tgindex
❤️ዕፀ ፍህሶ ወዕፀ መአዛ❤️

❤️ዕፀ ፍህሶ ወዕፀ መአዛ❤️

Статистика

የአባቶች ጥበብ ይተነተንበታል ። 🔰የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው ፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል🦅፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። ➫የተለያዩ መድሀኒቶችን ➫ለተለያዩ በሽታ መፍትሄ ➫የተለያዩ የብራና መፅሀፍት @fihsoBot

Последний пост
25 июл.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 250
+13 за 5 дн.
Сутки
+5
+0,40%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 651
21 постов
Вовлечённость
132,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
611
1/48двое суток
700
1/72трое суток
755

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • +++ ሥርዓተ ማኅሌት ዘሐምሌ ፲፱/19 +++ • መልክዐ ሥላሴ ሰላም ለአቁያጺክሙ እለ ተኀብአ እምዐይን: አናምያኒሁ ሥላሴ ለሜላተ ሰማይ ብርሃን: ልብሰ ሰማዕትና ይኲነኒ ምሕረትክሙ ክዳን: ላዕሌየ እስመ ኢሀሎ ልብሰ እስጢፋኖስ እብን: ወሥርጋዌሁ እሳት ለቂርቆስ ሕጻን፡፡ • ዚቅ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ: አንቃዕዲዎ ሰማየ: ጸለየ ወይቤ ቅዱስ ቂርቆስ እጼውዓከ እግዚእየ: ዘኢትሠዓር ንጉሠ ነገሥት መዋዒ: እጼውዓከ እግዚእየ: ዘሰቀልኮ ለሰማይ ከመ ቀመር: እጼውዓከ እግዚእየ: ዘበሥላሴከ ዓመድካ ለምድር: እጼውዓከ እግዚእየ: ኢየሱስ ክርስቶስ ጸግወኒ ስእለትየ። • ነግሥ ሰላም ለልሳንከ መዝሙረ ቅዳሴ ዘነበልባል: ወለድምጸ ቃልከ ሐዋዝ ቀርነ መንግሥቱ ለቃል: ሞገሰ ክብሩ ሚካኤል ለተላፊኖስ ባዕል: አልቦ ዘይትማሰለከ በልማደ ምሕረት ወሣህል: እንበለ ባሕቲታ እኅትከ ማርያም ድንግል፡፡ • ዚቅ ተውህቦ ምሕረት ለሚካኤል: ወብሥራት ለገብርኤል: ወሀብተ ሰማያት ለማርያም ድንግል። • ዘመንክር ጣዕሙ፦ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣእሙ: ለወልድኪ አምሳለ ደሙ: መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ: እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ፡፡ • ዚቅ ምንተ እንከ እብል በእንተ ማርያም መሠረተ ጽድቅ ኀደረ ላዕሌሃ: ወአዘዘ ደመና በላዕሉ። • መልክአ ቂርቆስ ሰላም ለዝክረ ስምከ ቂርቆስ ሕጻን: ዘፍካሬሁ ተብህለ ጽጌ ምዑዝ ዕፍራን: ለዝ ስምከ ነጋሢ ዘኢየዓርቆ ሥልጣን: ሶበ ይጼውዖ ልሳንየ ውስተ ገጸ ኲሉ መካን: ይደንገፅ ሞት ወይጒየይ ሰይጣን፡፡ • ዚቅ ኢየሉጣ ወለደት ነቅዓ ጽጌ ረዳ: ፀሐየ ጽድቅ የዓውዳ: መላእክት ይትዋነይዋ: ኢየሉጣ ምስለ ወልዳ እሳተ ገብሩ ሐመዳ: ሰአሉ ለነ አስተምሕሩ ለነ ጻድቃን: እስመ በጸሎተ ጻድቅ ትድኅን ወኢትማስን ሀገር። • ወረብ "ኢየሉጣ ወለደት"/፪/ ነቅዓ ጽጌ ረዳ ወለደት/፪/ ፀሐየ ጽድቅ የዓውዳ ፀሐየ ጽድቅ/፪/ • መልክዐ ቂርቆስ ሰላም ለልሳንከ ለዐቃቤ ሥራይ በዕዱ: እንተ ተመትረ እምጒንዱ: ሕፃን ቂርቆስ ለጽሕርት ዘኢያፍርኀከ ነጐድጓዱ: ዮም ባርክ ማኅበረነ ለለ፩ዱ ፩ዱ: ከመ ባረኮ አብርሐም ለይስሐቅ ወልዱ። • ዚቅ ሕፃን ወእሙ ክልኤሆሙ ፈጸሙ ገድሎሙ: ድምፃ ለጽሕርት ከመ ነጎድጓደ ክረምት: ኢፈርህዎ ለሞት ቅዱሳን ሰማዕት። • ወረብ ሕፃን ወእሙ ክልኤሆሙ ፈጸሙ ገድሎሙ/፪/ ድምጻ "ለጽሕርት"/፪/ ከመ ነጎድጓደ ክረምት/፪/ • መልክዐ ቂርቆስ ሰላም ለእንግድዓከ ልቡና ዘከብዶ: ከመ እንግድዓሁ ለዕዝራ መጽሐፍ እንተ ይንዕዶ: ሕጻን ቂርቆስ ምስለ ወላዲትከ በተዋሕዶ: መኑ ከማከ ለእሳት አምሳለ አሣዕን ዘኬዶ: ወመኑ አምሳለ ማይ ዘአቊረረ ነዶ። • ዚቅ ሃሌ ሃሌ ሉያ ይቤላ ሕጻን ለእሙ: ኢትፍርሂ እም ነበልባለ እሳት: ኢትፍርሂ እም ንፈጽም ገድለነ። • ወረብ ይቤላ ሕፃን ለእሙ ኢትፍርሂ እም ነበልባለ እሳት/፪/ ንፈጽም ገድለነ ወስምዓነ ኢትፍርሂ እም/፪/ • መልክዐ ቂርቆስ ሰላም ለመልክዕከ በማየ ዮርዳኖስ ጥሙቅ: ወቅቡዕ በሜሮን ቅብዐ ሰላም ወእርቅ: በጸሎትከ ነጐድጓድ ወስዕለትከ መብረቅ: አቊረርከ ቂርቆስ ነበልባሎ ለእቶነ እሳት ምውቅ: ከመ ነደ እሳት አቊረሩ ሠለስቱ ደቂቅ። • ዚቅ በጸሎቱ ለቅዱስ ቂርቆስ ወጽአ ማይ እምውስተ ጽሕርት: ወኮነ ጥምቀተ ለአግብርተ እግዚአብሔር: ጽዋዓ ሕይወት ወሀቦሙ: መገቦሙ ወመርሆሙ: እስመ ክርስቶስ ሀሎ ምስሌሆሙ፡፡ • ወረብ በጸሎቱ ለቅዱስ ቂርቆስ እምውስተ ጽሕርት ወጽአ ማይ እምውስተ ጽሕርት/፪/ ለአግብርተ እግዚአብሔር ኮነ ወኮነ ጥምቀተ/፪/ • መልክዐ ቂርቆስ ሰላም ለህላዌከ ማዕከለ ሰብአቱ ነገድ: እለ ሥዑላን በነድ: አስተምሕር ቂርቆስ ቅድመ መንበረ አብ ወወልድ: ኀበ ተሐንፀ መርጡልከ ወዘዚአከ ዐጸድ: ኢይምጻእ ለዓለም ዘይቀትል ብድብድ፡፡ • ዚቅ በዛቲ መካን ኢይምጻእ ሞተ ላሕም: ወኢብድብድ በሰብእ፡ ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን: በዛቲ መካን ኢይኩን ሕፀተ ማይ: ወኢአባረ እክል: ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን: ቂርቆስ ሕጻን አንጌቤናይ: ወልደ አንጌቤናይት፡፡ • ወረብ በዛቲ መካን ኢይኩን ኢይኩን  ሕፀተ /፪/ ባርካ ቂርቆስ ለዛቲ መካን ባርካ ለዛቲ መካን/፪/ • መልክዐ ኢየሉጣ ሰላም ለመልክአትኪ አርብዓ ወሠለስቱ: ዓዲ ሰላም ለጠብአያትኪ አርባዕቱ: ኢየሉጣ ቅድስት ለቂርቆስ ወላዲቱ: ሰአሊዮ በእንቲአየ ከመ አይጥፋዕ በከንቱ: ለእግዚአብሔር አምላከ ጽድቅ ዘብዙኅ ምሕረቱ። • ዚቅ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሰላማዊት: ሰላም ለኪ: ሰላመ ወልድኪ የሃሉ ላዕለ ኩልነ: ኢየሉጣ እምነ: ወእሙ ለቂርቆስ እግዚእነ: ሰአሊ ለነ አስተምሕሪ ለነ: ከመ ኢንቁም አንቀጸ፡፡ • መልክዐ ገብርኤል ሰላም ለልሳንከ ወለቃልከ ማኅተሙ: ለእስትንፋስከ ጠል ለእሳተ ባቢሎን አቊራሬ ፍሕሙ: ገብርኤል ዉኩል ለረድኤተ ጻድቃን ኲሎሙ: አንግፈኒ እምነበልባል ኢያንጥየኒ ሕማሙ: ከመ አንገፍኮሙ ቅድመ ለቂርቆስ ወእሙ። • ዚቅ ዘረዳእኮሙ ለሰማዕት: ወበላሕኮሙ እምእሳት: አድኅነነ እግዚኦ ሃሌ ሉያ: እምዕለት እኪት። • ወረብ ዘረዳእኮሙ ለሰማዕት ወባላሕኮሙ እምእሳት ሊቀ መላእክት/፪/ እግዚኦ አድኅነነ "ሃሌ ሉያ"/፪/ እም ዕለት እኪት/፪/ • ምልጣን፦ ይቤላ ሕፃን ለእሙ: ኢትፍርሂ እም ነበልባለ እሳት: ዘአድኃኖሙ ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ውእቱ ያድኅነነ አመላለስ: ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል/፪/ ውእቱ ያድኅነነ ወሚሳኤል ውእቱ ያድኅነነ/፪/ • ወረብ ይቤላ ሕፃን ለእሙ "ኢትፍርሂ እም"/፪/ ነበልባለ እሳት/፪/ ዘአድኃኖሙ "ለአናንያ"/፪/ ወአዛርያ ወሚሳኤል/፪/ • እስመ ለዓለም ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ: አምላኮሙ ለቂርቆስ ወእሙ: በብዝኃ ኃይሉ ወበጽንዓ ትዕግሥቱ: አርአየ ጸጋሁ ላዕለ ሕፃን: ሕፃን ዘኮና መርሐ ለእሙ ዘሠለስቱ ዓመ ኢፈርሐ ነበልባለ እሳት ዘይወጽእ እምአፈ ዕቶን: አርአየ ጸጋሁ ላዕለ ሕፃን: አኃዘ ለእሙ ዕዳ ዘየማን ወሰሀባ ቅድመ መኮንን: አርአየ ጸጋሁ ላዕለ ሕፃን: ወይቤላ ሕፃን ለእሙ ጥብዒኬ እም ወኢትናፍቂ: እምዝ ዳግመ አልቦቱ ኲነኔ: አርአየ ጸጋሁ ላዕለ ሕፃን ማ- አእኰትዎ ወሰብሕዎ: ወባረክዎ ለአብ፡፡ • አመላለስ አእኮትዎ ወሰብሕዎ/፪/ አእኮትዎ ወሰብሕዎ/፬/ • ወረብ ወይቤላ ሕፃን ለእሙ ጥብዒኬ እም ወኢትናፍቂ/፪/ እምዝ ዳግመ አልቦቱ ኲነኔ እምዝ ዳግመ/፪/ @fihsobot

  • ༒  ሥርዓተ ማኅሌት ዘሐምሌ ሥላሴ (፯)  ༒ እንኳን ለቅደስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የሌሊቱን ማኅሌት ከሊቃውንቱ ጋራ ለማመስገን ይረዳን ዘንድ በዕለቱ የሚደርሰው ቃለ እግዚአብሔር እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል። ፩. ነግሥ / ሰላም ለአብ / ሰላም ለአብ ዘእምቅድመ ዓለም ነጋሢ፤ ለወልድ ሰላም ሥጋ ማርያም ለባሲ፤ ለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ኃጢአተ ዓለም ደምሳሲ፤ ኃይልየ ሥላሴ ወፀወንየ ሥላሴ፤ በስመ ሥላሴ እቀጠቅጥ ከይሴ። ዚቅ፦ አምላክነሰ ኃይልነ ፨ አምላክነሰ ፀወንነ ፨ አምላከ አሕዛብ ዕብነ ወዕፀ ኪነት ኢኮነ። ፪.  ለአጽፋረ እግርከ / መልክአ ሚካኤል / ሰላም ለአጽፋረ እግርከ ፍናዋተ ረድኤት በተኃልፎ፤ ዘኢተዳደቆን እብነ አዕቅፎ፤ ሚካኤል ቀዳሲ ትሥልስተ አካላት በኢያዕርፎ፤ ኢትኅድገኒ በዓለም እስመ ኪያከ እሴፎ፤ አልቦ ብእሲ ዘየኀድግ ሱታፎ፡፡ ዚቅ፦ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ዘይሴባሕ እምትጉሃን ፨ ወይትቄደስ እምቅዱሳን ፡፡ ፫. ተፈሥሒ ማርያም / ማኅሌተ ጽጌ / ተፈሥሒ ማርያም እንተ ዘተአምሪ ብእሴ፤ ዘጸገይኪ ለነ አሐደ እምነ ሥላሴ፤ እንዘ እዘብጥ ከበሮ ቅድመ አእላፈ ኤፍሬም ወምናሴ፤ ለተአምርኪ እነግር ውዳሴ፡ ማርያም እኅቱ ለሙሴ። ወረብ፦ ተፈሥሂ ማርያም እንተ ኢተአምሪ ብእሴ ተፈሥሂ ማርያም ዘጸገይኪ ለነ አሐደ እምነ ሥላሴ ዘጸገይኪ ለነ። ዚቅ ፦ ይሴብሑኪ ወይገንዩ ለስምኪ ፨ ዘእምሥሉስ ቅዱስ ቃል ኃደረ ላዕሌኪ ፨ ወትሰመዪ ማኅደረ መለኮት ። ፬. ለህላዌክሙ / መልክአ ሥላሴ / ሰላም ለህላዌክሙ ዘይመውዕ ህላዌያተ፤ ለረኪበ ስሙ ኅቡእ አመ ወጠንኩ ተምኔተ፤ እምግብርክሙ #ሥላሴ ሶበ ረከብኩ አስማተ፤ መለኮተ ለለአሐዱ ዘዚኣክሙ ገጻተ፤ እንበለ ትድምርት እሰሚ ወእሁብ ትድምርተ። ዚቅ፦ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ፨ ሃሌ ሃሌ ሉያ ፨ አአትብ ወእትነሣእ ፨ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፨ሠለስተ አሥማተ ነሢእየ እትመረጐዝ ፨ እመኒ ወደቁ እትነሣእ፨ ወእመኒ ሖርኩ ውስተ ጽልመት ፨ እግዚአብሔር ያበርህ ሊተ በእግዚአብሔር ተወከልኩ ፡፡ አመላለስ ዘዚቅ ፦ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሃሌ ሉያ። ፭ . ለሕጽንክሙ / መልክአ ሥላሴ / ሰላም ለሕጽንክሙ ምርፋቀ ጻድቃን አግብርቲሁ፤ ማያተ ኢያሱ ሥላሴ እለ ትውኅዙ እምሕሊናሁ፤ እንዘ በአፍአሁ አንትሙ ወአንትሙ በውሣጤሁ፤ ኢነጸረ ኀበ ሐይመት ከመ አብርሃም አቡሁ፤ ወመስኮተ ነቢይ ዳንኤል ኢፈቀደ ያርኁ ።   ዚቅ፦ በአፍዓኒ አንትሙ ፨ ወበውሣጤኒ አንትሙ ፨ በገዳምኒ አንትሙ ብርሃኑ ለዘርዓ ያዕቆብ (ለኢያሱ) አንትሙ ፡፡ ወረብ፦ በአፍአኒ አንትሙ ወበውሣጤኒ አንትሙ/፪/ በገዳምኒ አንትሙ ብርሃኑ ለኢያሱ ንጉሠ ነገሥት/፪/ ፮. ለሕሊናክሙ / መልክአ ሥላሴ / ሰላም ለሕሊናክሙ በከዊነ ኄር ዘተሐምየ፤ እምከላውዴዎን አብርሃም ዘምድረ ካራን ኀረየ፤ ሥላሴክሙ ሥላሴ ሶበ ይኔጽር ዕሩየ፤ ፫ተ ዕደወ ሊሉያነ ውስተ ርእሰ ኀይምት ርእየ፤ ወለ፩ዱ ነገሮ ረሰየ። ዚቅ፦ ወጽአ አብርሃም እምድረ ካራን ፨ ወቦአ ብሔረ ከነዓን፨ ተአመነ አብርሃም በእግዚአብሔር ፨ እንበይነዝ ጽድቀ ኮኖ ፡፡ ወረብ፦ ወጽአ እምድረ ካራን ወቦአ ብሔረ ከነዓን፤ ተአመነ አብርሃም አብርሃም በእግዚአብሔር/፪/ ፯. ለሐቌክሙ / መልክአ ሥላሴ / ሰላም ለሐቌክሙ ዘቅናተ ኂሩት ቅናቱ፤ ሊሉያነ ፆታ ሥላሴ እምአምላከ በለዓም ከንቱ፤ ኀበ መስፈርትክሙ ጽድቅ እስመ ያበጽሕ ትእምርቱ፤ ተደለዉ ከመ ይሑሩ ምሕዋረ ዕለታት ሠለስቱ፤ በዓለ መሥዋዕት አብርሃም ወይስሐቅ መሥዋዕቱ።  ዚቅ፦ አብርሃም ወሰዶ ለይስሐቅ ወልዱ ከመ ይሡዖ ፨ አውረደ ሎቱ ቤዛሁ በግዓ ፨ እኁዝ አቅርንቲሁ በዕፀ ሳቤቅ ፨ ዕፀ ሳቤቅ ብሂል ዕፀ ሥርየት መስቀል ፨ አብርሃምኒ ርእዮ በውስተ ምሥዋዕ ፨ ሕዝቅኤልኒ ርእዮ በልዑላን ፨ ሙሴኒ ርእዮ በዓምደ ደመና ፨ በነደ እሳት ፨ ፈያታዊኒ ርእዮ በዲበ ዕፀ መስቀል አምነ ፡፡ ወረብ፦ አብርሃም ወሰዶ ለይስሐቅ ወልዱ ከመ ይሡዖ፤ አውረደ ሎቱ ቤዛሁ በግዓ ቤዛሁ በግዓ። ፰. ለዘበነጊድ / መልክአ ሥላሴ / ለዘበነጊድ አቅረብኩ መካልየ ልሳን ስብሐታተ፤ መጠነ ራብዕ ዐሥር እንዘ አተሉ ስብዐተ፤ ህየንተ ፩ዱ ሥላሴ እለ ትፈድዩ ምእተ፤ ጸግዉኒ እምገጽክሙ ንዋየ ገጽ ትፍሥሕተ፤ ወዲበ ፲ቱ አህጉር ሀቡኒ ሢመተ ። ዚቅ፦ ስብሐት ለአብ ለአኃዜ ኲሉ ዓለም ፨ ስብሐት ለወልድ ለዘአክበራ ለማርያም ፨ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ ለዘያርኁ ክረምተ በበዓመት። ወረብ፦ ስብሐት ለአብ ለአኃዜ ኲሉ ዓለም ስብሐት ለወልድ ለገባሬ ኲሉ ዓለም፤ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ ለዘያርኁ ክረምተ በበዓመት። ፲. ለሕሊናከ / መልክአ ተክለሃይማኖት / ሰላም ለሕሊናከ ዘኮነ መምለኬ፤ ሥላሴ ዕሩየ እንበለ ውሳኬ፤ ተክለሃይማኖት ቄርሎስ ዘላፌ ረሲዓን እለ እውጣኬ፤ ባርከኒ አባ ለወልድቅዱስ፤ኬ፤ እስመ ልማዱ ለመምህር ቡራኬ። ዚቅ፦ አንትሙሰ ከመ ዕብነ ሕይወት ተሐነጹ ቤቶ ለመንፈስ ቅዱስ ፨ ወለክህነቱ ቅዱስ ፨ ከመ ታዕርጉ መሥዋዕተ ወትንግሩ ሠናይቶ ለዘጸውዓክሙ ፨ አባ ባርከኒ ተክለሃይማኖት አባ ፨ ከመ ባረኮ አብርሃም ለይስሐቅ ወልዱ። ወረብ፦ አንትሙሰ ዕብነ ህይወት ተሐነጹ ቤቶ ለመንፈስ ቅዱስ፤ ወለክህነቱ ቅዱስ ታዕርጉ ከመ ታዕርጉ መሥዋዕተ።      °༺༒༻° ምልጣን °༺༒༻° ዕምርት ዕለት እንተ ርእያ አብርሃም ፤ መዘምራኒሃ ለደብረ ብርሃን አርያም፤ እንዘ ይብሉ ይዜምሩ ፤ በልሳን ዘኢያረምም፤ አማን መንግሥተ ሥላሴ ዘለዓለም። አመላለስ፦ አማን በአማን ፤ መንግሥተ ሥላሴ ዘለዓለም። °༺༒༻°  እስመ ለዓለም ° ༺༒༻° ሰአለ ሙሴ በእንተ ዘስሕቱ ሕዝብ ፨ ኀበ አቡነ አብርሃም ይስሐቅ ወያዕቆብ ፨ ወይቤሎ አብርሃም ንግሮ ለእግዚአብሔር ፨ እንዘ ትብል ተዘከር እግዚኦ ኪዳነከ ፨ አብርሃም ፍቊርከ ይስሐቅ ቊልዔከ ፨ ወያዕቆብሃ ዘአስተባዛሕከ ፨ ነሥአ ሙሴ ሠለስተ አስማተ ፨ ከመ ዘይወስድ አምኃ ለንጉሥ ፨ ወሰማዕትኒ ይጸውሩ ሥላሴ። ወረብ ዘአመላለስ፦ ሰአለ ሙሴ ሰአለ ሙሴ በእንተ ዘስሕቱ ሕዝብ፤ ኀበ አቡነ አብርሃም ይስሐቅ ወያዕቆብ። °༺༒༻°  አቡን በ ፫  °༺༒༻° ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር ፤ እስመ በሥላሴ ትሄሉ በሰማይ ወበምድር ፤ (ሥ) ወሠናያቲሃ ይሰብክ ቃለ ኢያሱ ሐዋርያ ፍቅር ፤ ( ሥ ) ውስተ ሀገሩ ሐዳስ ደብረ ብርሃን ንግሥ አድባር ፣ ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር ፤ ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር ። °༺༒༻°   ሰላም  °༺༒༻° ሰላመ አብ  ሰላመ ወልድ ወሰላመ መንፈስ ቅዱስ ኃይለ መስቀሉ ፤ የሃሉ ማእከሌክሙ እኃው። + °༺+ °༺+༻° ተፈጸመ °༺+ °༺+ °༺ + የአብ ጸጋ የወልድ ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ አንድነት ከሁላችንም ጋር ይሁን ለዘለዓለሙ አሜን፡፡ @ ፍሬ ማኅሌት

  • 11 апр.2 153121

    ፭ ዝቅም ብሎ ቢመለከት የተልባ እግሩን ልብስ ተቀምጦ አየ፥ ነገር ግን አልገባም። ፮ ስምዖን ጴጥሮስም ተከትሎት መጣ ወደ መቃብሩም ገባ፤ የተልባ እግሩን ልብስ ተቀምጦ አየ፥ ፯ ደግሞም በራሱ የነበረውን ጨርቅ ለብቻው በአንድ ስፍራ ተጠምጥሞ እንደ ነበረ እንጂ ከተልባ እግሩ ልብስ ጋር ተቀምጦ እንዳልነበረ አየ። ፰ በዚያን ጊዜ አስቀድሞ ወደ መቃብር የመጣውም ሌላው ደቀ መዝሙር ደግሞ ገባ፥ አየም፥ አመነም፤ ፱ ከሙታን ይነሣ ዘንድ እንዲገባው የሚለውን የመጽሐፉን ቃል ገና አላወቁም ነበርና። ፲ ደቀ መዛሙርቱም ወደ ቤታቸው ደግሞ ሄዱ። ፲፩ ማርያም ግን እያለቀሰች ከመቃብሩ በስተ ውጭ ቆማ ነበር። ስታለቅስም ወደ መቃብር ዝቅ ብላ ተመለከተች፤ ፲፪ ሁለት መላእክትም ነጭ ልብስ ለብሰው የኢየሱስ ሥጋ ተኝቶበት በነበረው አንዱ በራስጌ ሌላውም በእግርጌ ተቀምጠው አየች። ፲፫ እነርሱም። አንቺ ሴት፥ ስለ ምን ታለቅሻለሽ? አሉአት። እርስዋም። ጌታዬን ወስደውታል ወዴትም እንዳኖሩት አላውቅም አለቻቸው። ፲፬ ይህንም ብላ ወደ ኋላ ዘወር ስትል ኢየሱስን ቆሞ አየችው፤ ኢየሱስም እንደ ሆነ አላወቀችም። ፲፭ ኢየሱስም። አንቺ ሴት፥ ስለ ምን ታለቅሻለሽ? ማንንስ ትፈልጊያለሽ? አላት። እርስዋም የአትክልት ጠባቂ መስሎአት። ጌታ ሆይ፥ አንተ ወስደኸው እንደ ሆንህ ወዴት እንዳኖርኸው ንገረኝ እኔም እወስደዋለሁ አለችው። ፲፮ ኢየሱስም። ማርያም አላት። እርስዋ ዘወር ብላ በዕብራይስጥ። ረቡኒ አለችው፤ ትርጓሜውም። መምህር ሆይ ማለት ነው። ፲፯ ኢየሱስም። ገና ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ፤ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሔደሽ። እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዐርጋለሁ ብለሽ ንገሪአቸው አላት። ፲፰ መግደላዊት ማርያም መጥታ ጌታን እንዳየች ይህንም እንዳላት ለደቀ መዛሙርቱ ነገረች። ✞ ቅዳሴ፦ ዘዲዮስቆሮስ (እምቅድመ ዓለም) በዕዝል ዜማ       መልካም በዓል ይሁንላችሁ። https://t.me/etsemeaza

  • 11 апр.1 75852

    ✝ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ! ✝ #መዝሙር «ይትፌሣሕ ሰማይ ወትትሐሰይ ምድር ወይንፍሑ ቀርነ መሠረታተ ሕምዝ። ወይወውዑ አድባር ወአውግር ወኵሉ ዕፀወ ገዳም ወዮምሰ ዓባይ ፍሥሐ በሰማያት ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ። + አመላለስ፦ ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ (፪) ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ (፬) #የዕለቱ_ግጻዌ ፦ ✞ ምስባክ ዘነግህ ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃህ እምንዋም። ወከመ ኃያል ወኅዳገ ወይን። ወቀተለ ጸሮ በድኅሬሁ። ትርጉም:- እግዚአብሔር ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ተነሣ፤ የወይን ስካር እንደተወው ኃያል ሰውም። ጠላቱን በኋላው ገደለ፡፡ (መዝ ፸፯፥፷፭ /77፥65) ✞ ወንጌል ዘነግህ፦ ➊. ማቴዎስ ፳፰ ፥ ፩- ፍጻሜ /28፥1-ፍጻሜ ➋. ማርቆስ ፲፮ ፥ ፩- ፍጻሜ /16፥1- ፍጻሜ ➌. ሉቃስ ፳፬ ፥ ፩ - ፲፫  /24፥1-13 ❖ መልእክታት ዘቅዳሴ:- ➊. ፩ቆሮ ፲፭ ፥ ፳ - ፵፩ /15 ፥ 20-41 ፳ አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል። ፳፩ ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና። ፳፪ ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና። ፳፫ ነገር ግን እያንዳንዱ በራሱ ተራ ይሆናል፤ ክርስቶስ እንደ በኩራት ነው፥ በኋላም በመምጣቱ ለክርስቶስ የሆኑት ናቸው፤ ፳፬ በኋላም፥ መንግሥቱን ለእግዚአብሔር ለአባቱ አሳልፎ በሰጠ ጊዜ አለቅነትንም ሁሉና ሥልጣንን ሁሉ ኃይልንም በሻረ ጊዜ፥ ፍጻሜ ይሆናል። ፳፭ ጠላቶቹን ሁሉ ከእግሩ በታች እስኪያደርግ ድረስ ሊነግሥ ይገባዋልና። ፳፮ የኋለኛው ጠላት የሚሻረው ሞት ነው፤ ፳፯ ሁሉን ከእግሩ በታች አስገዝቶአልና። ነገር ግን። ሁሉ ተገዝቶአል ሲል፥ ሁሉን ካስገዛለት በቀር መሆኑ ግልጥ ነው። ፳፰ ሁሉ ከተገዛለት በኋላ ግን እግዚአብሔር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል። ፳፱ እንዲያማ ካልሆነ፥ ስለ ሙታን የሚጠመቁ ምን ያደርጋሉ? ሙታንስ ከቶ የማይነሡ ከሆነ፥ ስለ እነርሱ የሚጠመቁ ስለ ምንድር ነው? ፴ እኛስ ዘወትር በሚያስፈራ ኑሮ የምንኖር ስለ ምንድር ነው? ፴፩ በጌታችን በክርስቶስ ኢየሱስ ባለኝ በእናንተ ትምክህት እየማልሁ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ዕለት ዕለት እሞታለሁ። ፴፪ እንደ ሰው በኤፌሶን ከአውሬ ጋር ከታገልሁ፥ ሙታንስ የማይነሡ ከሆነ፥ ምን ይጠቅመኛል? ነገ እንሞታለንና እንብላና እንጠጣ። ፴፫ አትሳቱ፤ ክፉ ባልንጀርነት መልካሙን አመል ያጠፋል። ፴፬ በጽድቅ ንቁ ኃጢአትንም አትሥሩ፤ እግዚአብሔርን የማያውቁ አሉና፤ አሳፍራችሁ ዘንድ ይህን እላለሁ:: ፴፭ ነገር ግን ሰው። ሙታን እንዴት ይነሣሉ? በምንስ ዓይነት አካል ይመጣሉ? የሚል ይኖር ይሆናል። ፴፮ አንተ ሞኝ፥ አንተ የምትዘራው ካልሞተ ሕያው አይሆንም፤ ፴፯ የምትዘራውም፥ ስንዴ ቢሆን ከሌላም ዓይነት የአንዱ ቢሆን፥ ቅንጣት ብቻ ነው እንጂ የምትዘራው የሚሆነውን አካል አይደለም፤ ፴፰ እግዚአብሔር ግን እንደ ወደደ አካልን ይሰጠዋል ከዘሮችም ለእያንዳንዱ የገዛ አካሉን ይሰጠዋል። ፴፱ ሥጋ ሁሉ አንድ አይደለም፥ የሰው ሥጋ ግን አንድ ነው፥ የእንስሳም ሥጋ ሌላ ነው፥ የወፎችም ሥጋ ሌላ ነው፥ የዓሣም ሥጋ ሌላ ነው። ፵ ደግሞ ሰማያዊ አካል አለ፥ ምድራዊም አካል አለ፤ ነገር ግን የሰማያዊ አካል ክብር ልዩ ነው፥ የምድራዊም አካል ክብር ልዩ ነው። ➋. ፩ኛ ጴጥሮስ ፩ ፥ ፩ - ፲፫ (1 ፥ 1-13) ፩-፪ የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ ጴጥሮስ፥ እግዚአብሔር አብ አስቀድሞ እንዳወቃቸው በመንፈስም እንደሚቀደሱ፥ ይታዘዙና በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ይረጩ ዘንድ ለተመረጡት በጳንጦስና በገላትያ በቀጰዶቅያም በእስያም በቢታንያም ለተበተኑ መጻተኞች፤ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ። ፫-፭ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል። ፮-፯ በዚህም እጅግ ደስ ይላችኋል፥ ነገር ግን በእሳት ምንም ቢፈተን ከሚጠፋው ወርቅ ይልቅ አብልጦ የሚከብር የተፈተነ እምነታችሁ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ፥ ለምስጋናና ለክብር ለውዳሴም ይገኝ ዘንድ አሁን ለጥቂት ጊዜ ቢያስፈልግ በልዩ ልዩ ፈተና አዝናችኋል። ፰-፱ እርሱንም ሳታዩት ትወዱታላችሁ፤ አሁንም ምንም ባታዩት በእርሱ አምናችሁ፥ የእምነታችሁን ፍፃሜ እርሱም የነፍሳችሁን መዳን እየተቀበላችሁ፥ በማይነገርና ክብር በሞላበት ሐሤት ደስ ይላችኋል። ፲ ለእናንተም ስለሚሰጠው ጸጋ ትንቢት የተናገሩት ነቢያት ስለዚህ መዳን ተግተው እየፈለጉ መረመሩት፤ ፲፩ በእነርሱም የነበረ የክርስቶስ መንፈስ፥ ስለ ክርስቶስ መከራ ከእርሱም በኋላ ስለሚመጣው ክብር አስቀድሞ እየመሰከረ፥ በምን ወይም እንዴት ባለ ዘመን እንዳመለከተ ይመረምሩ ነበር። ፲፪ ለእነርሱም ከሰማይ በተላከ በመንፈስ ቅዱስ ወንጌልን የሰበኩላችሁ ሰዎች አሁን ባወሩላችሁ ነገር እናንተን እንጂ ራሳቸውን እንዳላገለገሉ ተገለጠላቸው፤ ይህንም ነገር መላእክቱ ሊመለከቱ ይመኛሉ። ➌. የሐዋ/ሥራ ፪ ፥ ፳፪-፴፯ /2፥22-37 ፳፪ የእስራኤል ሰዎች ሆይ፥ ይህን ቃል ስሙ፤ ራሳችሁ እንደምታውቁ፥ የናዝሬቱ ኢየሱስ እግዚአብሔር በመካከላችሁ በእርሱ በኩል ባደረገው ተአምራትና በድንቆች በምልክቶችም ከእግዚአብሔር ዘንድ ለእናንተ የተገለጠ ሰው ነበረ፤ ፳፫ እርሱንም በእግዚአብሔር በተወሰነው አሳቡና በቀደመው እውቀቱ ተሰጥቶ በዓመፀኞች እጅ ሰቅላችሁ ገደላችሁት። ፳፬ እግዚአብሔር ግን የሞትን ጣር አጥፍቶ አስነሣው፥ ሞት ይይዘው ዘንድ አልቻለምና። ፳፭ ዳዊት ስለ እርሱ እንዲህ ይላልና። ጌታን ሁልጊዜ በፊቴ አየሁት፥ እንዳልታወክ በቀኜ ነውና። ፳፮ ስለዚህ ልቤን ደስ አለው፥ ልሳኔም ሐሤት አደረገ፥ ደግሞም ሥጋዬ በተስፋ ያድራል፤ ፳፯ ነፍሴን በሲኦል አትተዋትምና፥ ቅዱስህንም መበስበስን ያይ ዘንድ አትሰጠውም። ✞ ምስባክ ዘቅዳሴ ዛቲ ዕለት እንተ ገብረ እግዚአብሔር። ንትፈሣሕ ወንትሐሠይ ባቲ። ኦ እግዚኦ አድኅንሶ። ትርጉም፦ እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት። ሐሴት እናድርግ በእርሱዋም ደስ ይበለን። አቤቱ አሁን አድን። (መዝ ፻፲፯ ፥ ፳፬/ 117÷24) ✞ ወንጌል ዘቅዳሴ የዮሐንስ ወንጌል ፳ ፥ ፩ - ፲፱ /20 ፥ 1-19 ፩ ከሳምንቱም በፊተኛው ቀን መግደላዊት ማርያም ገና ጨለማ ሳለ ማለዳ ወደ መቃብር መጣች ድንጋዩም ከመቃብሩ ተፈንቅሎ አየች። ፪ እየሮጠችም ወደ ስምዖን ጴጥሮስና ኢየሱስ ይወደው ወደ ነበረው ወደ ሌላው ደቀ መዝሙር መጥታ። ጌታን ከመቃብር ወስደውታል ወዴትም እንዳኖሩት አናውቅም አለቻቸው። ፫ ስለዚህ ጴጥሮስና ሌላው ደቀ መዝሙር ወጥተው ወደ መቃብሩ ሄዱ። ፬ ሁለቱም አብረው ሮጡ፤ ሌላው ደቀ መዝሙርም ከጴጥሮስ ይልቅ ፈጥኖ ወደ ፊት ሮጠና አስቀድሞ ከመቃብሩ ደረሰ፤

  • 6 янв.2 08471

    +++  የልደት ሥርዓተ ማኅሌት +++ እንኳን ለብርሃነ ለደቱ በሰላም አደረሳችሁ!!! ፩.  ነግሥ / ለአፃብዒክሙ / ሰላም ለአፃብዒክሙ እለ እምአጽፋር ኢይትሌለዩ፤ ለቤትክሙ ሥላሴ ዘኢየሐልቅ ንዋዩ፤ አመ አብዓልክሙ ሰብአ ድኅረ አንደዮ ጌጋዩ፤ ዘኢርእዩ እምቅድመ ዮም መላእክተ ሰማይ ርእዩ፤ ወአግብርተ ሰብእ መላእክት ተሰምዩ ። ዚቅ፦ ርእይዎ ኖሎት አእኰትዎ መላእከት ፨ ለዘተወልደ እማርያም እምቅድስት ድንግል ፨ ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ። ወረብ፦ ርእይዎ ኖሎት ርእይዎ ኖሎት አእኰትዎ መላእከት፤ ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል። ፪ .  ነግሥ / ለልደትከ / ሰላም ለልደትከ ኦ አማኑኤል፤ ዘቀዳሚ ወዘደኃሪ ብሉየ መዋዕል፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘአብ ቃል፤ እፎ እፎ አግመረተከ ድንግል፤ ወእፎ እንዘ አምላክ ሰከብከ በጎል። ዚቅ፦ በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ ፨ ውስተ ማኅፀነ ድንግል ኀደረ ፨ እፎ ተሴሰየ ሐሊበ ከመ ሕፃናት ። ወረብ፦ በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ ኀደረ ማኅፀነ ድንግል፤ እፎ ተሴሰየ ተሴሰየ ሀሊበ ከመ ሕፃናት ተሴሰየ። ፫. ለዝክረ ስምከ / መልክአ ኢየሱስ / ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሐላ ዘኢይሔሱ፤ ዘአንበረ ቅድመ እግዚአብሔር በአትሮንሱ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት ባሕርየ ከርሡ፤ አክሊለ ስምከ እንዘ ይትቄጸል በርእሱ፤ አህጉረ ፀር ወረሰ ኢያሱ። ዚቅ፦ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ፨ ንሰብክ ወልደ እምዘርዓ ዳዊት ዘመጽአ፨ ወተወልደ በሥጋ ሰብእ፨ እንዘ ኢየዓርቅ እመንበረ ስብሐቲሁ፨ ውስተ ማኅፀነ ድንግል ኃደረ  ሥጋ ኮነ ወተወልደ፨ ትጉሃን የአምኑ ልደቶ ፨ ወሱራፌል  ይቀውሙ ዓውዶ፨ መጽአ ይቤዝወነ ውስተ ዓለም ፨ የሀበነ ሰላመ ፨ ጋዳ ያበውኡ ቍርባነ። ወረብ፦ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ንሰብክ ወልደ እምዘርዓ ዳዊት፤ ወተወልደ በሥጋ ሰብእ። ፬. ለአጽፋረ እዴከ / መልክአ ኢየሱስ / ሰላም ለአጽፋረ እዴከ ዘኅበሪሆን ጸዓዳ፤ በምግባር ወግእዝ እለ ይትዋሐዳ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስፍና አባሉ ለይሁዳ፤ ለመንግሥትከ ሰፋኒት እንዘ ይትመሐለሉ ዐውዳ፤ ሰብአ ሰገል አወፈዩ ጋዳ። ዚቅ፦ አንፈርዓፁ ሰብአ ሰገል አምኃሆሙ ፨ አምጽኡ መድምመ ፨ ረኪቦሙ ሕጻነ ዘተወልደ ለነ። ወረብ፦ አንፈርዓፁ ሰብአ ሰገል አንፈርዓፁ ሰብአ ሰገል፤ አምኃሆሙ አምጽኡ መድምመ። ፭. እምኲሉ ይኄይስ / መልክአ ኢየሱስ / እምኵሉ ይኄይስ በሥላሴከ ተአምኖ፤ ወበወላዲትከ ተማኅፅኖ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ እምቤተ መንግሥት ወተክህኖ፤ ተሰብኦተከ እመቦ ዘያስተሐቅር መኒኖ፤ ያንኰርኵር ታሕተ ደይን ግዱፈ ከዊኖ። ዚቅ፦ ወካዕበ ተማኅፀነ በማርያም እምከ፨ እንተ ይእቲ እግዝእትነ፨ ወትምክሕተ ዘመድነ በወሊዶተ ዚአከ። ወረብ፦ ትምክሕተ ዘመድነ ትምክሕተ ዘመድነ በወሊዶተ ዚአከ፤ ይእቲ እግዝእትነ እግዝእትነ ማርያም ድንግል። ፮. ኦ ዝ መንክር / ማኅሌተ ጽጌ / ኦ ዝ መንክር በዘዚአኪ አምሳል፤ ኮከበ ትንቢት ዘቦቱ መልክአ ሕጻን ሥዑል፤ ሠረቀ ያርኢ ተአምርኪ ድንግል፤ ወመርሖሙ ለሰብአ ሰገል እምርኁቅ ደወል፤ ጽጌኪ ኀበ ሀሎ ይሰክብ በጎል። ዚቅ፦ ወኖሎት በቤተልሔም አንከሩ እምዘርእዩ ወሰምዑ ሰብአ ሰገል ፨ ርእዮሙ ኮከበ መጽኡ እምርኁቅ ብሔር ፨ ከመ ይስግዱ ለወልድኪ ወይግነዩ ለኪ። °༺༒༻°  አንገርጋሪ  °༺༒༻° ሃሌ ሉያ ዮም ፍሥሐ ኮነ፤ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ፤ እምቅድስት ድንግል፤ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ፤ ዘሎቱ ሰብአ ሰገል ሰገዱ ሎቱ፤ አማን መንክር ስብሐተ ልደቱ። °༺༒༻°  አመላለስ °༺༒༻° ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ፤ እምቅድስት ድንግል ድንግል ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ። °༺༒༻°  እስመ ለዓለም  °༺༒༻° ተወልደ ኢየሱስ በቤተልሔም ዘይሁዳ ፨ አዋልደ ጢሮስ አሜሃ ይሰግዳ ፨ ሰብአ ሰገል አምጽኡ ሎቱ ጋዳ ፨ ወይትኃሠያ አዋልደ ይሁዳ። °༺༒༻°  አመላለስ °༺༒༻° ተወልደ ኢየሱስ በቤተ ልሔም በቤተ ልሔም ዘይሁዳ በቤተ ልሔም፤ አዋልደ ጢሮስ አሜሃ ይሰግዳ አሜሃ ይሰግዳ በቤተልሔም። °༺༒༻°  ዕዝል °༺༒༻° በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ፤ ውስተ ማኅጸነ ድንግል ኀደረ፤ ዮም ተወልደ እግዚእ ወመድኅን ቤዛ ኵሉ ዓለም። ምልጣን፦ በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ፨ እግዚእ ወመድኅን ፨ ቤዛ ኲሉ ዓለም ዮም ተወልደ ፨ ቤዛ ኲሉ ዓለም ዮም ተወልደ። አመላለስ፦ ቤዛ ኵሉ ዓለም ዮም ተወልደ፤ ቤዛ ኵሉ ዓለም ዮም ተወልደ። °༺༒༻°  አቡን በ፩ ሃሌ °༺༒༻° ዮም በርህ ሠረቀ ለነ ፨ ሰማይ ወምድር ዘኢያገምሮ ማኅጸነ ድንግል ፆሮ ፨ እንዘ አምላክ ውእቱ ኀደረ ወተገምረ ውስተ ማኅፀነ ድንግል ፨ ኮነ ሕጻነ ንዑሰ ዘአልቦ መምሰል ተወልደ ፨ ፀሐየ ጽድቅ ሠረቀ። °༺༒༻°  ዓራ  °༺༒༻° ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል ፨ ምንተ ንብሎ ናስተማስሎ ለመድኃኒነ ፨ አርዌ ገዳምኑ አንበሳ ወሚመ ከራድዮን ፨ ዖፍ ጸዓዳ ንጉሥ አንበሳ ፨ እምዘርዓ ዳዊት ዘመጽአ። °༺༒༻°  ሰላም  °༺༒༻° ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ፨ ንሰብክ ወልደ እምዘርዓ ዳዊት ዘመጽአ ፨ ወተወልደ በሥጋ ሰብእ ፨ እንዘ ኢየዓርቅ እመንበረ ስብሐቲሁ ፨ ውስተ ማኅፀነ ድንግል ኀደረ  ሥጋ ኮነ ወተወልደ ፨ ትጉሃን የአምኑ ልደቶ ፨ ወሱራፌል  ይቀውሙ ዓውዶ ፨ መጽአ ይቤዝወነ ውስተ ዓለም ፨ የሀበነ ሰላመ ፨ ጋዳ ያበውኡ ቍርባነ። ++++++++++++++++++++++ © ፍሬ ማኅሌት @etsemeaza @fihsobot

  • 27 дек.1 6923

    ሥርዓተ ማኅሌት ዘታኅሣሥ ቅዱስ ገብርኤል + መልክአ ሥላሴ ሰላም ለጒርኤክሙ ስቴ አንብአ ሰብእ ዘኀሠሠ፤ ብዑላነ ሞገስ ሥላሴ ኢታንድዩኒ ሞገሰ፤ እመትትሐየዩኒሰ ኢትኅድጉኒ ጽኑሰ፤ ሚካኤልኑ ለአውጽኦ ሥጋየ ጌሠ። ወእመ አኮ ገብርኤል ወሀበኒ ነፍሰ። ዚቅ አድኅነነ እግዚኦ አምላክነ፤ ረዳኤ ኲነነ ወኢትግድፈነ፤ ወኢትትሐየየነ በዕለተ ምንዳቤነ፤ ርድአነ በኃይለ መላእክቲከ፤ ከመ ኢንትሐፈር በቅድሜከ። + ነግሥ ሚካኤል ዘትቀውም በየማና ለማርያም ድንግል፤ ወበጸጋማ ገብርኤል አብሣሬ ትስብእቱ ለቃል፤ ዕቀቡነ ዘልፈ ለለመዋዕል፤ እንዘ ትሰፍሑ አክናፊክሙ ዘነበልባል፤ ወረድኤትክሙ አድኅኖ ዘይክል። ዚቅ አብሠራ ገብርኤል ለማርያም ወይቤላ ትወልዲ ወልደ፤ ሚካኤል መልአክ በክነፍ ፆራ፤ መንጦላዕተ ደመና ሠወራ፤ ንጽሕት በድንግልና አልባቲ ሙስና፤ ወልድ ተወልደ እምኔሃ። + ነግሥ ሰላም ለከ ገብርኤል ላዕክ፤ ትስብእተ ፈጣሪ ዘትሰብክ፤ ኀበ ማርያም ልደተ አምላክ፤ ለዳንኤል ዘገሠሥኮ ጊዜ መሥዋዕተ ሠርክ፤ ምስዋዒነ ለለሳዑ ባርክ ባርክ። ዚቅ እስመ ተለዓለ ዕበየ ስብሐቲከ መልዕልተ ሰማያት፤ እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሐተ፤ ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን። + መልክአ ገብርኤል ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘኢይተረጎም ምስጢር፤ ባሕቱ ይመስል ብሂለ እግዚእ ወገብር፤ ገብርኤል ኪሩብ ፀዋሬ ዓቢይ መንበር፤ ሕዝቅኤል ዘነጸረከ በአምሳለ ብእሲ ክቡር፤ ምስለ ገጸ ላህም ወአንበሳ ወቀሊል ንስር። ዚቅ ገብርኤል ብሂል ብእሲ ወአምላክ፤ እምኀበ እግዚአብሔር ዘተፈነወ ላዕክ፤ ሥጋዌ ቃል ለድንግል ይሰብክ። ወረብ ገብርኤል ብሂል ብእሲ ወአምላክ/፪/ እምኀበ እግዚአብሔር ዘተፈነወ ላዕክ/፪/ + መልክአ ገብርኤል ሰላም ለአዕዛኒከ ኆኃተ ቃለ አብ ሕያው፤ ወለመላትሒከ ሰላም አምሳላተ ጽጌ ዘበድው፤ ኦ ገብርኤል መልአከ አድኅኖ ፍንው፤ አድኅነኒ ዘአድኃንኮሙ በአክናፊከ ምንትው፤ አመ ውስተ እሳት ተወድዩ ፫ቱ ዕደው። ወረብ አድኅነኒ ዘአድኃንኮሙ ሊቀ መላእክት አድኅነኒ ሊቀ መላእክት ዘአድኃንኮሙ/፪/ ፫ቱ ዕደው አመ ውስተ እሳት ተወድዩ ዘአድኃንኮሙ/፪/ ዚቅ ዘአድኃኖሙ እምዕቶነ እሳት፤ ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል፤ ከማሆሙ ያድኅነነ፤ እምኲሉ ዘይትቃረነነ። ወረብ እምዕቶነ እሳት 'ዘአድኃኖሙ'/፪/ ገብርኤል ሊቀ መላእክት/፪/ ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድኃኖሙ/፪/ + መልክአ ገብርኤል ሰላም ለአቊያጺከ ወለአብራኪከ ገሐደ፤ እለ ያቄርባ ወትረ ለአምላከ ሰማይ ሰጊደ፤ እግዚአ አእምሮ ገብርኤል ዘኢትፈቅድ ዕበደ፤ ጥበብ ሐነጸት በወርኅከ ውስተ ልበ አብዳን ማኅፈደ፤ ወአቀመት ላቲ ፯ተ አዕማደ። ዚቅ እግዚአ አእምሮ ወዜናዌ ጥበብ ዘከሠተ ለነ፤ ዘኮነ ሥውረ ውስተ ማዕምቀ ጽልመት፤ ወሀቤ ቃለ ትፍሥሕት ለእለ ይሰብኩ ዕበየ ኃይልከ። ወረብ እግዚአ አእምሮ ገብርኤል ወዜናዌ ጥበብ ዘከሠተ ለነ/፪/ ዘኮነ ዘኮነ ሥውረ/፪/ + መልክአ ገብርኤል አልቦ እምሰብእ ዘከማየ ዘይቴክዝ ነግሃ ወሠርከ፤ ወአልቦ እመላእክት ናዛዜ ኅዙናን ዘከማከ፤ ወበእንተዝ ኃሠሥኩ አእሚርየ ኪያከ፤ ኦ ገብርኤል ናዝዘኒ ወአስምዓኒ ቃለከ፤ ዕሴተ ጸሎትየ ዝንቱ ዘአቅረብኩ ለከ። ወረብ ወበእንተዝ ኃሠሥኩ አእሚርየ ኪያከ/፪/ ኦ ገብርኤል ናዝዘኒ ወአስምዓኒ ቃለከ/፪/ ዚቅ ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ፤ አርእየኒ ገጸከ አርእየኒ ገጸከ ወአስምዓኒ ቃለከ፤ ነፍስየ ጥቀ ኃሠሠት ኪያከ። ወረብ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ገጸከ አርእየኒ/፪/ ወአስምዓኒ ቃለከ ሊቀ መላእክት/፪/ + ማኅሌተ ጽጌ ፈትለ ወርቅ ወፈትለ ሜላት አመ በአጽባዕትኪ ተባየጹ፤ አምሳለ መለኮት ወትስብዕት እንዘ ኢየሐፁ፤ ተአምረ ብርሃን ማርያም ለፀሐየ ጽድቅ አንቀጹ፤ ጸገይኪዮ እንበለ አብ በሰሚዓ ቃሉ ወድምፁ፤ ለገብርኤል መልአክኪ ዘፍሡሕ ገጹ። ዚቅ መልአከ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል፤ መልአከ ፍሥሐ በእሳት ሥዑል፤ ሰበካ ለድንግል ምጽአቶ ለቃል፤ ወርቀ ወሜላተ እንዘ ትፈትል። አመላለስ፦ መልአከ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል መልአከ ኃይል፤ መልአከ ፍሥሐ በእሳት ሥዑል፤ ወረብ ቅዱስ ገብርኤል መልአከ ኃይል መልአከ ፍሥሐ በእሳት ሥዑል/፪/ ሰበካ ለድንግል ምጽአቶ ለቃል ወርቀ ወሜላተ እንዘ ትፈትል/፪/ አንገርጋሪ ወእንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ አስተርአያ ገብርኤል ግብተ፤ ወይቤላ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር፤ ወትቤሎ ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ። አመላለስ ወትቤሎ ይኩነኒ/፪/ በከመ ትቤለኒ ይኩነኒ/፬/ ወረብ 'ወእንዘ ትፈትል'/፪/ ወርቀ ወሜላተ/፪/ አስተርአያ ገብርኤል አስተርአያ ለማርያም/፪/ ዓዲ ወረብ ወእንዘ ትፈትል ወእንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ አስተርአያ ገብርኤል ግብተ፤ ወይቤላ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር፤ ወቦ ዘይቤ፦ ወእንዘ ትፈትል ወእንዘ ትፈትል ወእንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ፤ አስተርአያ ገብርኤል አስተርአያ ለማርያም ፤ + እስመ ለዓለም ዘሰንበት፦ ተፈሳሕኩ በአፍቅሮ አዕፃዲከ እግዚኦ ጥቀ ፍቁር አብያቲከ እግዚኦ እግዚአ ኃያላን፤ ከመ እሰብሕ አኰቴተከ ወእገኒ ለስምከ፤ ብርሃነ ብርሃናት ፈጣሬ አዝናማተ፤ ፈኑ ብርሃነከ ወጽድቅከ ዘትሰብክ በአፈ ነቢያት፤ እግዚአ ለሰንበት ወአቡሃ ለምሕረት፣ ንጉሠ ነገሥት፤ ዜናዊ ዓሣዬ ሕይወት። © ያሬዳውያን @etsemeaza @fihsobot

  • 11 дек.1 68661

    ++ ሥርዓተ ማኅሌት ዘታኅሣሥ በዓታ ለማርያም ++ ¤ መልክአ ሥላሴ ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣህል፤ እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል። ዚቅ ለማርያም ዘምሩ፤ ለማርያም ዘምሩ፤ መስቀሎ ለወልዳ እንዘ ትጸውሩ። ¤ መልክአ ሚካኤል ሰላም ለልሳንከ መዝሙረ ቅዳሴ ዘነበልባል፤ ወለድምፀ ቃልከ ሐዋዝ ቀርነ መንግሥቱ ለቃል፤ ሞገሰ ክብሩ ሚካኤል ለተላፊኖስ ባዕል፤ አልቦ ዘይትማሰለከ በልማደ ምሕረት ወሣህል፤ እንበለ ባሕቲታ እኅትከ ማርያም ድንግል። ዚቅ ተውህቦ ምሕረት ለሚካኤል፤ ወብሥራት ለገብርኤል፤ ወሀብተ ሰማያት ለማርያም ድንግል። ¤ መልክዐ ኪዳነ ምሕረት ሰላም ለእራኅኪ ተመጣዌ ኅብስት ወማይ፤ ሶበ ያመጽኡ ለኪ መላእክት ሰማይ፤ እንዘ ሀሎኪ ማርያም ወመቅደሰ ኦሪት ዐባይ፤ ይትወከፍ ሊተ ኪዳንኪ ከመ መሥዋዕት ሠርክ ኅሩይ፤ ለእመ ኅፍነ ማይ አስተይኩ ለጽሙዕ ነዳይ። ዚቅ አንቲ ውእቱ ንጽሕት እምንጹሐን፤ ዘነበርኪ ዉስተ ቤተ መቅደስ ከመ ታቦር፤ ወመላእክት ያመጽኡ ወትረ ሲሳየኪ፤ ስቴኬኒ ስቴ ሕይወት ዉእቱ፤ ወመብልዕኪኒ ኅብስት ሰማያዊ። ¤ ዘጣዕሙ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ። ዚቅ ወመሠረቱ ወመሠረቱ ለዓለም አንቲ፤ ዕጓለ አንበሳ ዕጓለ አንበሳ በከርስኪ ፆርኪ፤ እምአንስት ቡርክት አንቲ ¤ ነግሥ መቅደሰ ኦሪት ዘቦዕኪ ማርያም እምነ፤ ወእሙ ለእግዚእነ፤ በሕፅነ ሐና ተማኅፀነ፤ ፈንዊዮ ለፋኑኤል ይዕቀብ ኪያነ፤ በረምሃ መስቀል ረጊዞ ሰይጣነ። ዚቅ ፈንዊ ለነ እግዝእትነ፤ ፋኑኤልሃ መልአክኪ ሄረ፤ በኃይለ ጸሎቱ ይዕቀበነ ወትረ። ¤ መልክአ ማርያም ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ፤ እምነ ከልበኔ ወቊስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ፤ ማርያም ድንግል ለባሲተ ዓቢይ ትእዛዝ፤ ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ፤ ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ። ዚቅ ይዌድስዋ ኲሎሙ በበነገዶሙ፤ ወበበማኅበሮሙ ለቅዱሳን፤ ወይብልዋ በሐኪ ማርያም ሐዳስዩ ጣዕዋ። ወረብ "ይዌድስዋ ኲሎሙ"/፪/ በበነገዶሙ/፪/ ወይብልዋ በሐኪ ማርያም ሐዳስዩ ጣዕዋ/፪/ ¤ መልክአ ማርያም ሰላም ለልሳንኪ ሙኀዘ ኃሊብ ወመዓር፤ ዘተነብዮ ወፍቅር፤ ማርያም ድንግል ወለተ ድኁኃን አድባር፤ ኅብእኒ እምዓይነ ፀር ወአንጽሕኒ እምነውር፤ እስመ ተስፋየ አንቲ በሰማይ ወምድር። ዚቅ ፀቃውዕ ይውኅዝ እምከናፍርኪ፤ ሀሊብ ወመዓር እምታሕተ ልሳንኪ፤ ወይቤላ ንዒ ንሑር ኀበ ደብረ ከርቤ፤ ውስተ አውግረ ስኂን። ¤ መልክአ ማርያም ሰላም ለእመታትኪ እለ ጸንዓ ይፍትላ፤ ሜላተ ወወርቀ በናዝሬት ወበገሊላ፤ ማርያም ድንግል ለዮዲት ጥበበ ቃላ፤ ብጽሂ በሠረገላ ንትመኃል መኃላ፤ ከመ ታኅድርኒ በብሔር ዘተድላ። ዚቅ ገብርኤል መልአክ መጽአ፤ ወዜነዋ ጥዩቀ፤ በዕንቊ ባሕርይ እንዘ ትፈትል ወርቀ። ወረብ ገብርኤል መልአክ መጽአ "ወዜነዋ"/፫/ ጥዩቀ/፪/ "በዕንቊ ባሕርይ"/፫/ እንዘ ትፈትል ወርቀ/፪/ ¤ መልክአ ማርያም ሰላም ለአብራክኪ በስብሐተ ልዑል ዘአስተብረካ፤ እምአመ ወሀቡኪ ብፅአ ውስተ ኦሪታዊት ታዕካ፤ ማርያም ድንግል መንበር ዘእብነ ፔካ፤ ጊዜ ስደቶሙ ለኃጥአን እምዓጸደ ዓባይ ፍሲካ፤ ጼውውኒ መንገሌኪ እኩንኪ ምህርካ። ዚቅ እንዘ ዘልፈ ትነብር ውስተ ቤተ እግዚአብሔር፤ አስተርዓያ መልአክ፤ ዘኢኮነ ከመ ቀዲሙ፤ ግሩም ርእየቱ፤ ኢያውአያ እሳተ መለኮት። ወረብ እንዘ ዘልፈ ትነብር ውስተ ቤተ እግዚአብሔር/፪/ አስተርአያ መልአክ ዘኢኮነ ዘኢኮነ ከመ ቀዲሙ ኢኮነ/፪/ ¤ መልክአ ማርያም በዝንቱ ቃለ ማኅሌት ወበዝንቱ ይባቤ፤ ለዘይስዕለኪ ብእሲ ጊዜ ረከቦ ምንዳቤ፤ ብጽሒ ፍጡነ ትሰጠዊዮ ዘይቤ፤ ማርያም ዕንቊየ ክርስቲሎቤ ወምዕዝተ ምግባር እምከርቤ፤ ዘጸገየ ማኅጸንኪ አፈወ ነባቤ። ዚቅ ናሁ ተግህደ ልዕልናሃ ለወለተ ሀና፤ህብስተ ህይወት ተጸውረ በማኅጸና፤ጽዋዐ መድኃኒት፤ ዘአልቦ ነውር ወኢሙስና፤ እፎ አግመረቶ ንስቲት ደመና፤ ኢያውአያ በነበልባሉ፤ወኢያደንገጻ በቃሉ፤ አላ ባሕቱ ትብራህ፤ረሰያ ዘበጸዳሉ ፤ይዜኑ ብሥራተ፤ መልአኮ ፈነወ፤ ዮም ተሠርገወ በከመ ተዜነወ። ¤ ማኅሌተ ጽጌ የኃዝነኒ ማርያም ዘረከበኪ ድክትምና፤ አመ ቤተ መቅደስ ቦዕኪ እንዘ ትጠብዊ ኃሊበ ሀና፤ ወያስተፌሥሐኒ ካዕበ ትእምርተ ልኅቀትኪ በቅድስና፤ ምስለ አብያጺሁ ከመ አብ እንዘ ይሴስየኪ መና፤ ፋኑኤል ጽጌ ነድ ዘይከይድ ደመና። ዚቅ ንጽሕተ ንጹሐን ከዊና፤ ከመ ታቦተ ዶር ዘሲና፤ ውስተ ቤተ መቅደስ ነበረት በቅድስና፤ ሲሳያ ህብስተ መና፤ ወስቴሃኒ ስቴ ጽሙና። ¤ ምልጣን ጽርሕ ንጽሕት ማርያም፤ ተፈሥሂ ሀገረ እግዚአብሔር፤ ቃል ቅዱስ ይወጽእ እምኔኪ፤ አእላፍ መላእክት ይትለአኩኪ። ¤ እስመ ለዓለም በጽሐ ሠናይ ወአልጸቀ ዘመን፤ ወበዓላ ለቅድስት ማርያም፤ እንተ በላዕሌሃ  ተመርዓወ ቃል፤ አንጺሆ ሥጋሃ ኃደረ ላዕሌሃ፤ ወይቤላ መልአክ ተፈሥሂ ፍሥሕት ቡርክት አንቲ እምአንስት፤ አንጺሆ ሥጋሃ ኃደረ ላዕሌሃ፤ ይመጽእ ላዕሌኪ መንፈስ ቅዱስ፤ ወኃይለ ልዑል ይጼልለኪ፤ አንጺሆ ሥጋሃ ኃደረ ላዕሌሃ፤ ዘኒ ይትወለድ እምኔኪ ቅዱስ ውእቱ፤ ወይሰመይ ወልደ እግዚአብሔር፤ አንጺሆ ሥጋሃ ኃደረ ላዕሌሃ፤ ኢሳይያስኒ ይቤላ ቅንቲ ሐቌኪ፤ ወልበሲ ትርሢተ መንግሥትኪ፤ አንጺሆ ሥጋሃ ኃደረ ላዕሌሃ፤ ዳዊትኒ ይቤላ በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወኁብርት፤ አንጺሆ ሥጋሃ ኃደረ ላዕሌሃ፤ ይሰግዱ ለኪ ኲሎሙ ነገሥታተ ምድር፤ ወይልሕሱ ጸበለ እግርኪ፤ አንጺሆ ሥጋሃ ኃደረ ላዕሌሃ፤ ወተወልደ እምኔሃ፤ ወይቤላ ንዒ ርግብየ ሠናይት፤ ንባብኪ አዳም። ወረብ በጽሐ ሠናይ ወአልጸቀ ዘመን/፪/ ወበዓላ ለቅድስት ማርያም/፪/ እንተ በላዕሌሃ ተመርዓወ ቃል አንጺሆ ሥጋሃ ኃደረ ላዕሌሃ/፪/ @etsemeaza @fihsobot

  • 28 нояб.1 72051

    ማኅሌት ዘኅዳር ጽዮን እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል ( ለኅዳር ጽዮን ) በሰላም አደረሳችሁ ማኅሌቱን ከሊቃውንቱ ጋራ ለመቆም ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል !!! ፩/ ነግሥ ሰላም ለኵልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወፀ ለሣህል፤ እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል። ዚቅ፦ ሃሌ ሉያ ለአብ ፨ ሃሌ ሉያ ለወልድ፨ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ ፨ዕዝራኒ ርእያ ለጽዮን ቅድስት፨ እንዘ ትበኪ ከመ ብእሲት፡፡ ፪/ ነግሥ / ዘመንክር ጣዕሙ / ሰላም ለዝክር ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረት ሕይወት ማርያም፤ ወጥንተ መድኀኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ፡፡ ዚቅ ዘዘካርያስ ተቅዋም ዘወርቅ፨ ዘሕዝቅኤል ነቢይ ዕፁት ምሥራቅ ፨ ለመሠረትኪ የኃቱ ዕንቁ፨ ሰአሊ ለነ ማርያም በአሚን ንጽደቅ፡፡ ፫/ ነግሥ ነቢያተ እሥራኤል ጸሐፉ በመጽሐፎሙ እሙነ፤ ነገረ ሰቆቃው ወላህ በዘመኖሙ ዘኮነ፤ ውስተ አፍላጋ አመ በጼዋዌ ነበርነ፤ ውስተ ኵሃቲሃ ፡ እንዚራቲነ ሰቀልነ ፤ ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን እምነ፡፡ ዚቅ ወይቤላ ኢትሬእዪኑ ላሀ ዚአነ፨ እንተ ረከበተነ በእንተ ጽዮን ዕዝራኒ ርእያ ወተናገራ ፡፡ ወረብ፦ ወይቤላ ኢትሬእዪኑ ላሀ ዚአነ እንተ ረከበተነ፤ ዕዝራኒ ርእያ ወተናገራ። ፬/ ለዝክረ ስምኪ / መልክአ ማርያም / ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ፤ እምነ ከልበኑ ወቍስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ፤ ማርያም ድንግል ለባሲተ ዐቢይ ትዕዛዝ፤ ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ፡፡ ዚቅ፦ ሃሌ በ፫ እምነ ጽዮን በሀ፨ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሥርጉት በስብሐት፨ ዓረፋቲሃ ዘመረግድ፤ ሥርጉት በስብሐት፨ ወማኅፈዲሃ ዘቢረሌ ፤ ሥርጉት በስብሐት፨ እምስነ ገድሎሙ ለሰማዕት፤ ሥርጉት በስብሐት፨ ታቦተ ሕጉ ለንጉሥ ዐቢይ፤ ሥርጉት በስብሐት፨ እንተ ክርስቶስ መሠረትኪ ፤ ፀሐየ ጽድቅ ይበርህ ለኪ፡፡ ወረብ፦ እንተ ክርስቶስ መሠረትኪ ፀሐየ ጽድቅ ያበርህ ለኪ ፀሐይ ጽድቅ፤ ለሰማዕት ሥርጉት በስብሐት ሥርጉት በስብሐት። ፭/ ለአስናንኪ / መልክአ ማርያም / ሰላም ለአስናንኪ ሐሊበ ዕጐልት ዘተዛወጋ፡ ወመራዕየ ቅሩፃተ እለ እምሕፃብ ዐርጋ፡ ማርያም ድንግል ለደብተራ ስምዕ ታቦተ ሕጋ ፡ አፍቅርኒ እንበለ ንትጋ ለብእሴ ደም ወሠጋ፡ ዘየዐቢ እምዝ ኢየኃሥሥ ጸጋ፡፡ ዚቅ፦ ታቦ ሕጉ ለእግዚአብሔር በካህናት ሕጽርት፨ ወበመንፈስ ቅዱስ ክልልት፨ንጉሥኪ ጽዮን፨ ኢይተመዋዕ ለጸር ወኢየኀድጋ ለሀገር፡፡ ወረብ፦ ታቦተ ሕጉ ለእግዚአብሔር በካህናት ሕጽርት ወበመንፈስ ቅዱስ ክልልት፤ ንጉሥኪ ጽዮን ኢይትመዋዕ ለፀር ወኢየኃድጋ ለሀገር። ፮/ ለከርሥኪ / መልክአ ማርያም / ሰላም ለከርሥኪ ዘአፈድፈደ ተበጽዖ፤ እምታቦተ ሙሴ ነቢይ ለጽሌ ትእዛዝ ዘየኀብኦ፤ ማርያም ድንግል ጊዜ ጸዋዕኩኪ በአስተብቍዖ፤ ለጸርየ ብእሴ አመጻ ኀይለ ዚአኪ ይጽበኦ፤ እስከነ ያሰቆቁ ጥቀ ድኅሪተ ገቢኦ፡፡ ዚቅ፥ ሃሌ ሃሌ ሉያ በጾም ወበጸሎት፨ተመጠወ ሙሴ ኦሪተ፨ ጽላተ አሥሮነ ቃላተ፡፡ ወረብ፦ ሃሌሃሌሉያ በጾም ወበጸሎት፤ ተመጠወ ሙሴ ኦሪተ አሥሮነ ቃለተ። ፯/ ለመከየድኪ / መልክአ ማርያም / ሰላም ለመከየድኪ እለ ረከቦን መከራ፤ እምፍርሃተ ቀተልት ሐራ እንበለ አሣእን አመ ሖራ፤ ማርያም ጽዮን ታቦተ ቃለ ጽድቅ መንፈቀ ዕሥራ፤ ዕጐላት እምዕጐሊሆን ከመ ኪያኪ አፍቀራ፤ አፍቀርኩኪ አፍቅርኒ እምይእዜ ለግሙራ፡፡ ዚቅ፦ ሃሌ ሉያ ወሪድየ ብሔረ ሮሜ ፨ለቤተ ክርስቲያን ርኢክዋ ፨ አእመርክዋ አፍቀርክዋ ፨ ከመ እኅትየ ኀለይኩ፨ እምድኅረ ጉንዱይ መዋዕል፨ ወእምዝ እምድኅረ ኅዳጥ ዓመታት ፨ ካዕበ ርኢክዋ ወትትሐፀብ በፈለገ ጤግሮስ ፡፡ ወረብ፦ ሃሌ ሉያ ወሪድየ ብሔረ ሮሜ፤ ለቤተክርስቲያን ርኢክዋ አእመርክዋ አፍቀርክዋ ለቤተክርስቲያን። ፰/ በዝንቱ ቃለ ማኅሌት / መልክአ ማርያም / በዝንቱ ቃለ ማኅሌት ወበዝንቱ ይባቤ፤ ለዘይስእለኪ ብእሲ ጊዜ ረከቦ ምንዳቤ፤ ብጽሒ ፍጡነ ትሰጠዊዮ ዘይቤ፤ ማርያም ዕንቍየ ክርስቲሎቤ ወምዕዝተ ምግባር እምከርቤ፤ ዘጸገየ ማኅጸንኪ አፈወ ነባቤ ፡፡ ዚቅ፦ አበርሂ አብርሂ ጽዮን ፨ ዕንቍ ዘጳዝዮን ፨ ዘኃረየኪ ሰሎሞን ፡፡ ወረብ፦ አበርሂ አብርሂ ጽዮን፤ ዕንቍ ዘጳዝዮን ዘኃረየኪ ሰሎሞን ንጉሥ ። ፱/ዘካርያስ ርእየ / ማኅሌተ ጽጌ / ዘካርያስ ርእየ ለወርኃ ሳባጥ በሠርቁ፤ ተአምረኪ ለዘይት ማእከለ ክልኤ አዕጹቁ፤ ማርያም ጽዮን ለብርሃን ተቅዋመ ወርቁ፤ ዕዝራኒ በገዳም አመ ወዓለ ዉዱቁ፤ ለኅበረ ገጽኪ ጽጌ ሐተወ መብረቁ፡፡ ዚቅ፦ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሰብዓቱ መሐትዊሃወሰብዓቱ መሣውር ዘዲቤሃ፨ዘካርያስ ርእየ ተቅዋመ ማኅቶት ዘኩለንታሃ ወርቅ ወያክንት፨ዕዝራኒ ርእያ ለጽዮን ቅድስት እንዘ ትበኪ ከመ ብእሲት፡፡ ወረብ፦ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ቤተክርስቲያን መኃትዊሃ ሰብዓቱ መኃትዊሃ፤ ዕዝራኒ ርእያ በርእየተ ብእሲት። °༺༒༻°°  አንገርጋሪ °༺༒༻° ዓይ ይእቲ ዛቲ እንተ ታስተርኢ እምርሑቅ፤ ከመ ማኅቶት ብርህት ከመ ፀሐይ ሙሴኒ ርእያ ሀገር ቅድስት ዕዝራኒ ተናገራ ዳዊት ዘመራ፡፡ °༺༒༻° ዘሰንበት °༺༒༻° ዘእንበለ ይትፈጠር ሰማይ ወምድር ወዘእንበለ ትሣረር ምድረ ገነት ሀለወት ስብሕት ቅድስት ወቡርክት ይእቲ ማርያም እንተ ተሰምየት ሰንበተ ክርስቲያን ጽዮን ቅድስት እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት ። °༺༒༻° እስመ ለዓለም °༺༒༻° ዘካርያስ ርእየ ተቅዋመ ማኅቶት ዘኲለንታሃ ወርቅ፨ በየማና ወበጸጋማ አዕፁቀ ዘይት፨ደብተራ ፍጽምት ሀገር ቅድስት ፨ብነቢያት ይትፌሥሑ በውስቴታ ፨ ሐዋርያት ይትኃሠዩ በውስቴታ ፨ ወዳዊት ይዜምር በውስተ ማኅፈዲሃ ፨ ዘበሰማይኒ ወዘበምድርኒ በቃለ ዳዊት ይሴብሑ ፨ ወይብሉ ኲሎሙ ሃሌ ሉያ።   °༺༒༻° አቡን በ፩ ሃሌ °༺༒༻° ከመዝ ይቤሎ እግዚአብሔር ለኤርምያስ ነቢይ፨ ሃብ ዚአሃ ለቤተክርስቲያን ፨ መራኁተ አወፍዮ ለፀሐይ ፨ ካዕበ ይቤሎ እግዚአብሔር ለኢሳይያስ ነቢይ ፨ አስምዕ ሰብአ መሃይምና ወአርያሃ ፨ ወዘካርያስ ወልደ በራክዩ።    °༺༒༻°     ዓራ  °༺༒༻° ዘእንበለ ያእምር ሕጻን ሰምየ አቡሁ ወእሙ ይነሥእ ኃይለ ደማስቆ ፨ ወይትካፈል ምህርካ ዘሦርያ በቅድመ ንጉሠ ፋርስ ፨ ወይቤሎ እግዚአብሔር ለኢሳይያስ ነቢይ አስምዕ ሰብአ መሐይምናነ አርያሃ፨  ወዘካርያስሃ ወልደ በራክዩ። °༺༒༻° ሰላም °༺༒༻° ዘካርያስ ርእየ ተቅዋመ ማኅቶት፨ገነተ ትፍስሕት መካነ ዕረፍት፨ እንተ ይእቲ ማኅደር ለካህናት ለእለ የኃድሩ በፈሪሃ እግዚአብሔር፨ይእቲኬ ቤተ ክርስቲያን፨ በውስቴታ የዓርጉ ስብሐተ ካህናት በብዙኅ ትፍስሕት ወሰላም፡፡ °༺༒༻° ተፈጸመ °༺༒༻° ♥ ጽንዕት በድንግልና ሥርጉት በቅድስና እመቤታችን ሆይ ልጅሽ ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኝልን፡፡ አእምሮውን ጥበቡን በልቡናችን ሳይብን አሳድሪብን ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር!!! @etsemeaza @fihsobot

  • 25 окт.1 72643

    +++ የጥቅምት ፲፮ የጽጌ ማኅሌት +++ #የሦስተኛው_ሰንበት የጽጌ ማኅሌት ቀለም ከሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ጋር አብረን ለመቆም ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል። ፩. ነግሥ ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣህል፤ እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል። ዚቅ፦ በ፱ ሐረገ ወይን ፨ እንተ በምድር ሥረዊሃ፨ ወበሰማይ አዕፁቂሃ፨ ሐረገ ወይን፨ እንተ በሥሉስ ትትገመድ ፨ ወታፈሪ ለነ አስካለ በረከት ፨ሐረገ ወይን ሲሳዮሙ ለቅዱሳን ፨ሐረገ ወይን፨ ሠርዓ ሰንበተ በቃሉ ፨ ወጸገወ ሰላመ ለኵሉ፡፡ ፪. ቀስተ ደመና ማርያም / ማኅሌተ ጽጌ / ቀስተ ደመና ማርያም ትእምርተ ኪዳኑ ለኖኅ፤ ዘእግዚአብሔር ሤመኪ ለተዝካረ ምሕረት ወፍትሕ፤ ህየንተ ቀሠፋ ለምድር ወአማሰና በአይኅ፤ በእንቲአኪ አሠርገዋ በጽጌ ኲሉ አቅማሕ፤ ከመ በከዋክብት አሠርገዎ ለሰማይ ስፉሕ። ወረብ፦ ቀስተ ደመና ማርያም ትእምርተ ኪዳኑ ለኖኅ ትእምርተ ኪዳኑ ለኖኅ፤ በእንቲአኪ አሠርገዋ አሠርገዋ ለምድር በጽጌ አቅማሕ። ዚቅ፦ ንጉሥኪ ጽዮን ፨ አሠርገዋ ለምድር በጽጌያት፨ ወለሰማይኒ በከዋክብት፨ ውእቱ ክብሮሙ ለቅዱሳን፡፡ ፫. እንዘ ተሐቅፊዮ /ማኅሌተ ጽጌ/ እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤ አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፤ ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላሕ፤ ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፤ ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩሕ፡፡ ወረብ፦ እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤ ንዒ ርግብየ ወንዒ ሠናይትየ ምስለገብርኤል ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ። ዚቅ፦ በሰላም ንዒ ማርያም ትናዝዝኒ ኃዘነ ልብየ ፨ በሰላም ንዒ ምስለ ሚካኤል ወገብርኤል፨ በሰላም ንዒ ምስለ ሱራፌል ወኪሩቤል፨ በሰላም ንዒ ምስለ ኵሎሙ ቅዱሳን፨ በሰላም ንዒ ምስለ ወልድኪ አማኑኤል፨ በሰላም ንዒ ማርያም ለናዝዞ ኵሉ ዓለም ፡፡ ፬. ክበበ ጌራ ወርቅ / ማኅሌተ ጽጌ / ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቆ ባሕርይ ዘየኀቱ፤ ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤ አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤ አንቲ ኲሎ ታሰግዲ ሎቱ፤ ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ። ወረብ፦ ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ዘየኀቱ እምዕንቆ ባሕርይ፤ አክሊለ አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ። ዚቅ፦ በወርቅ ወበዕንቊ ወበከርከዴን፨ ሥርጉት ሥርጉት በስብሐት፨ ወነገሥት ይትቀነዩ ለኪ፨ ትርሢተ መንግሥቱ አንቲ መድኀኒቶሙ ለነገሥት ፡፡ ፭. ይትባረክ ጽጌኪ ማርያም / ማኅሌተ ጽጌ / ይትባረክ ጽጌኪ ለልብየ ፍቅረኪ ዘከፈሎ፤ ወኢያርኃቀ እምኔየ ለኪዳንኪ ሣህሎ፤ ትእምርተ ኪዳንኪ ይሁብ ለዘማውያን ተደንግሎ፤ ሶበሰ ኪዳንኪ ምክንያተ ድኂን ኢሀሎ፤ ፈለገ እሳት ወደይን እምአስጠመ ኵሎ፡፡ ወረብ፦ ይትባረክ ጽጌኪ ማርያም ፍቅረኪ ዘከፈሎ ለልብየ፤ ወኢያርኃቀ እምኔየ ሣህሎ ለኪደንኪ። ዚቅ፦ አስተብጽዕዋ ወይቤልዋ እለ ይነብሩ ፈለገ እሳት ፨ ሰአሊ ለነ ማርያም ቅድስቱ ለእግዚአብሔር ፡፡ ፮. ብክዩ ኅዙናን / ሰቆቃወ ድንግል / ብክዩ ኅዙናን ሐልየክሙ ስደታ፤ ወላህዉ ፍሡሓን ተዘኪረክሙ ብዝኃ ሠናይታ፤ ማርያም ተዓይል ከመ ዖፍ ውስተ አድባረ ግብጽ ባሕቲታ፤ ተአወዩ በኃጢኦታ ሀገረ አቡሃ ኤፍራታ፤ ወደመ ሕጻናት ይውኅዝ በኵሉ ፍኖታ፡፡ ወረብ፦ ብክዩ ኅዙናን ኀልየክሙ ስደታ ለማርያም ፤ ማርያም ተዓይል ከመ ዖፍ ባሕቲታ ውስተ አድባረ ግብጽ ተዓይል። ዚቅ፦ አመ አጒየይኪ እምሰይፍ ዕጓለኪ በሐቂፍ፨ አድባራተ ኤልኪ ከመ ዖፍ ፨ እንዘ ከመ ዝናም ያንጸፈጽፍ እምአዕይንትኪ አንብዕ ወእመላትሕኪ ሐፍ፡፡ +++++ መዝሙር ዘሰንበት ዘበዓታ +++++ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፤ምስለ ኖኅ ኪዳነ ዘአቀምከ፤ ምስለ ኖኅ ኪዳነ ዘአቀምከ ፤ለደቂቀ ፳ኤል መና ዘአውረድከ፤ (ወ) ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ፤ (ወ) ወስነ ገዳምኒ ምስለ ቅዱሳኒከ ፤ (ወ) ወከመ ወሬዛ ኃየል መላትሒሁ ጉርዔሁ መዓርዒር አማስሉ ዘወይጠል፤ (ወ) ሰማየ ወምድረ ዘአንተ ፈጠርከ ፀሐየ ወወርኃ ዘአስተዋደድከ፤ (ወ) በከዋክብት ሰማየ ዘከለልከ፤ (ወ) ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ፤ (ወ) ቀደሳ ወአክበራ አዕበያ ለሰንበት ወአልዓላ እምኩሉ ዕለት ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ወኲሉ ይሴፎ ኪያከ፡፡ ++ አመላለስ ዘመዝሙር ++                 ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፤                 ወኲሉ ይሴፎ ኪያከ                                                    ይቆየን!!!! @etsemeaza እኔን ለማግኘት @fihsobot

  • #ማኅሌተ_ጽጌ ሁለተኛው እሁድ ፩. ሰላም ለአፉክሙ / ነግሥ / ሰላም ለአፉክሙ ዘማዕጾሁ ሰላም፤ ጽጌያቲሁ ሥላሴሁ ለተዋህዶ ገዳም፤ መንገለ አሐዱ አምላክ ነዋየ መጻኢት ዓለም፤ ወልጡ አምልኮትየ በጸጋክሙ ፍጹም፤ እምአምልኮ ጣዖት ግልፍ አሐዱ ድህርም፡፡ ዚቅ፦ ለሥሉስ ቅዱስ ጥዑም ቃሎሙ ፨ናርዶስ ጸገየ(ፈረየ) ውስተ አፉሆሙ ፡፡ ፪. በከመ ይቤ መጽሐፍ /ማኅሌተ ጽጌ/ በከመ ይቤ መጽሐፍ ማዕከለ ፈጣሪ ወፍጡራን፤ ለዕረፍት ዘኮንኪ ትእምርተ (ጽላተ) ኪዳን፤ ሰንበተ ሰንበታት ማርያም ዕለተ ብርሃን፤ ብኪ ይትፌሥሑ ዘገነተ ጽጌ ጻድቃን፤ ወብኪ ይወጽኡ ኃጥአን እምደይን፡፡ ወረብ ፦ በከመ ይቤ መጽሐፍ ማዕከለ ፈጣሪ ወፍጡራን ዘኮንኪ ለዕረፍት ትእምርተ ኪዳን፤ ብኪ ይትፌሥሑ ዘገነተ ጽጌ ጻድቃን ብርሃን ዕለተ ብርሃን። ዚቅ፦ ሰንበቶሙ ይእቲ ለጻድቃን ትፍሥሕት፨ ሰንበቶሙ ይእቲ ለኃጥአን ዕረፍት፨ ኅቡረ ንትፈሣሕ ዮም፨ በዛቲ ዕለት፡፡ ፫. እንዘ ተሐቅፊዮ /ማኅሌተ ጽጌ/ እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤ አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፤ ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላሕ፤ ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፤ ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩሕ፡፡ ወረብ፦ ንዒ ርግብየ ንዒ ርግብየ ምስለ ሚካኤል፤ ወንዒ ሠናይትየ ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ። ዚቅ፦ ንዒ ርግብየ ሰላማዊት ንባብኪ አዳም፨ ከመ ፍህሶ ቀይህ ከናፍሪሃ፨ እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት፨ አልቦ ዘይመስል ዘከማኪ ክብረ፨ እግዚኣ ለሰንበት በማኅፀንኪ ተፀውረ። ፬. ክበበ ጌራ ወርቅ / ማኅሌተ ጽጌ / ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቆ ባሕርይ ዘየኀቱ፤ ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤ አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤ አንቲ ኲሎ ታሰግዲ ሎቱ፤ ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ። ወረብ፦ ክበበ ጌራ ወርቅ ዘየኀቱ እምዕቆ ባሕርይ፤ ማርያም አክሊለ ጽጌ ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ። ዚቅ፦ ይእቲ ተዓቢ እምአንስት ፨ እሞሙ ለሰማዕት ፨ ወእኅቶሙ ለመላእክት ፨ መድኃኒቶሙ ለነገሥት ፨ አክሊል ንጹሕ ለካህናት ፨ ብርሃኖሙ ለከዋክብት። ፭. አንብርኒ ማርያም / ማኅሌተ ጽጌ / አንብርኒ ማርያም ውስተ ልብኪ ከመ ኅልቀት፡ ወከመ ማዕተብ ዘትእምርት (ጹርኒ) በመዝራእትኪ ልዕልት፡ በእንተ ርስሐትየሰ ኢትመንንኒ ንግሥት፡ እስመ ወሀብኩ ንብረትየ ለፍቅርኪ ሞት፡ ዘአሠርገዎሙ ለሰማዕት በጽጌሁ ሕይወት፡፡ ወረብ፦ አንብርኒ ማርያም ውስተ ልብኪ ከመ ኅልቀት ወከመ ማዕተብ ዘትእምርት በመዝራዕትኪ ልዕልት፤ በእንተ ርስሐትየሰ ኢትመንንኒ ኢትመንንኒ በእንተ ርስሐትየ። ዚቅ፦ አሠርገዎሙ ለሰማዕት በሰማያት፨ አሠርገዎሙ ለሰማዕት በሰማያት፨ ወንጌለ መንግሥት አወፈዮሙ፨ አሠ፡ ሰንበተ ክርስቲያን ለዕረፍት ሠርዓ ሎሙ፨ አሠ፡ ከመ ወርቅ በእሳት ፈተኖሙ፨ አሠ፡ ወከመ ጽንሐሐ መሥዋዕት ተወክፎሙ ፨አሠርገዎሙ ለሰማዕት በሰማያት፡፡ ፮. ኢየሱስ ስዱድ / ሰቆቃወ ድንግል / ኢየሱስ ስዱድ ተስፋሆሙ ለስዱዳን፤ ኢየሱስ ግፉዕ ምስካየ ግፉዓን፤ እግዚአብሔር ማኅደር ዘአልቦ ከመ ነዳያን፤ ኢየሱስ ነግድ ወፈላሲ እንዘ ውእቱ ሕጻን፤ ወልደ አብ ፍቁር በኀበ ሰብእ ምኑን፤ መኃልየ ብካይ ኮነኒ ዘእሙ ኃዘን፡፡ ወረብ፦ ኢየሱስ ስዱድ ተስፋሆሙ ለስዱዳን፤ መኃልየ ብካይ ከነኒ ኮነኒ ዘእሙ ኃዘን። ዚቅ፦ አንተ ውእቱ ምርጒዞሙ ለጻድቃን፡ ተስፋሆሙ ለስዱዳን፡ መርሶሙ ለእለ ይትሐወኩ ፡ ብርሃነ ፍጹማን ወልደ አምላክ ሕያው፡፡ +++++ ኪነ ጥበቡ መዝሙር / ዘበዓታ/ +++++ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ኪነ ጥበቡ መንክር ወዕጹብ ፣ ኪነ ጥበቡ መንክር ወዕጹብ ለዘሀሎ መልዕልተ አርያም፣ አርአየ ምሕረቱ በላዕሌነ፣ ዘከለሎ ለሰማይ በከዋክብት ብሩህ፣ አርአየ ምህረቱ በላዕሌነ፣ ወለምድርኒ አሠርገዋ በጽጌያት ንጹሕ፣ አርአየ ምሕረቱ በላዕሌነ፣ ወሠርዓ ሰንበተ ለነባሪ ያዕርፉ ባቲ፣ አርአየ ምሕረቱ በላዕሌነ፣ መዓዛሆሙ ለቅዱሳን ከመ ጽጌ ደንጎላት ዘውስተ ቆላት ጸገዩ ቀንሞስ ምስለ ናርዶስ። +++++++ አመላለስ +++++ መዓዛሆሙ ለቅዱሳን ከመ ጽጌ ደንጎላት ዘውስተ ቆላት ፨ ጸገዩ ቀንሞስ ምስለ ናርዶስ። @etsemeaza ረድኤት በረከቷ በሁላችን ላይ ይደር  ለዘለዓለሙ አሜን! እኔን ማግኘት ከፈለጋችሁ @fihsobot

  • без подписи

  • ☞ እንኳን አደረሳችሁ! ☞ የማኅሌተ ጽጌ የመጀመሪያ እሑድ ግጻዌ [መስከረም ፳፮ እስከ ጥቅምት ፬ በእሑድ] #መዝሙር:- «ትዌድሶ መርዓት እንዘ ትብል ነዓ ወልድ እኁየ ንጻእ ኀቅለ..........» ✿ የዕለቱ ግጻዌ (መልዕክታት፣ ምስባክና ወንጌል) ✧ መልእክታት:- ➊☞ ኤፌሶን ፭ : ፳፩ - ፍጻሜ /5:21-ፍጻሜ ➌☞ ራእይ  ፳፩ : ፩ - ፱ /21:1-9 ➌☞ የሐዋ/ሥራ ፳፩:፴፩- ፍጻሜ /21:31 ፍጻሜ . ✧ ምስባክ ፍሬ ፃማከ ተሴሰይ:: ብፁዕ አንተ ወሠናይ ለከ:: ብእሲትከ ከመ ወይን ሥሙር ውስተ ጽርሐ ቤትከ:: ትርጉም:- የድካምህንም ፍሬ ትመገባለህ፡፡ ምስጉን ነህ÷ መልካምም ይሆንልሃል፡፡ ሚስትህ በቤትህ እልፍኝ ውስጥ እንደሚያፈራ ወይን ናት፡፡ (መዝሙር ፻፳፯ : ፪ /127 : 2) ✧ ወንጌል ዮሐንስ ፫ ፡ ፳፭ - ፍጻሜ /3:25-ፍጻሜ ፳፭ ስለዚህም በዮሐንስ ደቀ መዛሙርትና በአይሁድ መካከል ስለ ማንጻት ክርክር ሆነ። ፳፮ ወደ ዮሐንስም መጥተው። መምህር ሆይ፥ በዮርዳኖስ ማዶ ከአንተ ጋር የነበረው አንተም የመሰከርህለት፥ እነሆ፥ እርሱ ያጠምቃል ሁሉም ወደ እርሱ ይመጣሉ አሉት። ፳፯ ዮሐንስ መለሰ፥ እንዲህ ሲል። ከሰማይ ካልተሰጠው ሰው እንዳች ሊቀበል አይችልም። ፳፰ እናንተ። እኔ ክርስቶስ አይደለሁም፥ ነገር ግን። ከእርሱ በፊት ተልኬአለሁ እንዳልሁ ራሳችሁ ትመሰክሩልኛላችሁ። ፳፱ ሙሽራይቱ ያለችው እርሱ ሙሽራ ነው፤ ቆሞ የሚሰማው ሚዜው ግን በሙሽራው ድምጽ እጅግ ደስ ይለዋል። እንግዲህ ይህ ደስታዬ ተፈጸመ። ፴ እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል። ፴፩ ከላይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው፤ ከምድር የሚሆነው የምድር ነው የምድሩንም ይናገራል። ከሰማይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው። ፴፪ ያየውንና የሰማውንም ይህን ይመሰክራል፥ ምስክሩንም የሚቀበለው የለም። ፴፫ ምስክሩን የተቀበለ እግዚአብሔር እውነተኛ እንደ ሆነ አተመ። ፴፬ እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራልና፤ እግዚአብሔር መንፈሱን ሰፍሮ አይሰጥምና። ፴፭ አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል። ፴፮ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም። ✧ ቅዳሴ - ዘእግዝእትነ ማርያም (ጎሥዓ)  - {በዕዝል ዜማ} •   ✧   • ✧ ✧ ✧ •   ✧   • @etsemeaza ___

  • ከመስከረም ፱ እስከ ፲፭ እሑድ «ፍሬ» ይባላል። #መዝሙር፦ እኲት አንተ ወስቡሕ ስምከ ወዐቢይ ኃይልከ። ዘተዓርፍ በአርያም፤ ወትሴባሕ በትሑታን.... √ የዕለቱ ግጻዌ ✝ መልእክታት፦ ① ፪ኛ ቆሮንቶስ  ፱ : ፩-ፍጻሜ /9:1-ፍጻሜ ② መልእክተ ያዕቆብ  ፭ : ፩ - ፲ /5:1-10 ③ የሐዋ/ሥራ ፲፱ : ፳፩ - ፍጻሜ /19:21-ፍጻሜ ¤: ምስባክ ምድርኒ ትሁብ ፍሬሃ። ወይባርከነ እግዚአብሔር አምላክነ። ወይባርከነ እግዚአብሔር። ትርጕም፦ ምድር ፍሬዋን ትስጥ ። እግዚአብሔር አምላካችን ይባርከናል። እግዚአብሔር ይባርከናል። ( መዝ ፷፮ ፥ ፮ /66 ፥ 6 ) ¤: ወንጌል ማርቆስ ፬ : ፳፬ - ፴፱ /4 : 24 - 39/ ፳፬ አላቸውም። ምን እንድትሰሙ ተጠበቁ። በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ይሰፈርላችኋል ለእናንተም ይጨመርላችኋል። ፳፭ ላለው ይሰጠዋልና፤ ከሌለውም ያው ያለው እንኳ ይወሰድበታል። ፳፮ እርሱም አለ። በምድር ዘርን እንደሚዘራ ሰው የእግዚአብሔር መንግሥት እንደዚህ ናት ሌሊትና ቀን ይተኛልም ይነሣልም፥ ፳፯ እርሱም እንዴት እንደሚሆን ሳያውቅ ዘሩ ይበቅላል ያድግማል። ፳፰ ምድሪቱም ዐውቃ በመጀመሪያ ቡቃያ ኋላም ዛላ ኋላም በዛላው ፍጹም ሰብል ታፈራለች። ፳፱ ፍሬ ግን ሲበስል መከር ደርሶአልና ወዲያው ማጭድ ይልካል። ፴ እርሱም አለ። የእግዚአብሔርን መንግሥት በምን እናስመስላታለን? ወይስ በምን ምሳሌ እንመስላታለን? ፴፩ እንደ ሰናፍጭ ቅንጣት ናት፥ እርስዋም በምድር በተዘራች ጊዜ በምድር ካለ ዘር ሁሉ ታንሳለች፤ በተዘራችም ጊዜ ትወጣለች ከአትክልትም ሁሉ የምትበልጥ ትሆናለች፥ ፴፪ የሰማይ ወፎችም በጥላዋ ሊሰፍሩ እስኪችሉ ታላላቅ ቅርንጫፎች ታደርጋለች። ፴፫ መስማትም በሚችሉበት መጠን እነዚህን በሚመስል በብዙ ምሳሌ ቃሉን ይነግራቸው ነበር፤ ያለ ምሳሌ ግን አልነገራቸውም፥ ፴፬ ለብቻቸውም ሲሆኑ ነገሩን ሁሉ ለገዛ ደቀ መዛሙርቱ ይፈታላቸው ነበር። ፴፭ በዚያም ቀን በመሸ ጊዜ። ወደ ማዶ እንሻገር አላቸው። ፴፮ ሕዝቡንም ትተው በታንኳ እንዲያው ወሰዱት፥ ሌሎች ታንኳዎችም ከእርሱ ጋር ነበሩ። ፴፯ ብርቱ ዐውሎ ነፋስም ተነሣና ውኃ በታንኳይቱ እስኪሞላ ድረስ ማዕበሉ በታንኳይቱ ይገባ ነበር። ፴፰ እርሱም በስተኋላዋ ትራስ ተንተርሶ ተኝቶ ነበር፤ አንቅተውም። መምህር ሆይ፥ ስንጠፋ አይገድህምን? አሉት። ፴፱ ነቅቶም ነፋሱን ገሠጸው ባሕሩንም። ዝም በል፥ ፀጥ በል አለው። ነፋሱም ተወ፥ ታላቅ ፀጥታም ሆነ። ¤ ቅዳሴ – ዘዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ (ኀቤከ) በግዕዝ ዜማ ≈» ≈» ≈» ≈» ≈» ≈» ≈» ≈» ≈» ≈» ≈» _ @etsemeaza

  • без подписи

  • የሙሉ ጨረቃ ግርዶሹን እየተመለከታችሁ ነው?

  • +++ ለእመ ኮነ እሑድ በጳጒሜን +++ #መዝሙር "ከመ እንተ መብረቅ..." በል ❖ የዕለቱ መልእክታት፣ ምስባክና ወንጌል [የዓመቱ መጨረሻ የሰንበት ግጻዌ] መልእክታት:- ➊. ፩ኛ ቆሮንቶስ ፩ : ፩ - ፲ (1:1-10) ➋. ፪ኛ ጴጥሮስ ፫ : ፲ - ፍጻሜ (3:10-ፍጻሜ) ➌. የሐዋ/ሥራ ፱ : ፩ - ፲ (9:1-10) + ምስባክ ዘቅዳሴ እግዚአብሔርሰ ገሐደ ይመጽእ። ወአምላክነሂ ኢያረምም። እሳት ይነድድ ቅድሜሁ። ትርጉም:- እግዚአብሔር ግልጽ ሆኖ ይመጣል። ዝምም አይልም። እሳት በፊቱ ይነድዳል። (መዝ ፵፱ : ፪ /49 : 2) + ወንጌል ዘቅዳሴ የሉቃስ ወንጌል ፲፯ : ፲፩ - ፍጻሜ /17:11-ፍጻሜ ፲፩ ወደ ኢየሩሳሌምም ሲሔድ በገሊላና በሠማርያ መካከል አለፈ። ፲፪ ወደ አንዲት መንደርም ሲገባ በሩቅ የቆሙት አሥር ለምጻሞች ተገናኙት፤ ፲፫ እነርሱም እየጮኹ። ኢየሱስ ሆይ፥ አቤቱ፥ ማረን አሉ። ፲፬ ዐይቶም። ሒዱ፥ ራሳችሁን ለካህናት ዐሳዩ አላቸው። ፲፭ እነሆም፥ ሲሔዱ ነጹ። ከእነርሱም አንዱ እንደ ተፈወሰ ባየ ጊዜ በታላቅ ድምጽ እግዚአብሔርን እያከበረ ተመለሰ፥ ፲፮ እያመሰገነውም በእግሩ ፊት በግንባሩ ወደቀ፤ እርሱም ሣምራዊ ነበረ። ፲፯ ኢየሱስም መልሶ። አሥሩ አልነጹምን? ዘጠኙስ ወዴት አሉ? ፲፰ ከዚህ ከልዩ ወገን በቀር እግዚአብሔርን ሊያከብሩ የተመለሱ አልተገኙም አለ። ፲፱ እርሱንም። ተነሣና ሒድ፤ እምነትህ አድኖሃል አለው። ፳ ፈሪሳውያንም። የእግዚአብሔር መንግሥት መቼ ትመጣለች ብለው ቢጠይቁት፥ መልሶ። የእግዚአብሔር መንግሥት በመጠባበቅ አትመጣም፤ ፳፩ ደግሞም። እነኋት በዚህ ወይም። እነኋት በዚያ አይሉአትም። እነሆ፥ የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናትና አላቸው። ፳፪ ለደቀ መዛሙርቱም እንዲህ አለ። ከሰው ልጅ ቀኖች አንዱን ልታዩ የምትመኙበት ወራት ይመጣል አታዩትምም። ፳፫ እነርሱም። እነሆ በዚህ፥ ወይም። እነሆ በዚያ ይሉአችኋል፤ አትሒዱ አትከተሉአቸውም። ፳፬ መብረቅ በርቆ ከሰማይ በታች ካለ ከአንድ አገር ከሰማይ በታች ወዳለው ወደ ሌላ አገር እንደሚያበራ፥ የሰው ልጅ በቀኑ እንዲህ ይሆናል። ፳፭ አስቀድሞ ግን ብዙ መከራ እንዲቀበል ከዚህም ትውልድ እንዲጣል ይገባዋል። ፳፮ በኖኅ ዘመንም እንደ ሆነ፥ በሰው ልጅ ዘመን ደግሞ እንዲሁ ይሆናል። ፳፯ ኖኅ ወደ መርከብ እስከ ገባበት ቀን ድረስ፥ ይበሉና ይጠጡ ያገቡና ይጋቡም ነበር፥ የጥፋት ውኃም መጣ ሁሉንም አጠፋ። ፳፰ እንዲሁ በሎጥ ዘመን እንደ ሆነ፤ ይበሉ ይጠጡም ይገዙም ይሸጡም ይተክሉም ቤትም ይሠሩ ነበር፤ ፳፱ ሎጥ ከሰዶም በወጣበት ቀን ግን ከሰማይ እሳትና ዲን ዘነበ ሁሉንም አጠፋ። ፴ የሰው ልጅ በሚገለጥበት ቀን እንዲሁ ይሆናል። ፴፩ በዚያም ቀን በሰገነት ያለ በቤቱ ያለውን ዕቃ ሊወስድ አይውረድ፥ እንዲሁም በእርሻ ያለ ወደ ኋላው አይመለስ። ፴፪ የሎጥን ሚስት አስቡአት። ፴፫ ነፍሱን ሊያድን የሚፈልግ ሁሉ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም የሚያጠፋ ሁሉ በሕይወት ይጠብቃታል። ፴፬ እላችኋለሁ፥ በዚያች ሌሊት ሁለት ሰዎች በአንድ አልጋ ይሆናሉ፤ አንዱ ይወሰዳል ሁለተኛውም ይቀራል። ፴፭ ሁለት ሴቶች በአንድ ወፍጮ ይፈጫሉ፤ አንዲቱ ትወሰዳለች ሁለተኛይቱም ትቀራለች። ፴፮ ሁለት ሰዎች በእርሻ ይሆናሉ፤ አንዱ ይወሰዳል ሁለተኛውም ይቀራል። ፴፯ መልሰውም። ጌታ ሆይ፥ ወዴት ነው? አሉት። እርሱም። ሥጋ ወዳለበት በዚያ አሞራዎች ይሰበሰባሉ አላቸው። + ቅዳሴ ~  ያዕቆብ ዘሥሩግ (ተንሥኡ) በግዕዝ ዜማ https://t.me/etsemeaza

  • + ለክረምት ፲፩ኛ እሑድ (ከነሐሴ ፳፪-፳፮) + እማኅበር እስከ አብርሃም ዕጒለቋዓት ደሰያት «ዓይነ ኵሉ» ይትበሃል። ✝ መዝሙር:- «ይሁበነ ዝናመ በጊዜሁ፣ ይሁበነ ዝናመ በጊዜሁ፣ ወይሁበነ እክለ በረከት፤ ያርኁ ክረምተ ይገብር ምሕረተ ወይሁበነ ዝናመ ዝናመ በረከት፤ [ይ] ከሢቶ ዓይኖ ሰፊሆ የማኖ፤ ይፌኑ ሣህሎ ወበዘአእመረ ይሴባሕ፤ [ይ] ወሠርዐ ሰንበተ ለሰብእ ዕረፍተ፤ ወብውህ ሎቱ ይኅድግ ኃጢአተ፤ [ይ] ዓይነ ኲሉ ነፍስ ይሴፎ ኪያሁ፤ ይሁቦሙ ሲሳዮሙ በጊዜሁ። ❖ መልእክታት:- ➊· ዕብራውያን ፫ : ፩-ፍጻሜ /3 : 1-ፍጻሜ ➋· ያዕቆብ  ፭ : ፩ - ፲፪ /5 : 1 - 12 ➌· የሐዋርያት ሥራ ፳፪ : ፩ - ፳፪ /22:1-22 ❖ ምስባክ ዘቅዳሴ ዓይነ ኲሉ ነፍስ ይሴፎ ኪያከ። አንተ ትሁቦሙ ሲሳዮሙ በጊዜሁ። ትሰፍሕ የማንከ ወታጸግብ ለኲሉ እንስሳ ዘበሥርዓትከ። ትርጉም፦ የሁሉ ዓይን አንተን ተስፋ ያደርጋል፤ አንተም ምግባቸውን በየጊዜው ትሰጣቸዋለህ። አንተ እጅህን ትዘረጋለህ፥ ሕይወት ላለውም ሁሉ መልካምን ታጠግባለህ። (መዝ ፻፵፬ : ፲፭ - ፲፮ /144:15-16) ❖ ወንጌል ዘቅዳሴ ዮሐንስ ፮ : ፵፩-ፍጻሜ /6:41-ፍጻሜ ፵፩ እንግዲህ አይሁድ። ከሰማይ የወረደ እንጀራ እኔ ነኝ ስላለ ስለ እርሱ አንጐራጐሩና። ፵፪ አባቱንና እናቱን የምናውቃቸው ይህ የዮሴፍ ልጅ ኢየሱስ አይደለምን? እንግዲህ። ከሰማይ ወርጃለሁ እንዴት ይላል? አሉ። ፵፫ ኢየሱስ መለሰ አላቸውም። እርስ በርሳችሁ አታንጐራጕሩ። ፵፬ የላከኝ አብ ከሳበው በቀር ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ። ፵፭ ሁሉም ከእግዚአብሔር የተማሩ ይሆናሉ ተብሎ በነቢያት ተጽፎአል፤ እንግዲህ ከአብ የሰማ የተማረም ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል። ፵፮ አብን ያየ ማንም የለም፤ ከእግዚአብሔር ከሆነ በቀር፥ እርሱ አብን ዐይቶአል። ፵፯ እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው። ፵፰ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ። ፵፱ አባቶቻችሁ በምድረ በዳ መና በሉ ሞቱም፤ ፶ ሰው ከእርሱ በልቶ እንዳይሞት ከሰማይ አሁን የወረደ እንጀራ ይህ ነው። ፶፩ ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ፤ ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘላለም ይኖራል፤ እኔም ስለ ዓለም ሕይወት የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው። ፶፪ እንግዲህ አይሁድ። ይህ ሰው ሥጋውን ልንበላ ይሰጠን ዘንድ እንዴት ይችላል? ብለው እርስ በርሳቸው ተከራከሩ። ፶፫ ስለዚህ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችሁ ደሙንም ካልጠጣችሁ በራሳችሁ ሕይወት የላችሁም። ፶፬ ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ። ፶፭ ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና። ፶፮ ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ። ፶፯ ሕያው አብ እንደ ላከኝ እኔም ከአብ የተነሣ ሕያው እንደምሆን፥ እንዲሁ የሚበላኝ ደግሞ ከእኔ የተነሣ ሕያው ይሆናል። ፶፰ ከሰማይ የወረደ እንጀራ ይህ ነው፤ አባቶቻችሁ መና በልተው እንደ ሞቱ አይደለም፤ ይህን እንጀራ የሚበላ ለዘላለም ይኖራል ፶፱ በቅፍርናሆም ሲያስተምር ይህን በምኵራብ አለ። ፷ ከደቀ መዛሙርቱም ብዙዎች በሰሙ ጊዜ። ይህ የሚያስጨንቅ ንግግር ነው፤ ማን ሊሰማው ይችላል? አሉ። ፷፩ ኢየሱስ ግን ደቀ መዛሙርቱ ስለዚህ እንዳንጐራጐሩ በልቡ አውቆ አላቸው። ይህ ያሰናክላችኋልን? ፷፪ እንግዲህ የሰው ልጅ አስቀድሞ ወደ ነበረበት ሲወጣ ብታዩ እንዴት ይሆናል? ፷፫ ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነው፤ ሥጋ ምንም አይጠቅምም፤ እኔ የነገርኋችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው። ፷፬ ነገር ግን ከእናንተ የማያምኑ አሉ። ኢየሱስ የማያምኑት እነማን እንደ ሆኑ አሳልፎ የሚሰጠውም ማን እንደ ሆነ ከመጀመሪያ ያውቅ ነበርና። ፷፭ ደግሞ። ስለዚህ አልኋችሁ፥ ከአብ የተሠጠው ካልሆነ ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም አለ። ፷፮ ከዚህም የተነሣ ከደቀ መዛሙርቱ ብዙዎች ወደ ኋላ ተመለሱ፤ ወደ ፊትም ከእርሱ ጋር አልሔዱም። ፷፯ ኢየሱስም ለአሥራ ሁለቱ። እናንተ ደግሞ ልትሔዱ ትወዳላችሁን? አለ። ፷፰ ስምዖን ጴጥሮስ። ጌታ ሆይ፥ ወደ ማን እንሔዳለን? አንተ የዘላለም ሕይወት ቃል አለህ፤ ፷፱ እኛስ አንተ ክርስቶስ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆንህ አምነናል አውቀናልም ብሎ መለሰለት። ፸ ኢየሱስም። እኔ እናንተን አሥራ ሁለታችሁን የመረጥኋችሁ አይደለምን? ከእናንተም አንዱ ዲያብሎስ ነው ብሎ መለሰላቸው። ፸፩ ስለ ስምዖንም ልጅ ስለ አስቆሮቱ ይሁዳ ተናገረ፤ ከአሥራ ሁለቱ አንዱ የሆነ እርሱ አሳልፎ ይሠጠው ዘንድ አለውና። ✞ ቅዳሴ - ዘኤጲፋንዮስ (ዐቢይ) - በግዕዝ ዜማ https://t.me/etsemeaza

  • ❖ መዝሙር፦ <<ንዒ ርግብየ>> ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ንዒ ርግብየ ሠናይት፤ ርግብየ ይቤላ በእንተ አርምሞታ፣ ንዒ ርግብየ ሠናይት ወይቤላ መልአክ ተፈሥሒ ፍሥሕት ቡርክት አንቲ እምአንስት ንዒ ርግብየ ሠናይት፤ መንፈስ ቅዱስ ይመጽእ ላዕሌኪ ወኃይለ ልዑል ይጼልለኪ፤ ንዒ ርግብየ ሠናይት ጽርሕ ንጽሕት አግዓዚት፣ ሠመያ ማኅደረ መለኮት፣ ከመ ፍሕሶ ቀይሕ ከናፍርኪ ከመ ዘውገ ማዕነቅ ኅንብርትኪ፣ ንዒ ርግብየ ሠናይት መላትሕኪ ከመ ወይን፣ ወጼና እንፍኪ እምኵሉ አፈው፣ ንዒ ርግብየ ሠናይት ወትወፅእ እምግበበ አናብስት፤ እምታዕካ ዘነገሥት እምቅደመ ሃይማኖት፣ ንዒ ርግብየ ሠናይት ኵለንታኪ ሠናይት፤ አልብኪ ነውር፤ ወኢምንትኒ በላዕሌኪ ንዒ ርግብየ ሠናይት፤ ንዒ ርግብየ ሠናይት። በላይ ቤት፦ አዕረግዋ መላእክት ውስተ ሰማያት በል። ❖ መልእክታት፦ - ፩ኛ ቆሮ ፯፥፲፫-፲፰ (6፥13-ፍጻሜ) - ያዕቆብ ፬፥፲፩-ፍጻሜ (4:11-ፍጻሜ) - የሐዋ/ሥራ ፲፰፥፱-፲፰ (18:9-18) ❖ ምስባክ፦ ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር። ወገበዋቲሃኒ በሐመልማለ ወርቅ። አመ አዘዘ ሰማያዊ ንጉሥ ላዕሌሃ። [መዝ ፷፯ ፥ ፲፫ / 67 ፥ 13] ❖ ወንጌል የሉቃስ ወንጌል ፩ : ፴፱ - ፶፯ (1:39-57) ፴፱ ማርያምም በዚያ ወራት ተነሥታ ወደ ተራራማው አገር ወደ ይሁዳ ከተማ ፈጥና ወጣች፥ ፵ ወደ ዘካርያስም ቤት ገብታ ኤልሳቤጥን ተሳለመቻት። ፵፩ ኤልሳቤጥም የማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜ ፅንሱ በማኅፀንዋ ውስጥ ዘለለ፤ በኤልሳቤጥም መንፈስ ቅዱስ ሞላባት፥ ፵፪ በታላቅ ድምፅም ጮኻ እንዲህ አለች። አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ፥ የማኅፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነው። ፵፫ የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል? ፵፬ እነሆ፥ የሰላምታሽ ድምጽ በጆሮዬ በመጣ ጊዜ ፅንሱ በማኅፀኔ በደስታ ዘሎአልና። ፵፭ ከጌታ፤ የተነገረላት ቃል ይፈጸማልና ያመነች ብፅዕት ናት። ፵፮ ማርያምም እንዲህ አለች። ፵፯ ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤ ፵፰ የባሪያዪቱን ውርደት ተመልክቶአልና። እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤ ፵፱ ብርቱ የሆነ እርሱ በእኔ ታላቅ ሥራ አድርጎአልና፤ ስሙም ቅዱስ ነው። ፶ ምሕረቱም ለሚፈሩት እስከ ትውልድና ትውልድ ይኖራል። ፶፩ በክንዱ ኃይል አድርጎአል፤ ትዕቢተኞችን በልባቸው አሳብ በትኖአል፤ ፶፪ ገዥዎችን ከዙፋናቸው አዋርዶአል፤ ትሑታንንም ከፍ አድርጎአል፤ ፶፫ የተራቡትን በበጎ ነገር አጥግቦአል፤ ባለ ጠጎችንም ባዶአቸውን ሰዶአቸዋል። ፶፬-፶፭ ለአባቶቻችን እንደ ተናገረ፥ ለአብርሃምና ለዘሩ ለዘላለም ምሕረቱ ትዝ እያለው እስራኤልን ብላቴናውን ረድቶአል። ፶፮ ማርያምም ሦስት ወር የሚያህል በእርስዋ ዘንድ ተቀመጠች ወደ ቤትዋም ተመለሰች። ❖ ቅዳሴ፦ ዘእግዝእትነ (ጐሥዐ) በግዕዝ ዜማ _ @fihsobot

  • ==የተላከ ሟርት መመለሻ == ኽስቡን አላህ አሕመል ወሊወሊ ወንኢመል ወኪል በምዕራብ ፻ በሰሜን ፻ በደቡብ ፻ በምስራቅ ፻ ደግመህ በእኔ ላይ የተላካችሁ የመጣችሁ ጋኔን ዛር ውላጅ መስተሐምም መስተባርር መቅትል መስተአብድ ደንቃራ እንደርቢ ጥላ ወጊ ሟርት ከእኔ ከእገሌ ላይ ወደላካችሁ ሰው ተመለሱ ቃል አብ ወወልድ ወመንፈስ ብለህ እፍ ማለት ነው ወደላከብህ ሰው ይመለሳል። ገቢሩ የዕንባጮ የሎሚ የዋርካ ተቀፅላቸውን የአሞራ ምሳ ጥንጁት ዱርሽት ሥራቸውን ቅጠላቸውን ምስርች ቅጠሉን ግመሮ ፍሬውን የጅብ አር ከአንደርቢው ከተሰደደበት ቤት አፈር ሁሉንም በአንድ ቀምመህ ስትደግም አጭስ በመራራ ቅል ዘፍዝፈሄ ግቢህን እርጭ ከዕፁም ትንሽ ቀንሰህ  በቤትህ ሰበሰብ ብሰቅል ይጠብቃል። ===እፀ ፍህሶ ወእፀ መአዛ=== @fihsobot