tgindex

የ ተዋህዶ ልጆች

описание

መካሪ አያስፈልገኝም የማለትን ያህል ትልቅ ትዕቢት የለም ቅዱስ ባስልዮስ @እንደ ኤፍሬም ባይሆን በአቅሜ በምችለው ማርያምን ማርያም በጣም እወድሻለው @Tekel_21

1 730
подписчиков
Охват к подписчикам
96,9%
ERR
Реакции к просмотрам
0,88%
282 на 19 постов
Пересылки к просмотрам
0,18%
57
Постов в день
0,0
всего 20

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 19 авг. 2025 г.ቆሎ እየበላህ ለውዝ ለውዙን ሚለቅም ሰው መግደል ነው ያለበት 🤣1,67%
  • 19 авг. 2025 г.ስለ ትዕግስት እንዲህ መባሉን ሰምተዋል? ጠቢቡ ሰለሞን ትዕግስተኛ ሰው ከኃያል ሰው ይሻላል ብሏል። ምሳ 16፥3 አባባሉ ከባድና የየማይታመን መስሎ ይታየን ይሆን? ለምን ሞክረን አናረጋግጠውም፡፡ ኃያል ለመባል ብዙ ነገሮች ሊጎድሉንና ላይሳካልን ይችላል። ትዕግስተኛ ስንሆን ካልቻልነው ከኃያል ሰው መብለጥ እንችላለን፥፥ ትዕግስተኛ ስንሆን ካልቻልነው ከኃያል ሰው መብለጥ እንችላለን ማለት ነው። ትዕግስተኛ ከሆንን የማናሳካውና የማናሸንፈው ነገር አይኖርም ካሰብነውም የማንደርስበት ምንም ምክንያት የለም። ትዕግስት ዘርፈ ብዙ ጥቅም አለው ከነሱ መካከል እንደሚከተሉት ናቸው፥ ፩ ትዕግስት የመብሰል ምልክት ነው። ፪ ትዕግስት ግልፍተኛ እንዳንሆን ያደርገናል። ፫ የደቂቃዎች ትዕግስት ከፍፃሜ ልክ ፀፀት ታድናለች። ፬ ትዕግስት ቀዝቃዛ ውሃ ነው የጋለውን ያበርዳል። ፭ ትዕግስት እርጋታንና ማስተዋል ያላብሳል። ፮ ትዕግስት ግንዛቤን ያሰፋል። ፯ ትዕግስት እውቀትን ይጨምራል። ፰ ትዕግስት የምንፈልገውን ለማግኘት የምንገብረው ምስዋዕት ነው። ፱ የትዕግስት የመጨረሻ ውጤት ከመከራ በኋላ የሚመጣ እውነተኛ ደስታ ነው። እንግዲህ ልብ እናድርግ መታገስ ማለት መቻል፣ መቻል ማለት እስከ መጨረሻው መቻል ማለት ነው። ታገስ ማለት መጥፎ ሁኔታ የሚያስከትሉትን ነገሮች ንቆ መተው ማለት ነው።1,53%
  • 16 окт. 2024 г.ታዛዥነትና ተዘክሮተ እግዚአብሔር+ አባ ዮሐንስ ኃፂር ከሚታወቅባቸው መልካም ምግባራት መካከል የሚጠቀሱለት ናቸው ታዛዥነትና ተዘክሮተ እግዚአብሔር፡፡ አንደ ቀን አባ ባሞይ ዮሐንስ ኃፂርን የደረቀ እንጨት ተክሎ ለምልማ እስክታፈራ ድረስ ውኃ እንዲያጠጣት አዘዘው፡፡ ያለማንገራገር በትኅትና ሆኖ አሥራ ሁለት ምዕራፍ ያህል ከሚርቅ ቦታ በቀን ሁለት ጊዜ ውኃ እያመላለሰ ያጠጣ ጀመር፡፡ በሦስተኛው ዓመት ያቺ በትር ለምልማና አብባ ያማረ ፍሬ አፈራች፡፡ አባ ባሞይ በዮሐንስ ታዛዥነት እጅግ ተደሰተ፡፡ ፍሬውን ለቅሞ ለገዳሙ መነኮሳት እንካችሁ ይህ የታዛዥነት ፍሬ ነው እያለ ሰጣቸው፡፡ መነኮሳቱም ይህን ተአምር ባዩ ጊዜ አደነቁ፡፡ ለቅን እና ታዛዥ ሰው ይህን ጸጋ የሰጠ እግዚአብሔርንም አመሰገኑ፡፡ "መልካም ሰው ከእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስ ያገኛል፡፡'' ምሳሌ 12፤21,44%
  • 18 мая 2025 г.ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ አለ:- ቅጣትን ሳይሆን የቅጣት እናት የሆነውን ኃጥያትን እንፍራ ። መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ 🙏1,33%
  • 29 окт. 2024 г.ልባም ሴት ምን ዓይነት ናት? ፩. ልባም ሴት ራሷን ለፈጣሪዋ አሳልፋ ትሰጣለች። ፪. ልባም ሴት ለባሏ ዘውድ ነች በቤት ውስጥ እንደ እንደ አደይ አበባ ትታያለች የቤቱ ውበትም እርሷ ነች። ሁሉ ሲያት ይደሰትባታል ንግግሮችዋ በጨው የተቀመሙ ናቸው ተግባሯ የእውነተኛ ክርስቲያን ተግባር ነው። ፫. ልባም ሴት ለሐሜት ጊዜ የላትም ጊዜዋን በቃለ እግዚአብሔር፣ በጸሎት የተሞላ ነው፡፡ ፬. ልባም ሴት ዓለም ላይ ያለው ልብስ ሁሉ ለሷ እንደማይመጥን ታውቃለች፤ በብልጭልጭ እና በፋሽን አትታለልም ሺህ ወንድ እሷን ፈልጎ ቢመጣ ምንም አይመስላትም ራሷን አታኮራም፣ ውበት ከንቱ ጠፊና ረጋፊ እንደሆነ ታውቃለችና። ፭. ልባም ሴት ሰውን አትንቅም ታጋሽ ነች ቁጣዋም የዘገዬ ነው፤ ለበጎ ሥራ እግሮችዋ ይሮጣሉ ንግግሯ ሁል በጨው እንደተቀመመ በቃለ እግዚአብሔር የታሸ ነው። ፯. ልባም ሴት ዕድሜዋን ሙሉ መልካም ታደርግለታለች፥ ክፉም አታደርግም። (መፅሀፈ ምሳሌ 31 ፥ 12) ፯. ልባም ሴት ብዙ ተስፋ አላት በሚገጥማት ውጣ ውረድ አትጨነቅም ስጋትም አይገጥማትም እግዚአብሔር ከችግሮቿ በላይ ስለሆነ ችግሮችን እንደሚፈታ ታምናልች። ፰. ልባም ሴት ዝም ብላ በምድር ላይ ኖራ አታልፍም ለትውልድ የሚጠቅም ተግባር ሰጥታ ታልፋለች። ፱. ልባም ሴት ዓላማ እንደሌለው እንደ ኖህ አሞራ በወጣችበት አትቀርም፥ በጊዜ ወጥታ በጊዜ ትመለሳለች ፍሬ አልባ በለስም አይደለችም፥ በምታደርገው ነገር ሁሉ እንደ ንብ ታታሪ ነች። ፲. ልባም ሴት ከፈጣሪ የተሰጣት ጊዜ በአግባቡ ትጠቀማለች ያለ አግባቡ የሚባክን ጊዜና ሰዓት የላትም። ፲፩. ልባም ሴት ለማስታረቅ ትሮጣለች እንጂ በሰው ነገር አትገባም፤ ሰነፍ የተባለው ናባል ዳዊትን በሰደበው ጊዜ ዳዊትም ሊያጠፋው ሲሄድ ከመንገድ አቢጊያን አገኛት፥ እርሷም በትህትና ያዘችው ለመነችውም አሳቡንም አስቀየረች፥ ልባም ሴት መጥፎን በበጎ ታስቀይራለች። ፲፪. ልባም ሴት ቂም በቀልን አትይዝም ሆደ ሰፊና አርቆ አሳቢ ሁሉን እንደ አመሉ የምታስተናግድ ትዕግስተኛ ናት። በእውነት! "ልባም ሴት ማን ናት?" ( መፅሀፈ ምሳሌ 31 ፥ 10 - 30 ) በእርግጥም ልባም ሴት ዋጋዋ ከቀይ እንቁ ትበልጣለች። እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ውበት ሽልማት ጌጥ ናት። ሠናይ ቀን 💖 @Tekel_21 @Tekel_21 @Tekel_21 @Tekel_211,29%
  • 4 сент. 2024 г."በዕፀ መስቀሉ " ዝማሬ ዳዊት @Tekel_21 @Tekel_21 @Tekel_21 @Tekel_211,25%
  • 10 авг. 2024 г.ደና ዋላችሁ 🙏🙏1,20%
  • 10 сент. 2024 г.🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌻2017🌻መልካም🌻አዲስ አመት🌻 🌻🌻🌻 መልካም🌻አዲስዓ መት መልካም🌻 አ🌻ዲ🌻ስ መልካም 🌻 ዓ🌻መ🌻ት ለወዳጄ 🌻 ዓ🌻መ🌻ት 🌻🌻🌻🌻 አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት 🌻🌻🌻🌻 🌻መ🌻ል 🌻ካ🌻ም🌻🌻🌻🌻 🌻አ🌻ዲ🌻ስ🌻ዓ🌻መ🌻ት 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻መል🌻🌻🌻ካም🌻 አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት 🌻መ🌻ል🌻ካ🌻ም🌻 🌻 🌻 🌻 🌻🌻አዲስ 🌻🌻🌻አመት 🌻🌻መ🌻ልካም 🌻🌻አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት አዲስ🌻ዓመት 🌻መልካም 🌻 አዲስዓመት 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 አዲስዓመት🌻ለወዳጄ🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌺 ይ🌻ህ🌻🌻አ🌻መ🌻ት🌻🌼 የ🌻ሰ🌻ላ🌻ም🌻🌻አመት🌻🌷 የ🌻ፍ🌻ቅ🌻ር 🌻🌻አመት🌻🌷 የ🌻ሞገስ 🌻 የ🌻ክብር 🌻 የ🌻ሹመት🌻 የ🌻ታላቅነት🌻 🌻ዓመት 🌼 🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌷🌹🥀 🌻ይ🥀ሁ🌹ን🌷ላ🌼ች🌹ሁ 🌾 🌻🥀 🌼 🥀🌹🌺 🌷 🌻የበረከት 🌻 🌻የሹመት 🌻 🌻የምርቃት 🌻 🌻የመግዛት 🌻 🌻የከፍታ 🌷🌻 🌻ዓመት 🌷🌻 🌻 ይሁን 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌼🌼🌼 🇪🇹ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት 🙏 🕊🌻🌻 🌻🌻🌻 ያሰብነው የሚሳካበት 🌻🌻 🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻የካሳ🌻የሰላም🌻የጤና🌻የበረከት🌻🌻 🌻🌹⁣🌾ዓመት 💐🌷ይሁንልን።🌻🕊🌻🌻 🌼@Sky_Sports2🌼 🌼@Sky_Sports2🌼 🌼@Sky_Sports2🌼 🌼🌼🌼🌼1,16%
  • 11 июн. 2025 г.እግዚአብሔር ጊዜውን ጠብቆ ሊሰጠን ሲመጣ በቦታው እንዳያጣን በትዕግሥት እንጠብቅ ! 🤍🙏🏻 ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @Tekel_21 @Tekel_21 ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══ ❤️ ✉️ ⎙ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ1,09%
  • 6 нояб. 2024 г.💖 🕊 💖 [ ሕማማተ እግዚእነ በልሳነ አበው [ የጌታችን መከራ በሊቃውንት አንደበት ] 🕊 የእስክንድርያው ሊቀ ጳጳሳት ቅዱስ ቄርሎስ እንዲህ አለ ፦ ❝ ታመመ ፤ ሞትን ከተቀበለበት ከሥጋ ተዋሕዶ በመስቀል ላይ በፈቃዱ ለሥጋውያን ሞተ ፣ ባሕርየ መለኮት ሥጋን ተዋሕዶ በማኅፀን ካደረ ጀምሮ ሥጋ ገንዘቡ እንደመሆኑ በሥጋ ይኸንን ሥርዓት ፈጸመ፡፡ ለማይመረመር ለመለኮቱ ባሕርይ እንደሚገባ ደግሞ እርሱ ኅብስት አበርክቶ ሁሉን ያጠግባል፡፡ አይራብም ፣ አይጠማም ፣ አይደክምም ፣ አያንቀላፋም ፣ አይታመምም፣ አይሞትም ሕይወትን ለሁሉ ይሰጣል፡፡ ዳግመኛ በዚያ በሲኦል ተገዝተው ያሉ ነፍሳትን ያድን ዘንድ በአካለ ነፍስ ወደ ሲኦል ወረደ በመለኮቱም ሲኦልን በዘበዘ፡፡ ❞ 💖 🕊 💖 የአንጾኪያው ሊቀ ጳጳስ ቅዱስ ዲዮናስዮስ ከላከው ሲኖዶሳዊ መልእክት የተገኘ ፦ ❝ እርሱ መቼም መች ከመለኮቱ ሳይለይ የሰውነትን ሥራ ሁሉ ገንዘቡ አደረገ፡፡ ይኸውም መራብ፣ መጠማት ፣ መንገድ በመሔድ መድከም፣ በመስቀል ላይ መሰቀል ፣ በብረት ችንካር መቸንከር ነው፡፡ በሰውነቱ መቸም መች ሰው ነው ፣ በአምላክነቱም ሰውን የፈጠረ ነው፡፡ ግን ከማይከፈል ተዋሕዶ በኋላ መከፈል የለበትም፡፡ ሰው እንደ መሆኑ ስለ እኛ የታመመው የሞተው እርሱ ነው፡፡ በመለኮቱ ግን መቸም መች አይታመምም አይሞትም ፣ ሕማምንና ሞትንም አይቀበልም፡፡ በሞቱ ሞትን ያጠፋው እርሱ ነው፡፡ ሲኦልንም የበዘበዘው እርሱ ነው፡፡ ❞ 🕊 [ 🕊 እንኳን አደረሳችሁ 🕊 ] 💖 🕊 💖1,05%
  • 15 авг. 2024 г.ቅዱስ እንጦንስ እንዲህ ይመክራል፦"ደስታና ሰላምን የሚነጥቁ ሦስት የሰይጣን ወጥመዶች አሉ፦ ➛ ስላለፈው መጸጸት፣ ➛ ስለሚመጣው መጨነቅ እና ➛ ስለ ዛሬው አለማመስገን ናቸው"1,04%
  • 10 авг. 2024 г.👉👉👉 እግዝአብሔር ለ አንተ ሲል ራሱን ዝቅ አደረገ። አንተ ግን ለራስህ እንኳን ስትል ራስህን ዝቅ ማድረግ እንዴት ያቅትሃል ✍✍✍ ቅዱስ መቃርዮስ #አረ ሼር አርጉ ባጌታ ስም 😔🙏 @Tekel_21 @Tekel_21 @Tekel_21 @Tekel_210,96%