MAC-ETHIOPIA
Статистика'A Doctor Plus Persona' - Where The Hidden Characters Behind The White Gown Reveals. CONTACT ADMIN @Dr_Ad_Mic
- Последний пост
- 27 апр.
- Последнее чтение
- 19:30
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 35
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Gyn/obs Bedside ላይ,ስለ APH እየተማርን 7 ሰአት ሆኖ ሁላችንም ርቦን፣ደክሞን ለመሄድ ጓጉተን......corona pregnancy ላይ ስላለው ጉዳት ሚጠይቅ ተማሪ!😡 ለ 2 month infant. ...finally she came to this hospital supported by her mother ያልንስ....., ………እና እየቦረቀች እንድትመጣ ነው የፈለከው(the sinior) Good oral an tooth hygiene...ብለን ሰክሰን ፅፈን ሴትየዋ ሊያወሩ አፉቸውን ሲከፍቱ ምንም ጥርስ የሌላቸው ነገርስ! Round ላይ የቆመበት አልጋ የኛ መስሎን "doctor ትላንት patientቱ ሌላ...ነበር....ተተተቀይሮብኝ ነው ዛሬ.. ." ብለን የተቀበጣጠርነው ነገርስ፤ደሞስ ባለአልጋው binders ይዞ ዝምብሎ የሚያየን ነገርስ። Surgery thyroid ላይ percussion ስሩ ስንባል "mass"u ላይ percuss አድርገን የሚገርም bit box የፈጠርነው ነገርስ.…… NICU round ላይ ህፃናቱ ተምታተውብን ይሄ የማነው ሲባል ፀጥ ያልነው ነገርስ. ለ NICU P/E ,GUS...ላይ diamond type hair distribution ያልንስ. Trachea is palpable ያልንስ. Round ላይ ያንተ አልጋ ያለበትን room በር የምትዘጋው ልጅስ ደና ነህ... ከ ሲኒየሩ ቀደም ቀደም ብላቹ እየመራቹ የናንተ patient የሌለበት room ምታስገቡስ ወዴት ናቹ ለማስጨሰም በሚል ባንዴ ሶስት differential ጠርታቹ ምትጨርሱብንስ ጅላሶችስ አላቹ……… Oral ላይ ሲኒየር ከግራ ከቀኝ ሲያጣድፈን "doctor አንዴ ልተንፍስ ያልንስ.........." ብቻ 4Th year ከነሙሉ adventureሩ በፈጣሪ ፍቃድ አለፈ! 5th year.... በminor ፈታ...እንላለን ብንልም.....minorዎች ግን በፍፁም ፍቃደኛ አልነበሩም አንድ ሁለቴ አንጠባጥበው .....በቃ አፋ በሉአቸው ብለው ነው የተፋቱን.... 5th year ብዙ ለመሆን አስበን ምንም ያልሆንበት አመት. Ye minorዎች ማዛግ የTTP እዛው ከተማ ውስጥ መሆን ከ siniourዎቻችን የሰማውን የ 5th year ተዝናኖት እምብዛም feel እንዳናደረገው አደረገን. 5th year major አጭር..ነው...weekዎቹ አጭር ናቸው ለድራማ አይመችም ሳይጀመር ያልቃል. ገና ወደ ጥናት mood ስትገባ already 5th week ደርሰሀል..... Qualification exam ኳሊ በmedical life ውስጥ ምናልባትም በየትኛውም field ውስጥ ካሉ ፈተናዎች ሁሉ አውራ ይመስለኛል. Absolutly....draining... ትክክለኛ የመንፈስ ም የአዕምሮም የአካልም ድካም experience ምታደርግበት ግዜ ነው. የሆኑ ይደክሙኛል ብለህ ማታስባቸው ቦታዎች ሁላ ይደክሙሀል. ለምሳሌ...ምላስ...አይን...ጣት...ጆሮ..ምናምን ሁሉ አድካሚና አስጨናቂ ቀናት እንቅልፍ አልባ ለሊቶች....ለተከታታይ 5 ቀናት. ምናልባትም በነዛ ቀናቶች የአዕምሯችን activity በሳይንስ ቢጠና ሁሉ ደስ ይለኛል! ግን በፈጣሪ ፍቃድ ይህም እንዳያልፍ አለፈ! INTERNSHIP. ብዙ ድካም ብዙ ልፋት ......ለሁሉም እንደልጅ ታዞ መስራት......as a nurse...as a doctor...as a porter....as an attendant.....as every thing. ግን much experience...much knowledge.... 7 የለፋንባቸው አመታቶች በኔ እይታ ትርጉም ያገኙበት አመት ነው Internship. ትልቅ ሀላፊነት....ሀኪም መሆንን feel ያደረኩበት በፈተናዎች ብዛት ያጣሁትን passion . Somehow መልሼ ያገኘሁበት...... ከሁሉም years best year ነው ለኔ ከነ አስቸጋሪና ፈታኝ ባህሪው ጋር! Worth እንደምታደርግ ምታውቅበት, ፈተና ለማለፍ ሳይሆን for real life scenario for human life ምታነቡበት,የ attendant እና የ patient ምርቃት ምትቀበልበት....ብቻ ብዙ ብዙ ከነ ድካሙ ከነ ጭቅጭቁ ከነ ልፋቱ ከነ ሀዘን ከነ ደስታው በረከት ያለው አመት ነው ለኔ! በመጨረሻም በነዚህ አታካች ጊዜያቶች ሁሉ አብረን ወድቀን አብረን የተነሳን በደስታም ሆነ በሀዘን አብረን አሳልፈን በመጨረሻው ሰአት ላጣናት እህታችን ....ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን! ልባችን እንዳይመለስ ቢሰበርም ሰው የሚሞተው በሰው ልብ ውስጥ በሰው ትውስታ ውስጥ ሲሞት ነውና እህታችን ዘለአለም ላትረሺ በልባችን ውስጥ ትኖሪያለሽ! እንወድሻለን! ቀኔ በጋ ነበር እርር ያለ ጸደይ ነበር ፍክት ያለ ክረምት ነበር ጭፍግግ ያለ በሁሉም ውስጥ ግን በበጋው ሀሩር ያረረ በጸደይ ፍካት ያማረ በክረምቱ ቁር የቆረ ታጋሽ ገላዬ አለ መኖር ማለት ይሄ አይደለ Finally we came to this day supported by God,families, friends,and our teachers. Thank you! ሜሪ ባች 41st batch,UOG በዕጩ ዶ/ር ረድኤት ሞገስ 17/08/18
አይ ሜዲሲን……… በቅድሚያ እንደ ቴዲ አፍሮ አልበም በ ፰ አመቱ ለደረሰው ምርቃታችን እንኳን አደረጋችሁ አደረሰን! እንኳን ደስ ያላቹ! ያሳለፍነውን 8 አመት ዞር ብዬ በትዝታ ልቃኝ ስል ስምንት አመት መሙላቱ አስገርሞኝ በስመአብ ብዬ እጄን ፀጉሬ ላይ ልጭን ብሰደው መላጣዬን ዳብሼ ተመለስኩ! ሌላ በስመአብ... ለውጥማ አለ! ያለፋትን ስምንት አመታት ሳስባቸው የደስታ አይሉት የሀዘን ዕንባ በሁለቱም አይኖቼ ቀረረ........ 8 አመት ብዙ ነው ወገን እኛ ስንገባ የተወለደ ህፃን እኮ 4ተኛ ክፍል ደርሶ I want to be a doctor! ምናምን እያለ ነው... ዱሮ በኛ ግዜ ሊያስብል የሚችል ግዜ ነው. በዚ 8 አመታት፡- ያገቡ 3ቴ ወይ ሁለቴ ወልደዋል ያላገቡም አግብተዋል...... አብረውን ግቢ የገቡ እንኳን ተመርቀው ስራ ይዘው ለቀው ቀይረው ወይ ከሀገር ወጥተዋል። 8 አመት ብዙ ነው ለትዝታ እንኳን ይረዝማል! በጎፈሬ ገብተን በመላጣ...... በብዙ ጉልበትና በወጣትነት ሞራል ገብተን በሽማግሌና በጎልማሳ መንፈስ...የወጣን አንድ በህክምና ትምህርት ያላለፈ ጤነኛ ሰው እስከ 40 አመቱ ድረስ በህይወቱ ሊገጥመው የሚችለውን የህይወት ፈተና በ 8 አመት ውስጥ ፋት ብለን የወጣን ነገም ግን በር ላይ ሌላ የህይወት ፈተና የሚጠብቀን እኛ ማለት እንዲያ ነን እኛ ላይ ምን ዘንቦ ያላካፋብን ነገር አለ.. ኮሮና ከፈተና ገበታ ላይ አባሮ 10 ወር በተስፋ መቁረጥ አስቀምጦን (እንኳን ተመልሶ ለመማር በህይወት ለመቆየትም አስጊ በነበረበት በዚያ ግዜ) ከ 10 ወር በኃላ የረሳነውና የት እንዳደረግነውም ማናውቀውን handout አንብበን final ላይ ቁጭ ያልን ዜጎች ነን እኛ! ከዛም oral...... ke 2 አመት በፊት የተማርነውን ትምህርት የማስታወስ ትግል ..... አይ ሁለተኛ አመት 2,በሰሜኑ ጦርነት ደግሞ 5 ወር..... በዘመድ አዝማድ አይዪዪ የናንተ ነገር እየተባለ እስኪታዘንልን ድረስ ግማሹ ንግድ ....ግማሹም ሌላ ሌላ ስራ የጀመረበት! ደሞ ሌላ ጦርነት........ግቢያችን ዙሪያ የግቢያችን በር ተዘግቶ ግቢ ውስጥ ቁጭ ብለን ግራ ገብቶን በቁምነገር ስለ ሞት ያወራንበትስ ግዜ ..... እሱ ሲባል ደግሞ ጭራሽ ለልጅ ልጆቻችን ፈላዎች መፈንጫ(ማነው መፈተኛ ተብሎ) ያረጀ ወገባችንን እያንንቋቋን ካንዴም ሁለቴ ሻንጣ ይዘን ወጣንላቸው . 😂😂😂😂 ብቻ ምኑ ቅጡ እነዚህ ከነዛ ጋር ተደማምሮ 8 አመት ላይ ደርሰናል! ይገባችኃልና እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ! ብዙ እንቅልፍ አልባ ለሊቶች ብዙ እረፍት አልባ ቀናቶች ብዙ እንባዎች ብዙ መውደቅ መነሳቶች ብዙ ማጣቶች ብዙ ስብራቶች ባይጠገኑም፤አልፈናቸው ለዚ በቅተናልና እንኳን ደስ አላቹ ጓዶች(በትግል ስማቹ ....) የmedicine life trailoru የሚያጓጓ ሙሉ ፊልሙ ግን ረጅምና አሰልቺ የሆነ ፊልም ይመስለኛል. Premed trailuሩዋ ነች......the other is history Primed ቀልደን ተዝናንተን በ '4'አችን ተራጭተን ውውይይይ medicine ይቺ ነች እንዴ ተባብለን በ psychology.....ተደምመን... በ sociology.......ተዋውቀን..... በ organic chemistry........ኬሚስትሪ....😉 በ spoken English....ድራማ ሰርተን.... ሁላችንም በየ pc አችን የሜዲካል series ፊልሞች ማየት የጀመርንበት! የዶርም telegram group ሁላ "Dr. House" ብለን የከፈትንበት. እንዲያ ነበር የተጀመረው ውሀ ሲወስድ አሳስቆ ነው አይደል ተረቱስ............... እንደ አደገኛ ተማሪ ቢሊል የምትል 2 page የ pscho handout በ PC bag ይዘን..........highlighter...አንግበን.....መነፅር አድርገን. ...library ቦታ ለመያዝ የተቀመጠ ግድንግድ የpharma handout ቦታ አስለቅቀን ያነበብነው ነገርስ ....... ሲኒየሮቻችን.....ምንም ሳይሉን ዝም ብለው በግርምት......"ወደ መታረጃው እንደሚነዳ በግ..."ብለው ሙድ የያዙብን ነገርስ. 2nd year ያገባሀት ሜዲሲን የሰርግህ ማግስት የፕሪሜድ ሜካፗን ተጣጥባ real ፊቷን ጠዋት ከንቅልፍህ ስትነሳ ስታየው እንደማለት ነች! ከንቅልፍ ጋር የመቆራረጥ situation. Premed የጨዋታ center የነበረው ሞቅ ያለ ዶርማችን......ጭራሽ እያደር ወደአለመተያየት ተሸጋገረ..... ለ 8 በአንድግዜ ተሰብስበን ራሳችንን ያገኘነው በግቢያችን ዙሪያ በነበረ ግጭት library ተዘግቶ ወደዛኛው ግቢ(ሆስፒታሉ፣ቤተመጻሕፍት፣መማሪያ ክፍሎች ወዳሉበት) ግቢ ማለፍ አይቻልም የተባለ ግዜ ብቻ ነበር። የማያልቅ ንባብ፤ከዛ መርሳት...እንደገና ንባብ፤ ኧረ ይራዘም ብሎ ማለቃቀስ...ተራዝሟል ሲባል ለጥ..ስንነሳ ያቺው የቀረችው ቀን ላይ። የcadaver ድንገት.... ......የምትመጣ...አዙራ የምትደፋ ከባድ ጠረን.....እንዴት...ይረሳል... እንዴት ይረዳል እንዴት ይረሳል ተረሳሽ ወይ! የhisto....delusion ወ hallucination የተቀላቀለበት የlaboratory ቆይታ ከ ስዕል ደብተር ጋር! ከቤት ይዘን የመጣናት..በpremed ያጎለበትናት...Ego....ሱሪዋን አውልቃ...ቂጧን የተገረፈችበት አመት ነበር 2nd year! 2nd year oral ከ bridge ወደዚህ ጤነኛ ሆኖ ከ bridge ወደዛ የምትታመመው ጀለስ... Oral ጨርሰሀል ውጣ ስንባል ጠይቀኝ እንጂ ብለን ወንበር የደበደብንስ ብቻ ብዙ ብዙ 3rd year. ነፍፍፍ ትምህርት ብዙ ሽምደዳ...... desensitise ያደረገ ጭንቅላት......አመቱን ሙሉ ፈታ ብለን..ከዛ ....final እና oral..ላይ ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ! ለሊቱን የምንቃዠው ሁላ የbacteria እና የvirus ስም ሳር ቅጠሉ ሁላ የመድሀኒት ስም መሸምደጃ......የሆነበት ግዜ! .አይ pharmacology......, ከተፈተናቸው "oral"ዎች ሁሉ እንደ pharma....የሚያስገርመኝ የለም....like መፈተኛው room ስትገባ ጭንቅላትህ ውስጥ ያለው every thing ጠፍቶ vacuum ይሆናል...በስመአብ....እሱም አለፈ! (Pathoma እና sketchy ብድር ይግባቸውና..) 4th year. It was interesting year I guess. ከ አድካሚና አሰልቺ የtheory ጋጋታ ወደ practical session የተሸጋገርንበት.....doctor doctor የሸተትንበት..... በ "gown day" ceremony ፈታ ብትን ያልንበት......ከ patient ጋር encounter ያደረግንበት...ከህዝባችን ጋር የተዋወቅንበት... stethoscope,hammer,thermo....በኪሳችን ይዘን..ባጃችንን አንጠልጥለን.....ባይንደር ይዘን history ለመውሰድ podcast የሚያስንቅ interview ያካሄድንበት!.....ብቻ ደስ የሚል ድባብ ነበረው.... .ከነ ድንጎራዎቹ ከነ ጭንቀቱ ከነቋጠሮው ደስ የሚል አመት ነበር በኔ እይታ። (ነገር ግን በዛው ልክ እጅግ አስፈሪ አመት ነበር!) ብዙ ድንጎራዎች
LinkedIn Awards Ethiopia Voting has officially started, and if you guys do believe that MAC Ethiopia has brought a color to blend medicine, art and skill as a cocktail, Give it your click, 👇🏼 https://changemakeraward.com/share/id-mo1xh6hbsujuuktrcl.html
LinkedIn Awards Ethiopia Voting has officially started, and if you guys do believe that MAC Ethiopia has brought a color to blend medicine, art and skill as a cocktail, Give it your click, Steps 1. Click the link and Get the Vote display. https://changemakeraward.com/share/id-mo1xh6hbsujuuktrcl.html 2. Click Vote 3. When sign in to vote display shows up, press Continue with Google 4. Enter Gmail and password 5. Go to Influencial startup of the year 6. Vote MAC Ethiopia
без подписи
без подписи
без подписи
Advancing into the digital algorithm is not a choice anymore and MAC Ethiopia has finalized the assessment presentation for Gode General Hospital before deploying an EMR system that would completely replace the paper based system. On such ground, We had a very nice and welcoming session with the hospital CEO, Medical Director and some administrative personnel’s on the subsequent roadmap and execution. #MACEthiopia
MAC Ethiopia MPP Medical System software development team has set a customized and user friendly Electronic Medical Record for Royal Med Clinic, in Addis Ababa. In the era where adopting the digital algorithm and data recording has became a must, deploying such systems for the services your clinical setups provide is not luxury, so contact MAC Ethiopia for such service. #MACEthiopia #Doctor #Innovation
What makes MAC Ethiopia EMR, Electronic Medical Record different ? We are not giving you the EMR only, we are also giving you a landing page that would also be your clinical setup official website where the end user knows about your services and reputation. Don’t hesitate to contact us, and get the dual service with one shot. #MACEthiopia #EMR #Doctor #Innovation
без подписи
без подписи
Boosting the EMR Outreach! MAC Ethiopia has advanced the EMR (Electronic Medical Record) service deployment and staff training into peripheral clinical setups in addition to Addis Ababa’s clinical setup since this month. Here is the MoU between MAC Ethiopia and Sahal Medical and Surgical Center, Gode, Somali, where the second to be for the Somali region, customized and user friendly system software that the institute adopted. Any Clinical setup’s from anywhere can request such service, a development made by physicians within the clinical practice to kept the system software authenticity and real life impact. Contact us for such services and pace your service with the time. MAC Ethiopia Michael Argaw D. Ermias Worku Fekadu Yadessa Daniel Fentaneh, M.D. Dr Tamrat Tefera Roman A Dagmawi Mulugeta #MACEthiopia #Doctor #Innovation
https://www.linkedin.com/posts/mac-ethiopia_macethiopia-innovation-doctors-activity-7408913751778713600-4EZ7?utm_medium=ios_app&rcm=ACoAAC77DSEBCv0aAhD1UvWxo8VrLsZXPPHFqPs&utm_source=social_share_send&utm_campaign=copy_link
без подписи
без подписи
без подписи
MAC Ethiopia has held a very first annual forum, and also launched Triple C, Clinical Case Compilation, authored by Dr Segenet Bizuneh which MAC Ethiopia Graphics unit does the page layout and overall design. #MACEthiopia #Doctors
https://vm.tiktok.com/ZMHnDrTWyUJWx-8wJvU/
We will be going live on tiktok .Link will be posted 10min before the start of the programme stay tuned. Join us and be part of the ceremony