tgindex
TogetherWeAccumulate™ - Since 2017 GC

TogetherWeAccumulate™ - Since 2017 GC

Статистика

Bullish on Bitcoin ever since the minute I heard about it.

Последний пост
14:03
Последнее чтение
18:44
Постов за неделю
5
Всего постов
41
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Криптовалюты
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 611
−3 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
139
39 постов
Вовлечённость
8,6%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 41
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
73
1/48двое суток
83
1/72трое суток
90

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ባለፈው ሳምንት የነበረንን የኮሜንት ቻሌንጅ አሸናፊ ባለእድሎች አሁን ከደቂቃዎች በኋላ ላይቭ ላይ የምንለይ ይሆናል። የሚቀጥለውን ሳምንት እድለኛ ለመሆን ደግሞ ዛሬ የተፖሰተውን አዲስ በሪስክ ማኔጅመንት ዙሪያ የተፖሰተ ፖስት ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ኮሜንት በማድረግ የነጋድራሱ መፅሀፍን እና የ1 ወር የሳይኮሎጂ ትምህርታችንን ስኮላርሺፕ ለማግኘት ፎሎው በማድረግ፤ ኮሜንት በማድረግ እና ፎሎው በማድረግ ተሳተፉ ለማለት ወደድን። Let's go Fam.🔥🔥🔥 https://vt.tiktok.com/ZSVYMQpfo/

  • The Interview የተሰኘችው ሰርክ ቅዳሜ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርበው ፕሮግራማችን እንደተለመደው ዛሬም በመስኩ እጅግ ሰፊ ልምድ ያለውንና ከ12 አመት በላይ በትሬደርነት ከቆየው Pips Pay My Bills ጋር ቆይታዋን ታረጋለች። በመድረኩ በጣም አነጋጋሪ የሚባሉ ጉዳዮች ይነሳሉና ተቀላቅላችሁን እውቀትን በአንድ ላይ እንቀስም ዘንድ ተጋብዛቹሀል። https://vt.tiktok.com/ZS9kUMtfg7YFD-lnjYO/

  • ሰርክ አርብ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የShengo የፈንዳመንታል አናሊስስ የእውቀት መድረክ ቀን እና ሰዓቷን ጠብቃ እነሆ ከደቂቃዎች በኋላ በ7ተኛ ኤፒሶድ ዝግጅቷ ትከሰታለች። በምንም አይነት ሁነት የትኛውንም ፔይር ትሬድ የምታደርጉ ትሬደር ነን ብላችሁ የምታስቡ ቤተሰቦች በሙሉ የዛሬው ምሽት ፕሮግራም ሊያመልጣችሁ የማይገባ እንደሆነ እምነታችን ነው። ለምን ቴክኒካል አናሊስስ ብቻውን ለትሬዲንግ ስኬታችን በቂ አይሆንም የሚለውን እውነት በጠለቀ የሌክቸር አካሄድ በሰፊው እና በጥልቁ ለሁለተኛ ሳምንት በቀጠለ ፕሮግራማችን የምንሄድበት ይሆናል። የሚቀርበት መድረክ አይደለምና ከምሽቱ 3፡00 ላይ በ https://www.tiktok.com/@shengo_et ላይ የቀጥታ መድረካችንን ትቀላቀሉ ዘንድ ልንጋብዛችሁ ወደድን። መልካም ምሽት https://vt.tiktok.com/ZS9kknEvd1nJS-ZJ8YV/

  • ለጀማሪም ሆነ ለአድቫንስድ [ኢትዮጵያዊ] ትሬደሮች ሆኖ የተዘጋጀውን የ3 ቀን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ትምህርት እና የትሬዲንግ እውነታን በጥልቅ የምንዳስስበት ቡትካምፕ የመጨረሻ ቀኑ ላይ በመገኘት የቀጥታ መድረካችንን እነሆ የጀመርን ሲሆን መሳተፍ የሚመቻችሁ ቤተሰቦች የቀጥታ የቲክቶክ ላይቭ ፕሮግራማችንን መቀላቀል የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን። https://vt.tiktok.com/ZS9kF12fA5pCr-MUrP1/

  • የ3 ቀን ጥልቅ የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ቡትካምፕ ኮርስ የትሬዲንግ ሀ... ሁ ... ላይቩን ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል። https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/live?enter_from_merge=share&enter_method=share_copy_link

  • ሰርክ ቅድሜ ምሽት የምናቀርባት የICE Interview ዝግጅታችንን እነሆ ከወጣቱ ትሬደር አቤኔዘር TNT ጋር አብረን ቆይታ እያደረግን ነው። ከልምዱና ከእውቀቱ አንድ ላይ እንማማር ዘንድ የቀጥታ መድረኩን ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል። https://vt.tiktok.com/ZS9hW6JUpdESu-7x1Bh/

  • 8 авг.581из ICE_Ethiopia

    ሰላም ጋይስ ፡ በትሬዲንግ 10 ዶላር መጀመሪያ ስናሸንፍ ደስ ይለን የነበረው አንዴ 50 እና 100 ዶላር ማግኘት ስንጀምር እንደገንዘብ የማንቆጥረው ለምን ይመስላቹሀል? በዚህ ቪዲዮ በሳይኮሎጂው አለም የዲድሮት ኢፌክት ስለሚባለው ሁነት በሰፊው ተዳሷል። ቪዲዮውን ላይክ ላረገ፤ እንዲሁም ማንኛውም ደስ ያለውን ኮሜንት ኮሜንት ላረገ አንድ እድለኛ ቤተሰብ የነጋድራሱ ቅፅ አንድ መፅሀፍን፤ አንድ የነጋድራስ ቅፅ ሁለት መፅሀፍን እና አንድ እድለኛ ደግሞ የ5ሺህ ብሩን የ1 ወር የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ኮርሳችንን ስኮላርሺፕ የምንሰጥበት ይሆናል። መልካም እድል። https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7671643029605813524

  • ሰርክ አርብ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የShengo የፈንዳመንታል አናሊስስ የእውቀት መድረክ ቀን እና ሰዓቷን ጠብቃ እነሆ ከደቂቃዎች በኋላ በ7ተኛ ኤፒሶድ ዝግጅቷ ትከሰታለች። በምንም አይነት ሁነት የትኛውንም ፔይር ትሬድ የምታደርጉ ትሬደር ነን ብላችሁ የምታስቡ ቤተሰቦች በሙሉ የዛሬው ምሽት ፕሮግራም ሊያመልጣችሁ የማይገባ እንደሆነ እምነታችን ነው። ለምን ቴክኒካል አናሊስስ ብቻውን ለትሬዲንግ ስኬታችን በቂ አይሆንም የሚለውን እውነት በጠለቀ የሌክቸር አካሄድ በሰፊው እና በጥልቁ የምንሄድበት ይሆናል። የሚቀርበት መድረክ አይደለምና ከምሽቱ 3፡00 ላይ በ https://www.tiktok.com/@shengo_et ላይ የቀጥታ መድረካችንን ትቀላቀሉ ዘንድ ልንጋብዛችሁ ወደድን። መልካም ምሽት

  • ሁለተኛው ዙር 'ነፃ' የነጋድራስ ፎሬክስ የተሟላና በካሪኩለም ደረጃ ተቀርፆ የተዘጋጀ የ6 ወር ኮርስ ሊጀመር 3 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። ያልተቀላቀላችሁና ለፎሬክስ አዲስ የሆናችሁ ቤተሰቦች ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል። ትምህርት ሰኞ Aug 10 ይጀምራል። ሊንክ : @negadrasforex

  • 4 авг.912из ICE_Ethiopia

    መንግስት p2p እና መሠል ዲጂታል ከረንሲዎችን ለምን ከለከለ? ምንስ መፍትሄያዊ ሀሳቦች አሉ? https://youtu.be/_-Ia4MqNCx8

  • ሰርክ ቅዳሜ ቅዳሜ ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ የምትቀርብላችሁ ሳምንታዊዋ The ICE Interview የተሰኘች ፕሮግራማችን ዛሬ ደግሞ ወጣቱን ትሬደር FXAGን ይዛላችሁ ትቀርባለች። እንደተለመደው በመድረኩ AG ያሳለፋቸውን የትሬዲንግ ውጣውረዶች እና ሁነቶች በጥልቀት ይነግረናል፤ ካሳለፈው ልምድ ያስተምረናል። እንደሁልጊዜው ሁሉ ጥሩ ምሽት እናሳልፋለንና ሁላችሁም ከምሽቱ 3 ሰዓት ላይ በቲክቶክ ፔጃችን ላይ እንገናኝ ለማለት ወደድን። መልካም ምሽት በያላችሁበት። የቲክቶክ ገፅ ሊንክ ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia

  • 🚨 የነጋድራስ ፎሬክስ አካዳሚ ሁለተኛ ባች የ6 ወር ማስተር ክላስ ኮርሳችንን ለመጀመር ምዝገባ መጀመራችንን ስናበስር በደስታ ነው። 🚨 በዚህኛው ዙር ለየት ባለ፤ የተሟላ እና በካሪኩለም ደረጃ በተቀረፀ ሁነት የ6 ወር ጥልቅ የፎሬክስ ስልጠና አዘጋጅተናል—ያለምንም ክፍያ (በ 0 ብር) ዛሬውኑ መጀመር ይችላሉ። 📌 ከሌሎች በምን እንለያለን? 90% ትሬደሮች የሚከስሩት በስነ-ልቦና (Psychology) ዝግጅት ማነስ ነው። እኛ በኢትዮጵያ ውስጥ የተሟላ የ1 ወር የትሬዲንግ ስነ-ልቦና (Trading Psychology) ስልጠናን ያካተተ ብቸኛው የፎሬክስ ማህበረሰብ ነን። 🧠 ከስልጠናው ምን ያገኛሉ፡ ✅ 50+ ደረጃቸውን የጠበቁ የመማሪያ ቪዲዮዎች ✅ በሳምንት 3 ቀን የላይቭ (Live) ክለሳ እና የቻርት ክፍለ-ጊዜዎች ✅ የሳምንት መጨረሻ ፈተናዎች እና የቤት ስራዎች ✅ ልዩ የሆነ የ1 ወር የትሬዲንግ ስነ-ልቦና ስልጠና ⏳ ምዝገባው እሁድ፣ ኦገስት 9 (August 9) በጥብቅ ይዘጋል። ትምህርት ሰኞ፣ ኦገስት 10 (August 10) ይጀመራል። 🔗 አሁኑኑ ለመመዝገብ እና የተማሪ መለያ ቁጥርዎን (Student ID) ወዲያውኑ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ! በኢትዮጵያ እጅግ ትርፋማ የሆነውን የትሬዲንግ ማህበረሰብ አብረን እንገንባ! 🚀 #Negadras #ForexEthiopia #EthiopianTraders #ForexMindset #Ethiopia #HabeshaTraders እዚህ ጋር ይመዝገቡ ፡ https://forms.gle/GiG9fXnqagHAASBR9

  • ሰርክ ቅዳሜ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርበው The ICE Interview የተሰኘች ከትሬደሮች ጋር የምናደርጋት ቆይታ እነሆ Laza_FX ን ይዛልን ቀርባለች። ፕሮግራሙ ጀምሯልና ገባ ገባ ትሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል። https://vt.tiktok.com/ZS9rb8EoY123e-dkPBP/

  • ሰርክ አርብ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ የሚካሄደው የሸንጎ ምሽት በፈንዳመነታል እሳቤዎች እና የተለያዩ የትሬዲንግ እሳቤዎች ለማንሳት ጊዜዋን ጠብቃ ተገኝታለች። የዛሬው መወያያ ርእሳችን "እውነት ፍፁም ሆኖ የሚሰራ የትሬዲንግ ስትራቴጂ አለ ወይ የሚል ነው።" ብዙ ትማሩበታላችሁና ሁላችሁም ትቀላቀሉን ዘንድ ለመጋበዝ ወደድን። https://vt.tiktok.com/ZS9rCGo2RDVmF-0G4PF/

  • 22 июл.109из cryptotalk_et

    #Shengo #S01E04 - The Facts Brokers dont show you. https://youtu.be/Ce0yEhCs3dk

  • ሸንጎ ሳምንቷን ጠብቃ ከች ብላለች። የፈንዳመንታል እይታችሁን እንድታጠናክሩ ታስቦ የተዘጋጀው ይህ ፕሮግራም በዛሬ ፕሮግራሙ በዋነኝነት በብሮከሮች ዙሪያ ይመክራል። ብዙ የማታውቋቸውን ሀሳቦችም ያነሳል። ብቅ ብላችሁ እውቀትን በቀጥታ መድረኩ እንገበያይ ዘንድ ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል። https://vt.tiktok.com/ZS9respaJnHKt-cgsle/

  • 16 июл.132из ICE_Ethiopia

    #S01E03 | ከ BROKERS በስተጀርባ ያሉት ሚስጥሮች https://www.youtube.com/watch?v=NN5L_z6DC70

  • በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው ከዶ/ር ትሬደር እዮሲያስ [ @birrforex ] ጋር የምናደርገው ቆይታ ደርሶ እነሆ ከ3 ሰዓት ጀምሮ ቃለመጠይቃችንን የምንጀምር ይሆናል። እጅግ በጣምም ብዙ የምትማሩበት መድረክ ነውና ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል። https://vt.tiktok.com/ZS9Mx8f9UogwC-8EFAO/

  • ሰርክ ዓርብ ዓርብ ምሽት የምናካሄደው የ"ሸንጎ" የፋይናንሺያል ማርኬት ፖስድካስታችን ስለብሮከሮች እና ስለአለምአቀፉ የፋይናንስ ተቋማት እና አደረጃጀቶቻቸው በጥልቀት በተዘጋጀ መልኩ በሌክቸር መልክ የሚቀርብበት ይሆናል። ሊያመልጣችሁ የማይገባ ላይቭ ነውና ትቀላቀሉን ዘንድ ለመጋበዝ ወደድን። https://vt.tiktok.com/ZS9MapyRqwFLx-HWrFB/

  • #The_Interview #S02E09 #With_Dr_Eyosiyas #BirrForex The Interview የተሰኘችው ሰርክ ቅዳሜ ምሽት ከሶስት ሰዓት ጀምሮ የምናዘጋጃት የኢትዮጵያውያን ትሬደሮች የቃለመጠይቅ መድረክ በዚህ ሳምንት በኢትዮጵያ ውስጥ ፎሬክስን መስራት እና ማስተማር ከጀመሩት ግምባር ቀደም ትሬደሮች መካከል የሆነውን ዶር እዮስያስ [@BirrForex] እንግዳዋ አድርጋላችሁ ትቀርባለች። በዚህ መድረክ ከ8 አመት ያላነሰ እና በተግባርም ራሱን ያሳየን ትሬደር ልምድ እና እውቀት ለመጋራት ሁላችሁም ተጋባዥ ታዳሚዎቻችን እንድትሆኑ ጥሪያችንን አቅርበናል። በፕሮግራሙ ላይ ልታቀርቧቸው የምትፈልጓቸውን ጥያቄዎች በኮሜንት በኩል አጋሩን፤ በመድረኩ የናንተም ጥያቄዎች አካተን ለመቅረብ እንሞክራለን። የማቀር ፕሮግራም ነውና ቅዳሜ ምሽትን ከኛ ጋር ለማድረግ ፕሮግራማችሁን ያዙ። መልካም ምሽት።