tgindex

ልሳነ-አማራ

описание

የቴሌግራም ቻናል ሊንክ

142
подписчиков
Охват к подписчикам
183,1%
ERR
Реакции к просмотрам
0,56%
26 на 18 постов
Пересылки к просмотрам
0,00%
0
Постов в день
0,0
всего 20

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 13 авг. 2024 г.без подписи2,19%
  • 16 нояб. 2024 г.በየከተማው ያለ ወጣት ከቻለ ፋኖን ይቃላቀል ካልቻለ እራሱን ከብልፅግና አፈሳ ይከላከል። በ ያሬድ አላዩ ትላንት በደብረብረሃን ከተማ በትምህርት ቤት መሽጎ የሚገኘው የአብይ ሰራዊት እርስ በእርሱ ተኩስ ገጥሞ አርፍዷል።ምክንያቱ ደግሞ የአማራ ህዝብን አንጨፈጭፍም በማለት ከእዛቸው ከድተው ሲያመልጡ ለመያዝ እና ለማምለጥ የተደረገ የትኩስ ልውውጥ ነው።በልውውጡ የሞቱ ሲኖሩ ቁጥራቸው በውል የማይታወቁ አምልጠው ጠፍተዋል ተብሏል። በተኩስ ልውውጡ ወቅት ከነበሩበት ትምህርት ቤት ምሽግ ውስጥ አፈግፍጎ ደብረብረሃን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፣አቡነ ጎርጎሪዮስ ትምህርት ቤት እና ብራና ዩዝ ትምህርት ቤት አጥር ዘሎ በመግባት ተማሪዎች በትምህርት ቤት ውስጥ በመማር ላይ እንዳሉ ተኩስ ከፍቶ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎችን በትነዋል።ወላጆችም እየተራወጡ ልጆቻቸውን ከትምህርት ቤት ወስደዋል ተብሏል። ሌላው ክልሉ የመከላከያ ምልመላ ፕሮግራም አውጥቶ ለቀናይት ከላይ ታች ሲል ቢቆይም አንድም ወጣት ባለመመዝገቡ ብልፅግና በድንጋጤ የሚያደርገው ጠፍቶታል።እንደ መፍተሔ ብሎ ያስቀመጠው አቅጣጫ እንደ ኦሮሚያ ክልል በአፈሳ ወደ መከላከያ ካንፕ መውሰድ የሚል ውሳኔ እንደተወሰነ ተሰምቷል።በየከተማው ያለ ወጣት ከቻለ ፋኖን ይቃላቀል።ካልቻለ እራሱን ከብልፅግና አፈሳ ይከላከል። ድል ለሰፊዉ የአማራ ሕዝብ!1,65%
  • 23 мая 2024 г.без подписи0,90%
  • 23 мая 2024 г.የአማራ ፋኖ በጎጃም..‼️ ሞጣ! ከሞጣ በቅርብ ርቀት ላይ በምትገኝዋ በተደጋጋሚ ውጊያ የተደረገባት እስትራቴጂካዊ ቦታ አራጢ ላይ በዛሬው ዕለት 15/8/16 ዓ ም የሞጣ መብረቁ ብርጌድ ከፍተኛ ውጊያ እያካሄደ ነው ። #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 @Negede_Amhara10,87%
  • 28 апр. 2024 г.በዲጋሜ የቀረበ የዲጋፍ ጥሪ:- እንደሚታወቀው በወሎ ዕዝ በእስክንድር ክፍለ ጦር ስር የሚገኘው የአትሮንስ ብርጌድ ከዚህ በፊት በከሀዲው ሰለሞን አሊ 3 እስናይፐር 1 ብሬንና ከሰማኒያ በላይ ክላሽ ኮብና የቃታ መሳሪያ እንድሁም አምስት ሚሊየን የሚደርስ ጥሬ ገንዘብ ተዘርፎ ተወስዶበታል። በጉዳዩ ላይም ክትትል ስናደርግ ቆይተን አሁን ላይ ለዕዙ አሳልፈን ሰጥተናል። ነገር ግን ዘረፋ የተፈፀመበትን የአትሮንስ ብርጌድ ለመቋቋም የቡኩላችንን ጥረት ብናደርግም በቂ ስላልሆነና ምንም አይነት የቡድን መሳሪያ በእጃቸው ላይ ስለሌለ ጠላት ተከታታይ የሆነ የማጥቃት ዘመቻ እያደረገባቸው ይገኛል። ቢሆንም ነበልባሎች የአትሮንስ ብርጌድ አባላት ብሬንና እስናይፐር ታጥቆ የመጣውን አረመኔ ወራሪ በያዙት ዲሞፍተርና በልጅግ ከፓትሮል ላይ አራግፈውታል። አሁንም ባይሳካላቸውም የማጥቃት ዘመቻው የቀጠለ ሲሆን ብርጌዱም ተተኳሽና የቡድን መሳሪያ እጥረት እያጋጠመው ስለሆነ ይመለከተናል የምትሉ አካላት ከዛሬ ቀን ማለትም 20/08/2016 ጀምሮ የቡድን መሳሪያ መግዣ የሚሆን የአቅማችሁን ዲጋፍ እንድታበረክቱና ወንድሞቻችንን እንድንታደግ ጥሪየን አቀርባለሁ። ዲጋፉ በማን በኩል መሰብሰብ እንዳለበት ከብርጌዱ አዛዥ ፋኖ ይታገሱ ጋር በመነጋገር የምናሳውቅ ሲሆን እክከዛ ግን ፈቃደኝነታችሁን በውስጥ እንድታሳውቁኝ አሁንም በድጋሜ እጠይቃለሁ።0,86%
  • 13 авг. 2024 г.#Amhara 🌟 ፋኖ ይታገሱ አረጋው ከምስራቅ አምሃራ ፋኖ እስከ አማራ ሳይንት 🌟 በጀግንነት ባህሉ የሚታወቀው አማራ ሳይንት በዚህ የዐማራው የዘር ማጥፋት ፈታኝ ወቅት እንደገና ብዙ ሻምፒዮኖችን ወልዷል። አማራ ሳይንት የየትኛውንም ጠላት እምብርት ለይቶ በድፍረት በሚመታ በጀግኖች ልጆቹ የሚታወቅ የአምሃራውያን ማዕከለ ምድር ነው። በዚህ የታሪክ አጋጣሚ ትግል መሪውን ይወልዳል እንዲሉ ትህትና በተሞላ ልብ እና ወደር የለሽ ድፍረት ና ጀንነት ፋኖ ይታገሱ አራጋው ከ ምሀል አማራ ሳይንት የተስፋ ብርሃን ሆኖ ብቅ ብሏል። አሁን በቤተ አምሃራ ምዕራብ ወሎ ቀጠና ‘’የአማራ ሳይንት_መቅደላ ክፍለ ጦር’’ ዋና አዛዥ ሆኖ የተሾመው ፋኖ ይታገሱ አረጋው የአባቶቹን የትግል መንፈስ ይዟል። የፋኖ ይታገሱ ጉዞ በሙያው የተዋጣለት NGO ይሰራ የነበርና የተመቻቸ ኑሮውን ከNGO ጋር በማዞር ፈንታ የጫካውን ችግር ተቀብሎ ከህዝቡ ጎን መቆምን የመርጠ መሪ ኮከብ ፣ ወጀብ የማያሸብረው፣ ቁርጠኝነቱም የማይናወጥ ሆኖ ተገኝቷል። በባለፉት የትግል ወራት ከየትኛም ወገን እገዛ ሳይደረግለትና ያለምንም ድጋፍ ሳያገኝ ነገር ግን ድጋፍ አልተደረገልኝም ስለዚህ አልታገልም ሳይል ለህዝቡ ነፃነት ሲል በእንፎርቲ መሳሪያ የሰራው ጅብድ ታሪክ በወርቃማ ቀለሙ የሚጸፈው ይሆናል። ፋኖ ይታገሱ በረሃብ ወይም በገንዘብ ማባበያ የሚወዛወዝ ሰው ሳይሆን የአማራን ክብርና ነፃነት ከምንም በላይ የሚያስቀድም የአምሃራ ሳይንቶች አብራክ ነው። ከ2013 ጀምሮ ፋኖ ይታገሱ አረጋው በምስራቅ አማራ ፋኖ ሃይል ተቀዳሚ ሆኖ ሲታገል ቆይቷል። በ 2015 ወደ ትውልድ ቦታው መሃል ሳይንት እምብርት በመመለስ ወጣቶችን አደራጅቶ አሰልጥኖ አስደናቂውን የአትሮንስ ብርጌድ አቋቁሟል። የአትሮንስ ብርጌድ በአስቸጋሪ ክረምት ወቅት ከባድ ውጊያዎችን በማድረግ ባንዳ ሚሊሻዎችን ሰባብሮ በመምታት የወራሪውን አራዊት ሃይሎችን በማፅዳት በተለይም በመጥቅ አፋፍ ላይ፣ ድንቻ ፣ቆትት ፣ወዠድ እና ባቸታ ባሉ አካባቢዎች ያደረጋቸው ተጋድሎዎች እጅጉን ከባድ ነበሩ። በአሁኑ ወቅት ፋኖ ይታገሱ አረጋው ለአማራ የነጻነት እልህ አስጨራሽ ትግል ምልክት የሆነውን አዲስ የተቋቋመ ክፍለ ጦር ‘’አምሃራ ሳይንት_መቅደላ ክፈለ ጦር’’ እንዲመራ ከጓዶቹ አደራ ተቀብሏል። ቀጠናው እጅጉን ስትራቴጅክ እና ማእከል እንደመሆኑ መጠን የምዕራብ ወሎ ቤተ አምሃራን የትግል መዋቅር በቅርብ አቅጣጫ እንደሚያሲዘው ሙሉ እምነታችን ነው።✊ ስለ መከታ ጓዶቹ የቦረና ፍርጦች የአንበሳ ግስላዎቺ ሳይንቴዎች በሰፊው እንመለስበታለን። አርበኛ አብነው ታደሰ ከቦረና ሳይንት፣ ፋኖ ደሳለው ስጦት አምሃራ ሳይንት, ፋኖ ሙሀመድ አሊ (ጭንቅየለሽ), የመቅደላዎቹ ነብሮች, የተንታ አጅባሮቹ አብሪ ኮኮቦች እንድሁም መላው የትግሉ አብሪ ኮኮብ የሆኑ መላው የሰራዊት አባላቸው እና አይነኬው የቦረና ሳይንት መቅደላ ህዝብ በስፋት እናስተዋውቃችኋለን። #አምሃራሳይንት_መቅደላ ክፍለ ጦር0,68%
  • 7 нояб. 2024 г.#ሻለቃ_አዘዡ_ተሸኝቷል💪 የ27ተኛ ሻለቃ አዛዥ #ሻለቃ_ታጠቅ_ወልደማርያም ከ250 በላይ ጦሩ ጋር ጅጋ #ተደምስሷል💪 28/2/17 ዓ.ም @sebastopolmedia0,50%
  • 7 нояб. 2024 г.ሰበር ዜና ወልድያ ! ወልድያ ላይ ሰርጂካል ኦፕሬሽን እየተፈፀመ ነው! የአማራ ፋኖ በወሎ ክፍለጦሮች ማምሻቸውን ወልደያ ከተማ ዘልቀው በመግባት በተመረጡ ቦታዎች ልዩ ሰርጂካል ኦፕሬሽን እየሰሩ መሆናቸውን የአማራ ፋኖ በወሎ አሳምነው ክፍለጦር ሕ/ግ ኃላፊ ፋኖ ንጉሥ አበራ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልጿል። በቃሊም ግንባር አስደናቂ ጀብዱ ሲከውን የዋለው የአማራ ፋኖ በወሎ ማምሻውን ወልድያ ከተማ ላይ አስገራሚ ጀብዱ እየፈፀመ እንደሚገኝ ፋኖ ንጉሥ አበራ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልጿል። የአማራ ፋኖ በወሎ በጥቅምት ወር ብቻ ሶስት ጊዜ የሰሜን ወሎ ዞን መቀመጫ በሆነችው ወልድያ በመግባት ልዩ ኦፕሬሽን መፈፀሙ የሚታወስ ነው፡፡ ©ኢትዮ 251 ሚድያ0,46%
  • 23 мая 2024 г.የአማራ ትግል ከህዝብ ህልውና ይልቅ የግለሰቦች ማንገሻ መወደሻ መሆን የለበትም። ማንም ከአማራ ህዝብ በታች እንጂ በላይ አይደለም ! የአማራ ህዝብ ስትታሰር አብሮህ ታስሯል በስቃይህ ተሰቃይቷል ስትወጣም አጨብጭቦ ተቀብሎሃል። ትናንት በረሃ ስትወርድ አበጀህ ጀግናው ብለን አጨብጭበንልሃል አሁን ግን ህዝብ መናቅ ይሁን ግትርነት ባናውቅም የችግር መፍቻ ሳይሄን የችግር ምንጭ እንደሆንህ በዱር በገደል የሚሳደዱ ወንድሞቻችን በተደጋጋሚ ገልፀዋል ። ግትርነት ለማንም አልጠቀመ አንተ እንደታላቅነትህ መሐል ሆነህ አስታራቂ መሆን ስትችክ አልሆንክም መፍተሔ መፈለግ እና የመፍተሔ አካል መሆን ስትችል መሆን አልቻልክም እንዲያው ችግሩ እንዲብስ እየሆንክ እንደሆነ ከወንድሞቻችን አይተናል ሰምተናል ሸዋም ላይ በየ ቀኑ እርስ በእርስ ወንድም ወንድሙ ላይ ቃታ እንዲሳሳቡ ሆነ ካንድም ሁለት ሶስት ጊዜ አልፈናል ትግስትም ልክ አለው ከዛሬ ነገ የውስጥ ችግራችን መፍተሔ ያገኛል ስንል እየባሰ መጥቷል። ለአብነት ከ 3 ቀን በፊት 4 ጀግና ፋኖዎችን በመንዝ ቀያ ወረዳ ክምርድንጋይ በዚህ የእርስ በእርስ ፍትጊያ አጥተናል ለአብነት ከ 3 ቀን በፊት ያለውን ጠቀስኩ እንጂ እልፍ መከራዎች ሸዋ ላይ እየተከናወነ ነው ። ቆይ የወጣችሁት ህዝብ ነፃ ልታወጡ ወይስ ለህዝብ መከራ ልትሆኑ?? በየትኛው ወገን ያሉ ወንድሞቻችን ደም በከንቱ ሲፈስ ቆመን አናይም እንጂህ ሰብስብልን ወንድሞቻችንን እንፈልጋቸዋለን እኛ የነፃነት ታጋይ ነህ ስንል ሆነህ አልተገኘህም ያከበረህን ህዝብ አንገት እያስደፋኸው ነው። አሁንም ብትዘገይም አልረፈደም የመፍተሔው አካል መሆን ትችእንበልህ ህዝብ እንዳልሆነ እንደተወደድክ ኑር ሰይፍህ ወደ ጠላት ይሁን ብዕሩ የተባ ታላቁ እስክንድር እንደተባለልህ ዛሬም ስለአንድነት ስለአማራ ህዝብ ዋጋ የከፈለው ታላቁ እንበልህ ከጠላት የሚወረወርብን ጦር እናሸንፍ እና የእርስ በእርስ ኢጎ እና የስልጣን ሽሚያው ስናሸንፍ ትደርሱበታላችሁ። እናውቃለን ዘመኑን ሙሉ ሲንከባለል የኖረ ፌክ ኢትዮጰያኒስት በፋኖ ክንድ ተንተርሶ 4 ኪሎ መግባት እንደሚፈልግ ይሁን ግድ የለም ብቻ እስከምናሸንፍ አድቡ ያስቡ እና ጥሪ ጠላትን ከመታን በኋላ ለእርስ በእር ሽኩቻው እንደርስበታለን ። ግለሰብ አምላኪዎች አስተያየት ከመስጠት ተቆጠቡ ! Betelehem Asrat Woldeyes0,36%
  • 8 нояб. 2024 г.የጀነራሎቹ የዕርስ በዕርስ ተኩስ በወልድያ ! የአብይ የግል ጀነራሎች የግል ተኩስ ከፍተዋል። ትላንትና ቃሊም ላይ በተደረገ ውጊያ በርካታ ሰራዊቱ ሙትና ምርኮኛ የሆነበት የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ጀነራሎች እርስ በእርስ እንደገጠሙ የአይን እማኞች ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልፀዋል። ወልድያ እንጨት ተራ አርሶ አደር ህንፃ ሆቴል በብስጭት ሲጠጡ ያደሩት ጀነራሎቹ ትናንት በደረሰባቸው ከፍተኛ ምርኮና የግንባር ሽንፈት ሲጨቃጨቁ ካደሩፐ በኋላ ጠዋት ሁለት ሰዓት ገደማ "ሀይል ጨምርልኝ ስልህ አልጨመርክልኝም" "ብጨምርልህም አስማርከህ ነው የምትመጣው፤ መድፍ ሳስተኩስልህ አልነበር ወይ" በሚል እርስ በእርስ ከቃል ወደ መሳርያ ተሸጋግረው እንደገጠሙ ምንጮች ለኢትዮ 251 ሚዲያ አረጋግጠዋል። የጀነራሎቹ ግብግብ ወደ አጃቢዎቻቸውም ወርዶ እስካሁን አምስት አጃቢዎቻቸውን እርስ በእርስ አስተኳኩሰው እንዳገዳደሉ የአይን እማኞቹ ገልፀዋል። የዓይን እማኞች የነበረውን ሒደት ሲገልፁም ግማሾቹ እዚያው ያደሩ ሲሆን የተወሰኑት ጄነራሎች ደግሞ ንጋት አካባቢ ወደ ሆቴሉ እንደመጡና ሆቴል ላይ ከሴት ጋር ሲያገኟቸው " እናንተ ሴት ጭን ስር ሆናችሁ ሰራዊቱ ያልቃል" በሚል ነው ጭቅጭቁ የተነሳውና ወደ መገዳደል ያመራው ሲሉ በቦታው ላይ የነበሩ የዓይን እማኞች ለ251 ገልፀዋል። እርስ በእርስ መገዳደሉና የቡድን ተኩሱ ለፍተኛ ውጥረቱ ወደታችኛው ሰራዊት እየወረደ በመምጣቱ ሀራ የሚኘው የሰሜን ምስራቅ እዝ አዛዥ ጀነራል አሰፋ ቸኮል ነገሩን ለማርገብ እየከነፈ ወደ ወልድያ እያቀና እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል። ኢትዮ 251 ሚዲያ የነጻነት አንደበት! https://t.me/ethio251media0,32%
  • 15 нояб. 2024 г.የአማራ ህዝብ እንደ ህዝብ ጠንካራ ጽናት እና ብርታት ህዝብ ቢሆንም ጠንካራ ብሔርተኛ ባለመሆኑ የቅርብ ወራጁ እየበዛ መጥቷል። ለእንደዚህ አይነት ብሔርተኛ የሚያስፈልገው ኃይል እና ኃይል ነው ክንድህን አይቶ ይጠጋሃል ክንድህን አይቶ ይሸሽሃል። ምን እናድርግ፦ 👉መንገድን ጥርቅም አርገህ ዝጋ ብአዴንም ይደንግጥ፤ የውጭ ሚዲያዎች ይዘግቡት ችግሩን ይወቁት። 👉ደፈጣ በሁሉም ቦታ ይጣል 👉ጠንካራ ደህንነት በየከተሞች ይግባ ይያዝ 👉አመራር ግድያ ላይ ይተኮር አመራር ቤቱ ማደር የለበትም 👉ባህርዳር ላይ የፈንጂ የቦንብ እና ሌሎች ጥቃቶች ተጠናክረው ይቀጥሉ ❗️ 👉መስዋዕትነት ይከፈል❗️0,31%
  • 7 нояб. 2024 г.🔥#ሰበር_የድል_ዜና‼️ ዛሬ ጥቅምት 28/2/2017ዓም የአማራ ፋኖ በጎጃም 5ኛ ክ/ጦር መትዮቹ ገረመው ወዳወክ ብርጌድ (ቋሪት)እና አረዛው ዳሞት ብርጌድ ከጠላት ጋር ሲፋለሙ ጅጋ ከተማ ልዩስሙ #ቁልቢጥ እና ጅጋ መዘጋጃ የጠላትን ሀይል እደቅጠል አርግፈውታል።የ27ተኛ ሻለቃ አዛዥ #ሻለቃ_ታጠቅ_ወልደማርያም ከ250 በላይ ጦሩ ጋር #ተደምስሷል💪 25 የሚበልጥ ምርኮኛ ፣ቁጥሩ የማይታወቅ ክላሽ ፣ የዲሽቃ ተቀያሪ አፈሙዝ እንዲሁም በርካታ የክላሽና የዲሽቃ ተተኳሽ ተማርኳል።ይህ በእንዲህ እንዳለ ፍኖተ ሰላም ዙሪያ #ገወቻ በርካታ ጠላት ሙትና ቁስለኛ ሁኗል። ክፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም!! አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ! ©የአማራ ፋኖ በጎጃም 5ኛ ክ/ጦር የሚዲያ ባለሙያ ፋኖ ዮሴፍ ሀረገወይን0,00%