tgindex
🌿አስማተ ሰሎሞን ወፍኖተ ጥበብ🌿

🌿አስማተ ሰሎሞን ወፍኖተ ጥበብ🌿

Статистика

ይህ ቻናል የተመሠረተው ሠዎች ኅቡዕ የሆነውን የመለኮት ኃይል ምስጢር እንዲገነዘቡና እውነተኛውን የጥበብ መንገድ አውቀው እንዲጓዙ ፍንጭ ለመስጠት ነው፡፡

Последний пост
8 мая 2025 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 896
−1 за 5 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
8 024
17 постов
Вовлечённость
423,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • አንዳንድ አስማቶች ድንበር ይሻገራሉ። የጨለማው አለም ካበረከታቸው አስማቶች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ተዋርሶ መናፍስት ነው!! ጉዳዩ እልፍ ነው !! ሀይሉም ጥልቅ ነው!! አይነቱም ሠፊ ነው!!

  • አንዳንድ መፍቻ የሌላቸው በጣም በጣም አደገኛና አስፈሪ አስማትና ከጨለማው ዓለም ሀይላትና መናፍስት ጋር ትስስር መፍጠሪያ ድግምቶች አሉ!! 👉ተገብቶ የማይወጣበት 👉ሀሳብ መለዋወጥ የማይፈቀድበት 👉ቅጣትን መቀበል ብቸኛ አማራጭ የሚሆንበት 👉አልችልም አላደርገውም አልስማማም ለሚሉ ሀሳቦች ቦታ የሌለበት 👉እስከ ህይወት ፍጻሜ የሚዘልቅ ኪዳን የሚገባበት 🌿ታዲያ ይህ ሁሉ ተደርጎ ውጤቱ ምንድነወ?🌿 👉የተትረፈረፈ ሀብት 👉ዝና 👉በጊዜያት ውስጥ የማይደፈር ስልጣን 👉ለተከታታይ ከፍተኛ ሹመት 👉ለአስፈሪ ግርማ ሞገስ 👆👉ከእነዚህ ሁሉ ዋናው መታወቅ ያለበት ነገር መናፍስቱ በየጊዜው የሚያዙት የኪዳን መስዋዕት እያደገና እየጨመረ በሄደ ቁጥር ከላይ የተዘረዘሩትን የሃይል ቁልፎች በሙሉ በመስጠት የተፈለገውን ነገር በተፈለገው ጊዜ ውስጥ ማድረግ ያስችላሉ። 🌿ታዲያ ይህን ኪዳን በፈቃደኝነት የፈጸመ ሰው በሚሞትበት ጊዜ ሚስጥሩና ሀብቱ ዝናው ሁሉም ነገሩ አብሮት ወደ መቃብር ይወርዳል!!!🌿

  • 👆ከላይ እንደተጠቀሰው የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ላይ ደም እንዳለው ይታወቃል። 👉ታዲያ አንዳንድ ድግምት አድራጊዎች ወይም አስደጋሚዎች በተለያየ ምክንያት(የድግምት አይነት) ድግምቱን እንዲሰራ ወይም ድግምቱን ለማሳደስ :የሰው ደም እንዲያመጡ ይታዘዛሉ። የሰው ደም በተለያየ ዘዴ ማግኘት ከቻሉ ጥሩ: ከፈሩ ወይም ካልቻሉ ግን ሌላ የሚጠቀሙት ዘዴ በተወገዱ የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ወይም ሞዴስ ላይ ያለውን ደም ያቀርባሉ። አስማቱ ወይም በዛ በተገበረለት ደም ከነገሰ እና ከሰመረ በኋላ በድግምቱ ላይ የተሾመው መንፈስ የተገበረለትን ደም ባለቤት በቁጥጥሩ ውስጥ ያደርገዋል ማለት ነው። መንፈሱ የሚያደርሰው ጉዳት እንደ አስማቱ ሀይለኝነትና እንደ መንፈሱ ጥንካሬ የሚወሰን ቢሆንም ምንም በማያውቁት ንጹሀን ላይ ጉዳቱ አስከፊ ነው!!! ስለዚህ እህቶች መጠንቀቅ ጥሩና አማራጭ የሌለው መንገድ መሆኑን ልናሳውቃቹ እንፈልጋለን🙏🙏🙏

  • ሴቶች የሞዴስ ወይም የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ አወጋገዳችሁን አስተካክሉ መዘዙ ከባድ ነውና!!🙏🙏

  • 👉ማንኛውም የጥቁር አስማት ወይም የጨለማው ድግምት ነፃ ስጦታ የለውም!!! የአንዲት ቃል ስህተትና የገቢር ስህተት እንዲሁም በሌሎች ምክንያቶች ነገሮች ሊበላሹና አደጋ ውስጥ ሊከቱ ይችላሉ!!

  • ሠይጣን ነፃ ስጦታ የለውም🙏🙏🙏

  • ሰላም እንደምን ቆያችሁን ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች 🙏🙏🙏 የአምላክ ሰላምና ፍቅር ከእናንተ ጋር ይሁን እያልን: ዛሬ በአንድ ጉዳይ ላይ ጥቂት ጥቆማ ለመስጠት ወደድን ይኸውም:- 👉ብዙዎች ከሚጠይቁን ጥያቄዎች መካከል:- 1:-ብዙ ጊዜ የምሰራው ጥበብም ሆነ ጸሎት አልሰምር አለኝ። 2:-ጥቁር አስማት በሚሞክርበት ወቅት በቤትና በቤተሰብ እንዲሁም በራስ ላይ መጥፎና አስፈሪ እንዲሁም አስጨናቂ ነገሮች መፈጠርና ለሌሎች ተመሣሣይ ችግሮች መጋለጥ ሲሆን 👆ለእነዚህ ችግሮች ይበልጥ ተጋላጭ ከሚያደርጉን ነገሮች መካከል ዋናው ቁልፍ ነገር ደግሞ ራሱን የቻለ የጸሎት ወይም የአስማታዊ ጥበብ መከወኛ ቤት አለማዘጋጀትና አለመኖሩ ነው። 👉አስተውሉ ማንኛውም አስማት ከመኖርያ ቤት ውስጥ አይከወንም !!ይህም ዋነኛና መሠረታዊ ሕግ ነው።ቢቻል ሰው ከማይደርስበት ማንኛውም ድምጽ ከማይሰማበት ቦታ ቢሆን : ካልሆነ ግን ከመኖሪያ ቤታችን ራቅ ካለና ንጽህናው ከተጠበቀ ቦታ ላይ የተሠራ ቢሆን ይመረጣል። 👉 አስማት ከሚከወንበት ቤት ሴትና ህጻናት መድረስ ወይም መግባት የለባቸውም። 👉የአስማት መከወኛ ቤቱ ከተሰራ በኋላ ማንኛውም አስማት ከመከወኑ በፊት ቤቱን ለዚህ ተግባር ብቁ የሚያደርጉ ስርአቶችና ደንቦች መፈጸም አለባቸው። 👆ይህ ማለት ታዲያ እነዚህ ሁሉ ነገሮች የሚደረጉት ለጥበብና አስማታዊ ተግባራት እንጂ: መደበኛ የሆኑ ጸሎቶችን አያካትትም!! 🙏በቀጣይ በሌላ ጥቆማ እስክንመለስ ይቆየን....🙏

  • 🌿ሱሉሥ ወይም ማዛወር ፤ጮቤ ወይም ደንቃራ🌿 ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ለዛሬ አንድ ትምህርት ልናካፍላችሁ ወደናል ይህም ከላይ እንደገለጽነው፦ ሱሉስ፣ደንቃራ፣ጮቤ፤ በመባል የተለያየ ፍቺና አጠራር ስላለው የመተት አይነት ሲሆን ብዙዎች ይህን ክፉ ተግባር ሲጠቀሙበት ቆይተዋል እየተጠቀሙበትም ይገኛሉ። ፦በመሠረቱ ይህ ተግባር በዋነኛነት የሚፈፀመው ገቢራዊ በሆነ መንገድ ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ በአመቱ በመጀመሪያው ወርና በአመቱ በመጨረሻው ወራት ይተገበራል ወይም ይታደሳል ይህ የሆነበት የራሱ ምክንያትም አለው። ፦እነዚህ የጥቁር አስማት አይነቶች ብዙ ጊዜ የሚሰሩት ፦ በአይነ ምድር፣ በምግብ አይነቶች የተደፉ በማስመሰል፣ በቡና አሻራ፣ በጠላ አተላ፣የተቆላ ገብስ በመበተን፤ ሲሆን በተለያዩ ስራስሮችም ተደግሞ በመንገድ ላይ ይጣላሉ። ታድያ እነዚህን አስማት የተዋለባቸው ነገሮች በእግሩ የረገጠ፤ በእጁ የነካ ሰው በተለይ ደግሞ የመጀመሪያው ሰው በተለያዩ አስከፊ ህመሞችና ቁራኛዎች ይጠቃል። ፦ለምንድንነው ሰዎች ይህን ክፉ አስማት የሚፈፅሙት? በርግጥም ይህንን አደገኛና ነውረኛ የአስማት አይነት ሲፈፅሙት ሁለት ዓበይት አላማዎች ይኖራቸዋል እነዚህም፦ ፦ሰዎችን በማሠናከልና በቁራኛ እንዲያዙ በማድረግ ለተዋዋሉት ወይም ቃል ለገቡለት ክፉ መንፈስ እንደ ግብር መስጠት ፦ሌላው ደግሞ የራሳቸውንም ይሁን የቤተሰባቸውን አልድን ያለ ህመም በዝያ በተመተተበት ቁስ(ገቢር) ላይ በማዋረስ ይጥሉታል። ከዝያም ያንን የተጣለ መተት በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የነካ ወይም የረገጠው ሰው በቀጥታ በበሽታው ወይም በቁራኛ ተይዞ የአስመታቹ ህመም ሙሉ በሙሉ ወደተጠቂው ይተላለፋል ይህም ማዛወር ወይም ሱሉስ ይባላል። የሚገርመው ይህ የመተት አይነት የሰውን እድል ከአንዱ ወደአንዱ ለማዛወርም ይጠቀሙበታል። 🌿ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ለዚህም ነው ሰይጣን ነፃ ስጦታ የለውም የምንለው ፤አንድ ሲሰጥህ ሁለት ይወስድብሀል ይህም ሊሆን ባህሪው ነውና በቃ የሄ ነው አንተ ለመጠቀም ሌላውን መጉዳት እጅጉን መውረድ ነው። ክብር ሁሉ ለሀያሉና ለገናናው አምላክ ሁሉን ለፈጠረ ፍጥረት ሁሉ ለሚሰግዱለት ለአጋእዝተ ዓለም ስላሴ ይሁን። አሜን🙏🙏

  • Channel photo updated

  • Channel photo removed

  • "መልከዓ ራጉኤል ባለ ጠልሰሙ" ለግርማ ሞገስ ፣ ለስልጣን ፣ ለሹመትና ለክብር ፣በጣም በጣም ድንቅ የአስማትና የጥበብ መከወኛ ጸሎት ነው። 👆ለሀያሉ መለኮተ ስላሴ ክብር ይግባውና ውጤቱ ድንቅና ግሩም ሆኖልን አግኝተነዋል።። ይህን ለመከወን ግን ጠለቅ ያለ የጥበብ እውቀትና ልምምድ ውስጥ ማለፍና ብቁ መሆን ይጠይቃል።

  • ሰላም ቤተሰቦቻችን እንደምን ከርማችኋል የአክብሮት ሰላምታ ለሁላችሁ እያቀረብን እነሆ ከብዙ የጥሞናና የአርምሞ ጊዜ በኋላ ተመልሰናል። በቅርቡ አገልግሎታችንን የምንቀጥል መሆኑን በደስታ እናበስራለን🙏🙏

  • 26 мар. 2023 г.10,6 тыс35

    *ግርማ ሞገስ* መልክአ ሚካኤልን ከመልክዓ ጊዮርጊስ ጋር በአንድነት በሜሮን ተጠቅመን ለየት ባለ አገባበር ድንቅና አስተማማኝ የግርማ ሞገስ ጥበብን መከወን ይቻላል።ውጤቱም በሰዎች ዘንድ ትልቅ ከበሬታንና ተሰሚነትን እንዲሁም ልዕልናን ያጎናፅፋል።

  • 27 янв. 2023 г.10,3 тыс13

    ☝☝ቀላልና ቀስ በቀስ አስደናቂ ውጤት የሚታይበት ፍቱንና የታመነ መለኮታዊ የግርማ ሞገስ ፀሎት ነው።🙏🙏🙏ቀለል ካሉት እንጀምር ብለን ነው.....✍🙏🙏

  • 27 янв. 2023 г.11,5 тыс31

    без подписи

  • 27 янв. 2023 г.10,9 тыс17

    ☝☝☝ይህን ድንቅ ጸሎት በጥንቃቄ በስርአት ቢፈፅሙት እግዚአብሔር ይለመናል፣ከሰማይ መቅሰፍት ከምድር መዓት ይሰውራል ይጠብቃልም!!🙏🙏እሙንና ድንቅ አስተማማኝ ጸሎት ነው።🙏🙏🙏

  • ✍✍✍ሰላም ለኩልክሙ 🙏🙏እያልን ላለፉት ረዘም ላሉ ጊዜያት አቋርጠነው የነበረውን አገልግሎታችንን በአዲስና ባማረ መልኩ ለእናንተ ውድ ተከታታዮቻችን ለማድረስ ዝግጅታችንን ጨርሰን እነሆ ከዛሬ ጥር ፲፱ ጀምሮ አገልግሎታችንን ጀምረናል።🙏🙏🙏🙏🙏ላሳያችሁን ጽኑ ትዕግስትና አብሮነት ፈጣሪ ያክብርልን እያልን በታላቅ ትህትና ምስጋናችንን እናቀርባለን።።🙏🙏🙏

  • Channel name was changed to «🌿አስማተ ሰሎሞን ወፍኖተ ጥበብ🌿»

  • መጂናስ መንዘለዚ አባዱሩላህ ላላላላላ በቂም መሽፉድ ሰሀብ በሀይልከ በሱዑድ መቅሩብ ፍየሎ ወፍቁሩ ጁሀም ንዓ ንዓ ንዓ በነገድከ ወበሀይልከ አሹሩ ቆልሂ ኩን መሽሪ ዘይኑ በከመ ኑር ..........ገቢሩ፡ ሰባት አይነት ገቢሮች ሲኖሩት አንደኛው ይህ ነው :- በጥቁር የሱዳን ኩል አይንን ተኩሎ አተኩሮ መመልከት ብቻ ነው ያፈዛል!የፈለጉትን ማድረግ ያስችላል! ውሀ መንካትም ሆነ መጠጣት ያረክሰዋል፡፡ ሀያልና ምስጢራዊ የጥልቁ ፀሎት ሲሆን አብዛኛው አረብኛ ሆኖ ጥቂት ግእዝ አለው፡፡ አስማቱን በሳምንት ሁለት ቀን ሆኖ በሁለት ቀን ልዩነት ውስጥ የሚከወን ሲሆን ሕጉን ቢተላለፉ አይን ከማጥፋት ጀምሮ ሌሎችም ጉዳቶች አሉት!!

  • ወላሌክላሁ አላዠ ዠማ አሟሆደ ለዱቡ አናባዝ ርፍሁ መመቲነ ነሀውሮ ወለነሀውሮ ቀተቶ ለዘመጢጠ ሌሁ .........ገቢሩ፡ በ3 ሎሚ ደግመህ ሁለቱን ከቤትህ አስቀምጥ አንዱን የእጅ መዳፍህን ተቀብተህ ሰላም በል፡፡