tgindex

Abu Ruhama

описание

➧«ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ፡፡ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ፡፡ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ»፡፡ (ማኢዳ፥3)

978
подписчиков
Охват к подписчикам
1,3%
ERR
Реакции к просмотрам
0,15%
1 на 32 постов
Пересылки к просмотрам
0,29%
2
Постов в день
1,7
всего 33

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 2 окт. 2024 г.без подписи0,88%
  • 14 авг.የሰው ልጅ በተፈጥሮው ስሜታዊ ፍጡር ነው። በዘመናዊው የሥነ-ልቦና እና የፊዚዮሎጂ ሳይንስ እንደተረጋገጠው፣ በአካል መነካካት በሰውነታችን ውስጥ እንደ "ኦክሲቶሲን" እና "ዶፓሚን" ያሉ የቅርበት እና የስሜት መነሳሳትን የሚፈጥሩ ሆርሞኖች እንዲመረቱ ያደርጋል። ንክኪ በሁለት ሰዎች መካከል ያለውን ሥነ-ልቦናዊ የርቀት ግድግዳ የማፍረስ ከፍተኛ ኃይል አለው። ​እስልምና ይህንን የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ዝንባሌ (ፍትወተ-ሥጋ) በሚገባ ያውቃል። በመሆኑም ሎጂኩ እጅግ ግልጽ ነው፦ "አንድን አደጋ ለመከላከል፣ ወደ አደጋው የሚያደርሱትን መንገዶች በሙሉ መዝጋት ያስፈልጋል።" አንድ ሰው በሚያዳልጥ ጭቃ ላይ እየተንሸራተተ "አልወድቅም" ብሎ ማሰብ እንደማይችለው ሁሉ፣ የሰውን ልጅ ከተፈጥሯዊ ስሜቱ ጋር እያጋጩ "በንጹህ ልብ ከተደረገ ችግር የለውም" ማለት ምክንያታዊነት የጎደለው የዋህነት ነው። ለዚህም ነው እስልምና መጨባበጥን እንደ አንድ የዝሙት መግቢያ በመቁጠር አስቀድሞ በር የሚዘጋው። መጽሀፍ ቅዱስ በማቴዎስ ወንጌል፣ ምዕራፍ 5፣ ቁጥር 28 ፦ "ወደ ሴት ያየ ሁሉ የተመኛትም ያን ጊዜ በልቡ ከእርስዋ ጋር አመንዝሮአል"። ይላል። ​እዚህ ላይ አንድ መሠረታዊ ጥያቄ እናንሳ፤ መጽሐፍ ቅዱስ "ማየት" ብቻውን የልብን ንጽህና አጉድፎ ወደ "ልብ ዝሙት" ያደርሳል ብሎ ካመነ፣ ከእይታ በበለጠ እጅግ ጠንካራ ስሜትን የሚቀሰቅሰው "አካላዊ ንክኪ (መጨባበጥ)" እንዴት "በንጹህ ልብ" በሚል ሰበብ ችላ ሊባል ይችላል? እይታ ኃጢአት ከሆነ፣ መነካካት በሎጂክ ደረጃ የከፋ ነው። አላህ የሰው ልጅን የፈጠረ ጌታ እንደመሆኑ፣ ለሰው ልጅ የቱ እንደሚበጀው አስቀድሞ በማወቅ መከላከያ አጥርን አበጅቶለታል። እስልምና እጅግ ተግባራዊ (Practical) የሆነ ዲን ነው። በሽታው ከመጣ በኋላ መድኃኒት ከመፈለግ፣ በሽታው የሚመጣበትን መንገድ አስቀድሞ ማድረቅን የሚመርጥ መለኮታዊ ሀይማኖት ነው። ፌስቡክ | ዋትስአፕ0,00%
  • 14 авг.ኔታኒያሁ እንግሊዝ በቅርቡ ኢስላማዊት ሪፐብሊክ መሆኗን መግለፁ በአለምአቀፍ ሚዲያዎች ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኗል። የወራሪዋ እና ህገወጥ ሰፋሪዋ ሀገር መሪ እንግሊዝን ኢስላማዊት ሪፐብሊክ ብሪታኒያ ሲል ጠርቷታል። ናታኒያሁ አክሎም እንግሊዝ የኑክሌያር መሳሪያ የታጠቀች ሙስሊም ሀገር ናት ብሏታል። ኔታኒያሁ ይህን ያለው የእንግሊዝ ፖለቲካ በከፍተኛ ሁኔታ መቀየሩን ተከትሎ ነው። በእንግሊዝ ውስጥ በርካታ ሙስሊም ባለስልጣናት ወደ ፊት እየመጡና የሙስሊሞች ቁጥር በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመረ ከመሆኑም ሌላ እንግሊዝ የቀድሞ ድጋፏን ለእስራኤል መቀነሷን ተከትሎ ኔታኒያሁ በኢስላማዊነት ፈርጇታል። አዲሱ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዲ በርን በእስራኤል አመራሮች ፣ ተቋማትና ሰፋሪዎች ላይ ማእቀብ እንደሚጥሉ መናገራቸውን ተከትሎ እስራኤል ቁጣዋን ገልፃለች። የቀድሞው የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዊስተን ቸርች ልጆች ከእስራኤል ጎን ተሰልፈው ለመዋጋት የተጓዙበትን ታሪክ አስተዋሶ እንግሊዝ ምን ያክል የእስራኤል ጠበቃ እንደነበረች የገለፀው ናታኒያሁ አሁን ላይ ያንን ማሰብ እንኳ አይቻልም አሁን ያለቺው ኢስላማዊቷ ሀገር እንግሊዝ ነች ብሏል። የአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ጄዲ ቫንስም በሰጠው መግለጫ እንግሊዝ በኢስላሞች ትዋጣለች አሜሪካም ቀጣይ ፕሬዚዳንቷ ሙስሊም ሊሆን ይችላል በማለት የተሰማውን ስጋት ተናግሯል። ቴሌግራም 👉 t.me/Seidsocial0,00%
  • 14 авг.ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "በእኔ ላይ አንድን ሰለዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድለታል።" አሏሁመ ሶሊወሰሊም ወባሪክ ዐላነቢይና ሙሀመድ صَلَّى اللّٰهُ عَلَيهِ وَاٰلِهٖ وَسَلِِّم ⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢠⣶⣦⣀ ⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⣾⣿⣿⣿⣷⡄ . . የጁሙዓ ስጦታ🎁⢀⢀⢀⢻⣿⣿⣿⡿ ⢀⢀⢀⢀ ⢀ ይጫኑ ⣠⡶⠿⠛⠛⠉⠁ ⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢸⡆⢀⢀⢀⡴⠚⠉ ⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⠈⡇⢠⣿⣿⣷⣶⣶⣶⣶⣶⣶⣤⣤⣤⣤⡄ ⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⣷⢀⠉⠉⠉⠙⠛⠛⠛⠛⢛⣿⣿⣿⣿⣿ ⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⣿⡀⢀⢀⢀⢀⣀⣴⠶⠟⠋⠉ ⢸⣆⣀⣀⣀⣤⣶⡞⠈⣇⢀⢀⡴⠟⠉ ⠸⠿⠿⠿⠿⠟⠛⠁⢀⢻⣆⣾⡀ ⢀⢀⢀ﷺ⢀⢀⢀⢀⢀⠻⣿⣿⣦⡀ ⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⠙⠿⣿⣿ 🕌ሶሉ ዓላ ረሱሊላህ‼️ 🛰𝐀𝐝𝐝 ሱና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ✉️⇊⇊⇊⇊📨 © 𝐖𝐚𝐯𝐞⚡️@HikmaWave_bot0,00%
  • 13 авг.እንደነዚህ ሰዎች የክፋት ስብከት ግን ሙስሊሞች ላይ የደረሱ ጉዳቶች በጣም ትንሽ ናቸው ማለት ይቻላል። እንደነሱ ሴራና ክፋት ቢሆን እልቂቱም ጉዳቱም ከደረሰው በላይ ይሆን ነበር። እንደነሱ የክፋት ስብከት ሀገሪቷ እስካሁን መዝለቋም ተአምር ነው። ነጋ ጠባ በዚህ ልክ መር ^ዝ የሚጋት ህዝብ እንደነሱ ቅስቀሳ አለመሆኑም በአንፃራዊነት በጣም ከነሱ የተሻለ እንደሆነ መረዳት ይቻላል። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor0,00%
  • 13 авг.🌱⓶) በታጋሽነቱ የሚታወቀው ነቢይ ማን ይባላል⁉️ ተሳተፉ ቀላል ጥያቄ ነው! ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• © 𝐖𝐚𝐯𝐞⚡️@HikmaWave_bot0,00%
  • 12 авг.🌱መላእክት ሲያዩት የሚፈሩት ሶሓቢ ማን ነው⁉️ © 𝐖𝐚𝐯𝐞⚡️@HikmaWave_bot0,00%
  • 12 авг.📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰#አልዓርቢዓዐ 2⃣9⃣ #ሰፈር 1⃣4⃣4⃣8⃣ ሂ0,00%
  • 12 авг.የማለዳ መልእክት (44) ~ ስለ ሌሎች ጥፋት መናገር የሚፈልግ ሰው የመጀመሪያው የሚጠበቅበት ነጥብ ማስረገጥ ነው። የተነገረን ነገር የእውነት በተወራው መልኩ ነው ወይ? ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ማስረገጥ ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነው፣ ዋጂብ። አሉባልታ ላይ ተመስርቶ ማማት፣ ፍረጃ ውስጥ መግባት፣ ነገር ማራገብ፣ ለመልስ መቸኮል፣ ... አንደኛ ከተቅዋ ጋር የሚሄድ አይደለም። ሁለተኛ ከማንም በላይ የሚጎዳው እኛኑ ነው። ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ كَفى بالمَرءِ كَذِبًا أن يُحَدِّثَ بكُلِّ ما سَمِعَ "አንድ ሰው የሰማውን ሁሉ ማውራቱ ከውሸት በኩል (ውሸታም ለመባል) በቂው ነው።" [ሙስሊም፡ 5] ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ “በሰው ላይ መዋሸት ሰውየው ሙስሊምም ሆነ ካ^ፊር፣ መልካምም ሆነ አመፀኛ ሙሉ ለሙሉ ክልክል ነው። በሙእሚን ላይ መቅጠፍ ግን የከፋ ነው፡፡” [መጀመዑል ፈታዋ፡ 28/ 223] ውሸቱ ሰላም የሚያደፈርስ፣ ሰዎችን የሚያቆራርጥ፣ ደዕዋን የሚያሰናክል ከሆነ ደግሞ በሚደርሰው ጥፋት ሁሉ ተጠያቂነት ስለሚኖር በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋል። (ኢብኑ ሙነወር፣ ሶፈር 29 /1448) = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor0,00%
  • 12 авг.#NationalDialogue🇪🇹 በ4 የሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎች ላይ መግባባት ተደረሰ። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እየተካሄደ ባለው ሀገራዊ ምክክር፣ 4 የሥራ ቡድኖች በተመካከሩባቸው ምክረ ሃሳቦች ላይ መግባባት ላይ መድረሳቸውን አሳውቋል። እነዚህም አጀንዳዎች፦ • የሃይማኖት ጉዳዮች • የሰላም ግንባታ • የመንግሥት አደረጃጀትና ቅርጽ፣ የፖለቲካ ሥርዓት፣ የፖለቲካ ውክልናና የምርጫ ስርዓት • ሙስናና መልካም አስተዳደር .... ጉዳዮች ናቸው። እያንዳንዱ አጀንዳ 500 ተሳታፊዎች ባሉት የሥራ ቡድን ሲመከር ቆይቷል። ቡድኖቹ በተጠናቀሩ የጋራ ምክረ ሀሳቦቻቸው ላይ ተስማምተው በቃለ ጉባኤ ሰነዶች ላይ በመፈራረም መግባባቱን አረጋግጠዋል። በቀሪዎቹ አጀንዳዎችም በቀጣይ ቀናት ተመሳሳይ ምክክርና የመግባባት ሂደት እንደሚቀጥል ኮሚሽኑ ገልጿል። (ዝርዝር መረጃዎችን የምናቀርብ ይሆናል) ነሐሴ 5 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia0,00%
  • 12 авг.без подписи0,00%
  • 12 авг.без подписи0,00%