tgindex

የተሻለውን ኪዳን መኖር ( Living the better covenant)

Статистика
@solagrace02английский

ዕብራውያን 7 (Hebrews) 22፤ እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል። Hebrews 7 (WEB) - ዕብራውያን 22: By so much has Jesus become the collateral of a better covenant. 👉ለማንኛውም ጥያቄ :-ወንድም ሰለሞን መንገሻ ◀️09 04 47 37 76

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
ещё не заходили
Постов за неделю
12
Всего постов
49
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
689
0 за 4 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
131
40 постов
Вовлечённость
19,0%
к подписчикам
Постов в день
1,7
всего 49
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
103
1/48двое суток
118
1/72трое суток
127

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • በቅዱሱ ስፍራ ርኩሱ ስገለጥ ያኔ የዓለም ፍፃሜው እንደተቃረበ እናስተውላለን።

  • 📌በአዲስ አበባ የምትገኝ የወንጌል እውነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ሳምንታዊ መርሃግብሮች 📌 ዘወትር እሁድ  ጠዋት 04:00 - 06:30 👉 የጌታ ራት ፣ የአምልኮ እና የትምህርት ግዜ 📌 ዘወትር ማክስኞ  ምሽት 11:30 - 02:00 👉 የጸሎት ፣ የምልጃና እና የምሥጋና ግዜ 📌 ዘወትር እሮብ  ምሽት 11:30 - 02:00 👉 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ግዜ 📌 ዘወትር ሐሙስ  ምሽት 11:30 - 02:00 👉 የአምልኮ እና የትምህርት ግዜ      📌 ዘወትር ቅዳሜ  ምሽት 11:30 - 02:00 👉 የአምልኮ እና የትምህርት ግዜ 📍አድርሻ፦ ከደንበል ወደ ባንቢስ ወይም ከባንቢስ ወደ ደንበል በሚወስደው መንገድ ከAdwest Hotel አጠገብ 📞 Contact ☎️ +251992473603 ☎️ +251923018402 ☎️ +251911510161

  • https://play.google.com/store/apps/details?id=com.gospeltruth.churchdoctrinal1&pcampaignid=web_share

  • ስልታዊ ነገር መለኮት ቅጽ 1 part 7

  • ስልታዊ ነገር መለኮት ቅጽ 1 part 6

  • ስልታዊ ነገር መለኮት ቅጽ 1 part 5

  • ስልታዊ ነገር መለኮት ቅጽ 1 part 4

  • ስልታዊ ነገር መለኮት ቅጽ 1 part 3

  • ስልታዊ ነገር መለኮት ቅጽ 1 part 2

  • ስልታዊ ነገር መለኮት ቅጽ 1 part 1

  • без подписи

  • ✍ የወደድከኝ ጊዜ ***** ሰማይ የለም ነበር ፣ ገና አልተዘረጋም ቀን አልተቆጠረም ፣ አልመሸም አልነጋም ጨረቃ የለችም ፣ በምሽት ላይ ደምቃ ጸሐይም አታውቅም ፣ ወጥታና ጠልቃ የወደድከኝ ጊዜ....... የብሱ ተገላልጦ ፣ ምድር አልተባለም ውኃ በአንድ ስፍራ ፣ አልተሰበሰበም ምድር መሽከርከሯን ፣ ገና አልጀመረችም የሜዳን ቡቃያ ፣ አላበቀለችም የወደድከኝ ጊዜ....... ወፎች በሰማይ ላይ ፣ መብረር አልጀመሩም አራዊቱ ሁሉ ፣ በስም አልተጠሩም ምድርን ሊያጠጡ ፣ ወንዞች አልፈሰሱም አሦች በባሕር ውስጥ ፣ አልተንቀሳቀሱም የመረጥከኝ ጊዜ....... እኔ እንኳን ራሴ ፣ ገና አልተፈጠርኩም አንተን አላወ'ኩም ፣ አንተን አልመረጥኩም ያለነቀፌታ ፣ ያለ እንከን አ'ረከኝ ህፀፅ የሌለበት ፣ እድፍ አልባ አ'ረከኝ አለም ሳይፈጠር ፣ ይሄ ሁሉ ሳይሆን በክርስቶስ መረጥከኝ ፣ በፍቅር እንድሆን እናማ እንዲህ አልሁህ....... ሞቴን ልትሞትልኝ ፣ ግድ ያለህ መሞቴ የዘላለም እረፍት ፣ የሁሌ ሰንበቴ የሕይወት ቃል ያለህ ፣ ቃል የታጣልህ ቃል ፍቅር ከሚለው ቃል ፣ ማፍቀርህ ይልቃል ከዚያም ደሞ ያልፋል ከዚያም ከዚያም ያልፋል ታውቆ አይጨረስም ፣ ከቶ አይዘለቅም ይሄ ድንቅ ፍቅርህ ፣ ይዞ ደሞ አይለቅም!! በገጣሚ ሄኖክ አሸብር

  • Ephesians 4 አማ62 - ኤፌሶን 15: ነገር ግን እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ እርሱ ራስ ወደሚሆን ወደ ክርስቶስ እንደግ፤

  • አራቱ የሐዋርያት ጉባዔ 1. የሐዋርያት ትምህርት 2. ህብረት 3. እንጀራውን መቁረስ 4. ፀሎት Acts 2 አማ62 - ሐዋ. ሥራ 42: በሐዋርያትም ትምህርትና በኅብረት እንጀራውንም በመቍረስ በየጸሎቱም ይተጉ ነበር።

  • የቅዱሳን የመሰብሰብ ዓላማው ክርስቶስ ነው።

  • ክርስቶስን ያገኘ ቤተከርስቲያንን ልያጣት አይችልም።

  • https://t.me/solascriptura123

  • ይህ ነው የኔ ማህበር የወንድሞቸም ህብረት :: በአድስ አበባ አከባቢ ያላችሁ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ኑ ከእኛ ጋር ተንኮል የለለበትን የእግዚአብሔርን ንፁህ ቃል በንፁህ አቀራረብ ንፁህ በሆነ መንገድ እንማር ጌታንም እናምልከው:: ፀጋ ይብዛልን

  • 📌በአዲስ አበባ የምትገኝ የወንጌል እውነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ሳምንታዊ መርሃግብሮች 📌 ዘወትር እሁድ  ጠዋት 04:00 - 06:30 👉 የጌታ ራት ፣ የአምልኮ እና የትምህርት ግዜ 📌 ዘወትር ማክስኞ  ምሽት 11:30 - 02:00 👉 የጸሎት ፣ የምልጃና እና የምሥጋና ግዜ 📌 ዘወትር እሮብ  ምሽት 11:30 - 02:00 👉 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ግዜ 📌 ዘወትር ሐሙስ  ምሽት 11:30 - 02:00 👉 የአምልኮ እና የትምህርት ግዜ      📌 ዘወትር ቅዳሜ  ምሽት 11:30 - 02:00 👉 የአምልኮ እና የትምህርት ግዜ 📍አድርሻ፦ ከደንበል ወደ ባንቢስ ወይም ከባንቢስ ወደ ደንበል በሚወስደው መንገድ ከAdwest Hotel አጠገብ 📞 Contact ☎️ +251992473603 ☎️ +251923018402 ☎️ +251911510161

  • без подписи