዚህ በኋላ ላለው ጊዜ በአለም ባንክ ቅርንጫፍ ት/ቤታችን የምተላለፉ መረጃዎችን ለማግኛት School of Indiana(Alembank Branch) የምለውን ቴሌግራም ቻነል ይቀላቀሉ ወይም ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ:: ት/ቤቱ0,00%
- 22 июл.без подписи0,00%
- 20 июл.ቀን:- 13/11/2018 ዓ.ም ለክረምት ሰርቪስ ተጠቃሚዎች ከዛሬ ጀምሮ የት/ቤቱ ሰርቪስ አገልግሎት መስጠት ይጀምራሉ:: ከት/ቤት በሰላም ህንፃ ማህበር ቤት ገላን ኮንዶሚኒየም አዲሱ ሳይት ... ሹሬር ፀጋዬ ... 0913643716 ከት/ቤት በሳሎ ብረታብረት ማህበር ቤት ገላን ኮንዶሚኒየም አሮጌው ሳይት ... ሹሬር አማረ ... 0926889584 ከት/ቤት በ 08፣ መዓዛ ፈርኒቸር ፣ 09 ፣ አቃቂ ፣ አሳማ ግቢ ፣ ቅሊንጦ ... ሹፌር ኤፍሬም ...09207397880,00%
- 17 июл.без подписи0,00%
- 15 июл.без подписи0,00%
- 15 июл.без подписи0,00%
- 10 июл.без подписи0,00%