Hᴀʙᴇᴤʜᴀ Tᴇᴄʜ ™
Статистикаይህ ቻናል ፈጠራዎችን ፣ መረጃዎችን በአማርኛ፣የቴክኖሎጂ እውነታዎችን ፣ የወደፊቱን ቴክኖሎጂ እና የአይቲ ምክሮችን በማካተት የቴክኖሎጂ ዓለምን ያቀርባል፡፡ ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ Ғᴏʀ ᴀɴʏ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ👇 @Tech_habesha_bot
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 30
- 1/48двое суток
- 34
- 1/72трое суток
- 37
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🎥Anyone interested in buying a monetized youtube channel with 42k subscribers and 40M Total Views? ✨DM: @CortexKING
ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የወጣ አስቸኳይ መግለጫ። በኢራን በተቀሰቀሰው ጦርነት ምክንያት የዓለም አቀፍ የነዳጅ አቅርቦት በመስተጓጎሉ፣ የሀገሪቱን ውስን የነዳጅ ክምችት ለመቆጠብ ሲባል ከመጋቢት 24 ቀን ጀምሮ በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ማንኛውም የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎቶች እስከ ተጨማሪ ማስታወቂያ ድረስ ሙሉ በሙሉ እንዲቆሙ ተወስኗል። መንግስት የነዳጅ አቅርቦቱን ለጸጥታና ለድንገተኛ የሕክምና አገልግሎቶች ብቻ ቅድሚያ ሰጥቶ እንደሚጠቀም አስታውቋል። ዝርዝር መረጃዎችን እንደደረሱን የምናቀርብ ይሆናል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ መጋቢት 23 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia
видео или голосовое, без подписи
The list is here. Check it out👇
#ጥቆማ #NationalEthioCyberTalentSummerCamp2025 " ስልጠናው የሚሰጠው በነፃ ነው። ምዝገባ ከተጀመረ ጀምሮ ከ1 ሺህ 7 መቶ በላይ ተመዝግበዋል " - የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በ2017 ዓ.ም በሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ በ4ኛ ዙር ለማሰልጠን ምዝገባ ከጀመረበት ጀምሮ እስከ ግንቦት 5 ድረስ 1,725 ሰዎች መመዝገባቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። ስልጠናው በነጻ እንደሚሰጥ ገልጾ በባለፈው ዓመት በነበረው ጥሪ 6141 ታዳጋዊች መመዝገብ መቻሉንና የምልመላ ሂደቱን አልፈው መሳተፍ ከቻሉት 300 ሰልጣኞች ውስጥ 237ቱ መመረቃቸውንና ወደ ዘርፉ መግባታቸው አስታውሷል። አሁን በ4ኛው ዙር የስልጠና መርሃ ግብር መሳተፍ የሚችሉት በተወሰ መልኩ አቅምና ታለንት ያላቸው ከተለያዩ ተቋማት ሰርተፍኬት ያላቸው እና በተቋሙ የሚደረጉላቸውን ቃለ መጠይቅ ማለፍ የሚችሉ መሆን እንዳለባቸው በአስተዳደሩ የሳይበር ልህቀት ማዕከል ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ቢሻው በየነ አስረድተዋል። ዳይሬክተሩ አቶ ቢሻው በየነ በዝርዝር ምን አሉ ? " በሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ የተወሰነ አቅም ወይም ታለንት ያላቸው ሰዋችን ቻሌንጅ በመስጠት አቅማቸውን እንዲያሰፉ ነው የሚደረገው። እድሜው ከ11 ዓመት በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው መመዝገብ ይችላል፣ እየሞከረ ያለም እና በእድሜ ትልቅ የሆነ ሰው ካለ እንቀበላለን። ተመዝጋቢዎች ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ እና በመሳሰሉት ላይ እየሞከሩ የነበሩ እና በነፃ ስልጠና ከሚሰጡ አካላት ስልጠና የወሰዱ እና ሰርተፍኬታቸውን አደራጅተው ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል። በኦንላይን ስትመዘገቡም የግድ ያማረ እንግሊዘኛ አይጠበቅም፣ ነገር ግን በምትችሉት ቋንቋ በገባችሁ ልክ አቅማችሁን እና ፍላጎታችሁን መግለፅ ይጠበቅባችኋል። ነገር ግን ምንም ታለንት የሌለውን ሰው ወይም ከዜሮ መጀመር ለሚፈልጉ ይህ ምዝገባ አይሆናቸውም። " የሳይበር ልህቀት ማዕከል ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ቢሻው፥ በሳይበር ደህንነት፣ በዴቨሎፕመንት፣ በኢምቤድድ ሲስተም እና በኤሮስፔስ ላይ ሉዩ ተሰጥኦ እና ፍላጎት ያላቸው በዚህ https://talent.insa.gov.et መመዝገብ እንደሚቻል ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል ገልጸዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ
Squid.Game.S02E07.Friend.or.Foe.720p.NF.WEB-DL.AAC5.1.AV.mkv
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Squid.Game.S02E01.Bread.and.Lottery.720p.NF.WEB-DL.AAC5..mkv
If anyone needs a phone revival service like firmware flashing or fixing softbrick device or resetting frp and rooting You can DM me I offer solutions with a reasonable price (Tecno/Infinix/Vivo and many more) @incorrectly_matched
видео или голосовое, без подписи
Working update of Spotify Spotify Premium Unlocked Unlimited skips and ads free YOU CAN'T DOWNLOAD MUSIC
OnStream is a free app to watch movies and TV shows without signing up, with options for streaming and downloading. This one is Ads Free
ZArchiver Pro: Manage, compress, and extract files on Android. Supports formats like ZIP, RAR, 7z, and more. 📂