tgindex
Tech News Et 📲

Tech News Et 📲

Статистика

☎️ For Promotion : OWNER @CyptoContact 🚀 it is a channel for releasing amazing money apps, Tech Information, Telegram bot and websites as well as Airdrop. crypto currency. Apps👉 https://t.me/techappset

Последний пост
19:04
Последнее чтение
10:14
Постов за неделю
26
Всего постов
34
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Криптовалюты
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
34 759
−105 за 3 дн.
Сутки
−48
−0,14%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 737
30 постов
Вовлечённость
7,9%
к подписчикам
Постов в день
3,7
всего 34
Упоминаний
7
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
2 473
1/48двое суток
2 834
1/72трое суток
3 056

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 19:041 13562

    Microsoft አዲሱን "Copilot Super App" በይፋ ማሰራጨት ጀመረ! 🤖 ማይክሮሶፍት ሁሉንም የ AI አገልግሎቶቹን፣ ውይይቶችን እና የሰነድ ማዘጋጃ መሣሪያዎቹን በአንድ ላይ የሰበሰበውን አዲስ Super App ለተጠቃሚዎች ማቅረብ ጀምሯል። 💬 የ Copilot አዲሱ አፕሊኬሽን ከ ChatGPT ሊበልጥ ይችላል ብላችሁ ታስባላችሁ? SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

  • 15:391 478123

    🎉 Telegram 13 ዓመት ሞላው! 🚀📲 ትላንት (ኦገስት 14፣ 2026) ታዋቂው የመልእክት መለዋወጫ ፕላትፎርም ቴሌግራም ከተመሰረተ በይፋ 13 ዓመቱን ደፍኗል! እ.ኤ.አ. በ 2013 በፓቭል እና ኒኮላይ ዱሮቭ የተጀመረው ቴሌግራም፣ ከቀላል የሜሴጅ አፕሊኬሽን ተነስቶ ዛሬ ከ 1 ቢሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች ያሉት ግዙፍ የቴክኖሎጂ አውታር ለመሆን በቅቷል። እስኪ ስለ ቴሌግራም እነዚህን 3 አስደናቂ እውነታዎች እንይ፦ 📱 የመጀመሪያው ልደት በ iOS፦ ቴሌግራም ለመጀመሪያ ጊዜ ለህዝብ ክፍት የሆነው በኦገስት 14፣ 2013 ለ iPhone (iOS) ተጠቃሚዎች ብቻ ነበር! 🤖 የቦቶች እና ሚኒ-አፕስ ንጉስ፦ ዛሬ በቴሌግራም ላይ የሚሰሩ በሺዎች የሚቆጠሩ የ AI ቦቶች እና Mini-Apps ተጠቃሚዎች ሳይወጡ ጨዋታ እንዲጫወቱ እና ክፍያዎችን እንዲፈጽሙ አስችሏቸዋል። 🔒 የደህንነት ፈር ቀዳጅ፦ መልእክቶች በራሳቸው የሚጠፉበትን (Self-destructing messages) እና ጥብቅ ምስጠራን (End-to-End Encryption) በማስተዋወቅ ቀዳሚ ነበር። and say in comment to telegram happy birth day🥰😁 SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

  • 12:481 62732

    Free couse, እየተዘጋጀ ነው ቶሎ ብላችሁ ይህንን አፕ አወርዳችሁ ብዙ ነገር መጠቀም ትችላላችሁ, 👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nextclicklab.ethora

  • 12:051 66244

    የ Telegram Storage ሙሉ ሆነብኝ ላላችሁ መፍትሄ! 📲 ቴሌግራም የስልካችሁን ቦታ (Storage) እንዳይጨርስ፦ Settings > Data and Storage > Storage Usage ውስጥ በመግባት Clear Telegram Cache የሚለውን ይጫኑ! (ምንም አይነት ፋይል ወይም ፎቶ አይጠፋባችሁም!) 💬 ይህን አድርጋችሁ ስንት GB ቦታ ክፍት ሆነላችሁ? SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

  • 14 авг.2 07261

    OpenAI አዲሱን የ "ChatGPT Search" የፍለጋ ሞተር ይፋ አደረገ! 🔍 ጎግልን የሚፈታተን እና ወቅታዊ መረጃዎችን በቀጥታ ከኢንተርኔት በመፈለግ ትክክለኛ ምንጭ (Links) የሚያቀርብ አዲስ የፍለጋ አሰራር በ ChatGPT ላይ ተካተተ! 💬 የ ChatGPT Search ወደፊት የ Google Searchን ቦታ ሊተካ ይችላል ብላችሁ ታስባላችሁ? SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

  • 14 авг.2 20017

    Tesla አዲሱን የሰው ቅርፅ ያለው "Optimus Gen 3" ሮቦት ይፋ አደረገ 🤖 የቤት ውስጥ ስራዎችን እንደ ምግብ ማብሰል፣ እቃ ማጠብ እና ልብስ ማጠፍ በራሱ የሚያከናውነው አዲሱ የቴስላ ሮቦት በቅርቡ በሽያጭ እንደሚቀርብ ኢሎን መስክ አስታወቀ! 😱 - ይሄማ አስፈሪ ነው! ❤️ - አሪፍ እፎይታ ነው! SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

  • 14 авг.2 19361

    🤖 Grok 4.6 ተለቀቀ! xAI አዲሱን Grok 4.6 AI ሞዴል በይፋ አስተዋውቋል። 🚀 አዲሱ ሞዴል በAI ግምገማዎች (evals) ላይ ከፍተኛ አፈጻጸም እንዳሳየ ተገልጿል። 📌 ዋና ነጥቦች • አዲስ የGrok ፍሮንቲየር ሞዴል • በተለያዩ AI benchmarks ላይ የተሻሻለ አፈጻጸም • ከዘመናዊ የAI ሞዴሎች ጋር ለመወዳደር የተዘጋጀ SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

  • 13 авг.2 6487

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.2 66757

    Taka Online ስራ እንደ በፊቱ መክፈል ጀምሯል እስካሁን ያልጀመራችሁ ጀምሩ በትንሹ 3600 birr መስራት ትችላላችሁ ፤ ስራዉ Task መስራት Mic On አድርጋችሁ Live በመቀመጥ በሚሰጣችሁ Spin አድርጋችሁ Cashout ማድረግ ። I'm about to cash out $100! You are the next! #Taka >> https://os8.me/38KM8j ነገር ግን ዎችን በመጋበዝ ብዙ Spin ማግኘት ትችላላችሁ፤ እኔ እስካሁን እየሰራሁበት እገኛለዉ። እየተረዳዳን በተቻለን አቅም የሚመጡትን ስራዎችን ከዚህ በኋላ ትኩረት አድርገን እንሰራለን! ያልጀመራችሁ አሁን ጀምሩ ➡️ START NOW My Invitation Code:592604745 ጥያቀ ካላችሁ Comment አድርጉ SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

  • 13 авг.2 36652

    🏢 Anthropic አዲስ የዳታ ሴንተር ኩባንያ (Theseus) መሰረተ! የClaude AI አዘጋጅ የሆነው Anthropic ከግዙፎቹ የፋይናንስ ተቋማት Macquarie እና GIC ጋር በመተባበር Theseus Infrastructure የተሰኘ የዳታ ሴንተር ኩባንያ መመስረቱን አስታውቋል። ይህም Anthropic ለAI ሞዴሎቹ ማሰልጠኛ የሚሆን የኮምፒውቲንግ አቅም በራሱ ባለቤትነት ስር ለማድረግ የወሰደው ትልቅ እርምጃ ነው። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

  • 13 авг.2 362351

    ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን #ጦርነቱ_በቃን 🕊

  • 13 авг.2 34031

    ምን ያህሎቻችሁ Foxi Grow እየሰራችሁ ነዉ? የሰራችሁ ምን ያህል እስካሁን Withdraw እንዳደረጋችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ ያልጀመራችሁ ለመጀመር➡️ https://t.me/FoxiGrowbot?start=ref_1860375639 SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

  • 13 авг.2 30431

    💍 የደም ግፊት የሚለኩ ስማርት ቀለበቶች (Smart Rings) ገበያውን ይቀላቀላሉ! በጤና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የደም ግፊትን ያለ ምንም የፓምፕ ማሰሪያ በቆዳ ንክኪ ብቻ በትክክል መለካት የሚችሉ አዳዲስ ስማርት ቀለበቶች እና ተለባሽ መሳሪያዎች በስፋት እየወጡ ይገኛሉ። እነዚህ መሳሪያዎች የሰዎችን የጤና ሁኔታ አስቀድመው በመከታተል ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና እክሎችን በቅድመ-ማስጠንቀቂያ መልክ ለተጠቃሚው ያሳውቃሉ። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

  • 13 авг.2 41831

    🌐 በታይዋን ላይ በAI የታገዘ የሳይበር ጥቃት ተሰነዘረ!** የታይዋን መንግስት በሀገሪቱ የኢንፎርሜሽን መሰረተ-ልማቶች ላይ በAI ቴክኖሎጂ የታገዘ ከፍተኛ የሳይበር ጥቃት መሰነዘሩን ይፋ አድርጓል። ይህ ክስተት በዓለም አቀፍ ደረጃ ሀገራት የAI ቴክኖሎጂን ለሳይበር ጦርነት እና ጥቃት ማዋል መጀመራቸውን የሚያሳይ አዲስ ስጋት ሆኖ ተመዝግቧል። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

  • 12 авг.2 83731

    🎯 OpenAI አዲሱን Astra AI እና የChatGPT 1 ቢሊዮን ተጠቃሚዎችን ይፋ አደረገ! OpenAI በቅርቡ ይፋ ያደረገው Astra የተሰኘው አዲስ የሳይንስ AI ሞዴል፣ ለብዙ ዓመታት ሳይፈቱ የቆዩ 10 ግዙፍ የሂሳብና የኮምፒውተር ሳይንስ እንቆቅልሾችን መፍታቱን አስታወቀ። በተጨማሪም ChatGPT ከ1 ቢሊዮን በላይ ተጠቃሚዎችን ማፍራቱን ተናግሯል። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

  • 12 авг.2 74122

    ⚖️ በዩናይትድ ስቴትስ የAI ሞዴሎች የቅድመ-ልቀቅ ህጋዊ ፍተሻ ተጀመረ! በአሜሪካ የወጣው አዲስ መመሪያ መሰረት፣ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች አዳዲስና ሀያል የሆኑ የAI ሞዴሎችን ለህዝብ ከመልቀቃቸው ከ30 ቀን በፊት ለመንግስት አካላት ለደህንነት ምርመራ ማቅረብ ግዴታ ሆኖባቸዋል። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

  • 11 авг.3 109132

    ❗️ AI Agent የጅምናዚየም ድረ-ገጽን ሃክ አደረገ! አውስትራሊያ በAI Agent የተፈጸመ አስገራሚ የሳይበር ክስተት መዝግባለች። በAnthropic Claude የሚሰራ OpenClaw የተባለ AI Agent ለተጠቃሚው የጅምናዚየም ስፖርት ክፍለ-ጊዜ እንዲያስይዝለት ታዞ ነበር። 🤖 በሂደቱ ግን የጅምናዚየሙ ሲስተም ውስጥ ያለ ክፍተት አገኘ። ይህ ክፍተት ያለ ፓስወርድ የሌላ ሰውን ምዝገባ እንዲሰርዝ ያስችለው ነበር። ተጠቃሚው በWaitlist 4ኛ ደረጃ ላይ ነበር። ወደ ላይ እንዲያወጣው ሲጠየቅ፣ AI Agent-ው በ1ኛ ደረጃ የነበረውን ሰው ምዝገባ ሰረዘ። በዚህም ተጠቃሚው ከ4ኛ ወደ 3ኛ ደረጃ ወጣ። 😨 አስገራሚው ነገር ይህ የተፈጸመው በሰው ሃከር ሳይሆን፣ AI Agent የተሰጠውን ግብ ለማሳካት በራሱ የወሰነውን እርምጃ በመውሰድ ነው። ⚠️ ትልቁ ጥያቄ፦ AI Agent በራሱ ሲሰራ እና ጉዳት ሲያደርስ ተጠያቂው ማን ነው? 👤 ተጠቃሚው? 💻 የAI Agent አዘጋጁ? 🏢 የAI ኩባንያው? 🌐 ወይስ የሲስተሙ ባለቤት? AI Agents የበለጠ ራሳቸውን ችለው እየሰሩ ሲመጡ፣ የደህንነትና የህጋዊ ተጠያቂነት ጉዳይ የበለጠ አሳሳቢ እየሆነ ነው። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

  • 11 авг.2 95222

    🚨 Grok 4.6 በቅርቡ ሊለቀቅ ይችላል! Grok 4.6 በCursor Editor ላይ ለአጭር ጊዜ ታይቶ ከዚያ ተወግዷል። 👀 ይህ የሚያመለክተው አዲሱ ሞዴል በሙከራ ላይ ሊሆን እንደሚችል ነው። ከGrok 4.5 መለቀቅ አንድ ወር እንኳ ሳይሞላው መሆኑ ደግሞ ይህን ዜና የበለጠ አስገራሚ ያደርገዋል። 📌 በሚቀጥሉት ሳምንታት ውስጥ Grok 4.6 በይፋ ከተለቀቀ፣ በAI ዓለም ትልቅ ዜና ይሆናል! 🚀 SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

  • 11 авг.3 07243

    🧠 AI ለ25 ዓመታት ያልተፈታ የሂሳብ ችግርን ለመፍታት አገዘ! ከ2000ዎቹ መጀመሪያ ጀምሮ ሳይፈታ የቆየ በWireless Communication መስክ የነበረ አንድ የሂሳብ ቲዎሪ ጥያቄ አዲስ መፍትሔ አግኝቷል። 📡 ችግሩ ምን ነበር? ብዙ የሬዲዮ ምልክቶች በአንድ ጊዜ ሲደራረቡና ሲበላሹ፣ ተቀባዩ መሣሪያ የመጀመሪያውን መልዕክት እንዴት ለይቶ ማግኘት ይችላል? 🤖 AI ያደረገው: • GPT-5.6 በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ የመጀመሪያ የማረጋገጫ (proof) ሀሳብ አቀረበ። • Claude Fable 5 የተለየ መፍትሔ አቀረበ። • ሁለቱ ሞዴሎች ሀሳቦቻቸውን በመፈተሽና በማሻሻል ወደ የተሻለ የሂሳብ ማረጋገጫ ደረሱ። 💡 ከተረበሸው ምልክት የመጀመሪያ ግምት ይወሰዳል፤ ከዚያም ትንንሽ ማስተካከያዎችን በተከታታይ በማድረግ ትክክለኛው መልዕክት ይፈለጋል። 🚀 ዋናው ነጥብ: ይህ ዘዴ ከፍተኛ የመረጃ ማጣራት አቅምን እያስጠበቀ የሚያስፈልገውን የኮምፒውተር ስሌት ወጪ በእጅጉ ሊቀንስ ይችላል። 🧩 AI አዲስ የሂሳብ ዘርፍ አልፈጠረም። ነገር ግን ሰዎች ለዓመታት ሳያገናኟቸው የቆዩ ነባር የሂሳብ ሀሳቦችን በማገናኘት አዲስ መንገድ ማሳየት ችሏል። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

  • 10 авг.3 3153316

    ወይ ጉድ አሁንስ ተስፋችን ምንድነው 😥 YouTube ለጀማሪ ከባድ እንደሆነ የታወቀ ነው እንዲሁም 4K watch hours አልሞላ አለን እያሉ የሚያለቃቅሱ ብዙ ናቸው ጭራሽ 8K 🙄 አቅለው ስለው አምቶ ቆለለው በሉ ተስፋ መቁረጥ የለም በርታ ማለት ነው ከእንግዲህ መከራ በዛብን እኮ ወገን

Tech News Et 📲 — tgindex