ተማሪው Student طلب סטוּדֶנט φοιτητής...
описание
መረጃ እና ማስረጃ ላይ ተንተርሶ አነጻጽሮ አመክኖያዊ እምነት መሻት ፤ ጨለምተኛ እና ጭፍን ከመሆን መራቅ ፤ ወደ ሀቅ ጎዳና ይመራል ! ።
115
подписчиков
Охват к подписчикам
265,2%
ERR
Реакции к просмотрам
1,00%
61 на 20 постов
Пересылки к просмотрам
0,41%
25
Постов в день
0,0
всего 20
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 7 февр.ኢንሻአላህ !3,70%
- 11 нояб.ለሰዎች ያጋሩ2,55%
- 17 окт. 2025 г.አንድ አካል (ኢየሱስ) አምላክ ለመሆን የግድ አምላክ ነኝ ማለት አለበት እንዴ .... አዎ እራሱ ለራሱ self awareness ከሌለው በንቃተ ህሊናው ያልተቀበለውን አንተ ነህ ስላልከው ይሆናልን? አንዱ ምን አለኝ አንተ አላሙዲ (ሐብታም) and i said BIG NO AM NOT “ኢየሱስም፦ ስለ ምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር ማንም የለም።” — ማርቆስ 10፥182,02%
- 7 нояб.በፍጥነት እያደገ ያለው ሐይማኖት ኢስላም ነው ብዙ አመርቂ የሚባል የደዐዋ ስራዎች የኢስላም እውነት በሰፊው መስተማሩ አንዱ ሆነ ሳለ በተቃርኖ ያልተዋጠላቸው "ብዙ ስለሚወለዱ ነው?" እናስ ¡ እኛ አትውለዱ ብለናል እንዴ እውነት በመውለድ ከሆነ ፈልፍሉ ቀልዱ ቀልድ ነው PEW RESEARCH ባወጣው ጥናት በአለም ላይ ባለው ቁጥር ልክ በከፍተኛ ደረጃ አማኝ የሚመናመንበት ሐይማኖት ክርስትና ነው ይህ የሆነው እኛ ስለምንወልድ እናተ ደሞ ስለምትሞቱ ሳይሆን ሐይማኖታቸውን ለማዋቅ ለማጥናት ለመርመር የሚጥሩ እየቀየሩ በመሆኑ ነው !1,91%
- 17 февр.በወንድም አሊ ለ እኔ student ስጦታ ደርሶኛል አላህ ኸይር ጀዛውን ይክፈለው ዱዐ አድርጉለት አደራ !1,90%
- 26 окт.ጋብቻ በገነት 🤝 👆1,71%
- 3 нояб.ብዙ ጊዜ የእግዚአብሔርን ህግጋት መተግበር ከባድ ነው ኢየሱስ በኛ ቦታ ተገበረልን የሚል ስብከት እንሰማለን እውን ግን ከባድ ነበረ ... “እኔ ዛሬ የማዝዝህ ይህች ትእዛዝ ከባድ አይደለችም፥ ከአንተም የራቀች አይደለችም።” — ዘዳግም 30፥111,36%
- 17 окт. 2025 г.ኢየሱስ አምላክ ላለመሆኑ ግልጽ ምላሽ ምን አለህ مَّا الْمَسِيحُ ابْنُ مَرْيَمَ إِلَّا رَسُولٌ قَدْ خَلَتْ مِن قَبْلِهِ الرُّسُلُ وَأُمُّهُ صِدِّيقَةٌ ۖ كَانَا يَأْكُلَانِ الطَّعَامَ ۗ انظُرْ كَيْفَ نُبَيِّنُ لَهُمُ الْآيَاتِ ثُمَّ انظُرْ أَنَّىٰ يُؤْفَكُونَ የመርየም ልጅ አልመሲሕ ከበፊቱ መልክተኞች በእርግጥ ያለፉ የኾነ መልክተኛ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡ እናቱም በጣም እውነተኛ ናት፡፡ (ሁለቱም) ምግብን የሚበሉ ነበሩ፤ አንቀጾችን ለነርሱ (ለከሓዲዎች) እንዴት እንደምናብራራ ተመልከት ከዚያም (ከእውነት) እንዴት እንደሚመለሱ ተመልከት፡፡ ቁርዐን 5:75 ጥራት ልቅና ይገባው አንዱ ሀያሉ ፈጣሪ አላሁ ሱብሀነህ ቁርዐን ዝም ብለህ የምታነበው መጽሐፍ ሳይሆን ማስተንተን ጽሞናን ይሻል... ድንቅ ነው أَفَلَا يَتَدَبَّرُونَ الْقُرْآنَ أَمْ عَلَىٰ قُلُوبٍ أَقْفَالُهَا ቁርኣንንም አያስተነትኑምን? በእውነቱ በልቦቻቸው ላይ ቁልፎቿ አልሉባትን? ቁርዐን 47:24 ጁምዐ 🌸1,34%
- 19 окт. 2025 г.ተጠርተናል ተመርጠናል .. "ሙስሊም የምትሆነው ሰው በመሆንህ ብቻ ነው ተመርጠህ ሌላ የሆንክ ከመሰለህ መራጩ ሰይጣን እንጂ አላህ ፍጥረቱን አያበላልጥም" وَقَالَ الشَّيْطَانُ لَمَّا قُضِيَ الْأَمْرُ إِنَّ اللَّهَ وَعَدَكُمْ وَعْدَ الْحَقِّ وَوَعَدتُّكُمْ فَأَخْلَفْتُكُمْ ۖ وَمَا كَانَ لِيَ عَلَيْكُم مِّن سُلْطَانٍ إِلَّا أَن دَعَوْتُكُمْ فَاسْتَجَبْتُمْ لِي ۖ فَلَا تَلُومُونِي وَلُومُوا أَنفُسَكُم ۖ مَّا أَنَا بِمُصْرِخِكُمْ وَمَا أَنتُم بِمُصْرِخِيَّ ۖ إِنِّي كَفَرْتُ بِمَا أَشْرَكْتُمُونِ مِن قَبْلُ ۗ إِنَّ الظَّالِمِينَ لَهُمْ عَذَابٌ أَلِيمٌ ነገሩም በተፈጸመ ጊዜ ሰይጣን ይላቸዋል «አላህ እውነተኛውን ቃል ኪዳን ገባላችሁ፡፡ ቃል ኪዳንም ገባሁላችሁ፤ አፈረስኩባችሁም፡፡ ለእኔም በእናንተ ላይ ምንም ስልጣን አልበረኝም፡፡ ግን ጠራኋችሁ፡፡ ለእኔም ታዘዛችሁ፡፡ ስለዚህ አትውቀሱኝ፤ ነፍሶቻችሁንም ውቀሱ፡፡ እኔ የምረዳችሁ አይደለሁም፡፡ እናንተም የምትረዱኝ አይደላችሁም፡፡ እኔ ከአሁን በፊት ለአላህ ተጋሪ በአደረጋችሁት ነገር ካድኩ፡፡ በዳዮቹ ለእነርሱ በእርግጥ አሳማሚ ቅጣት አላቸው፡፡» ✍️ student1,25%
- 3 нояб.ብዙ ጊዜ የእግዚአብሔርን ህግጋት መተግበር ከባድ ነው ኢየሱስ በኛ ቦታ ተገበረልን የሚል ስብከት እንሰማለን እውን ግን ከባድ ነበረ ... “እኔ ዛሬ የማዝዝህ ይህች ትእዛዝ ከባድ አይደለችም፥ ከአንተም የራቀች አይደለችም።” — ዘዳግም 30፥110,91%
- 17 окт. 2025 г."ሥላሴ ትትረመም.. "አንድስ እንኳን የተረዳት የለም" ይሉህና ሐዲስ ላይ ሙሐዲስ ነን ሸርህ ከትበናል ብለው ሲመጡ ግርምት ሳይሆን ትንግርት ነው " 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸0,69%
- 26 окт.без подписи0,61%