Tutorial education
описание
በዚህ Channel fresh man hand out, exam and worksheet ይለቀቃል ትምህርታዊ video ሚለቀቅበት youtube ቻናል https://youtube.com/channel/UCKgCFVUAn-pO62mit5fD4xQ subscribe በማድረግ ተከታተሉን እናመሰግናለን
2 161
подписчиков
Охват к подписчикам
66,8%
ERR
Реакции к просмотрам
0,14%
54 на 29 постов
Пересылки к просмотрам
0,19%
75
Постов в день
0,0
всего 30
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 21 нояб.#Freshman #Mid_Exam_Content This was LAST YEAR'S(2017) Mid-Exam Content. °Logic chapter 1 - 2 °English chapter 1 - 2 °Geography chapter 1 - 2 °Psychology chapter 1 - 3 °Economics chaper 1 - 3 °Physics chapter 1 up to projectile motion(Inclusively). °Maths for natural chapter 1 up, mlto comlex number(Exclusively). የዘንድሮው ማለትም የ2018 ከዚህ ብዙ ለውጥ ይኖረዋል ብለን አናስብም ፤ ነገር ግን የዚህን አመት በቅርቡ አጣርተን የምናሳውቃችሁ ይሆናል። Share share ለተጨማሪ መረጃ ╔═════════════════╗ ♨️ ♦️@tutorial_education ♨️ ♨️ ♦️@tutorial_education ♨️ ♨️ ♦️ @tutorial_education ♨️ ╚═════════════════╝0,88%
- 21 мар.በክርስትና እምነት የጾም ወቅት ከግቢ ውጭ ምግብ ስለማስገባት የቀረበ ጥያቄና ቅሬታ እንደሚታወቀው፣ በረመዳን ወቅት የነበረው የውጭ ምግብ ይዞ የመግባት እገዳ መላላት እና ሙስሊም ተማሪዎች ምግብ እንዲያስገቡ መፈቀዱ፣ ዩኒቨርሲቲው ለተማሪዎቹ የሚያሳየውን አሳቢነት የሚያሳይ ነበር። ይህም በእጅጉ ተሞጋሽ ነው። ይሁን እንጂ፣ የረመዳን ጾም ከተጠናቀቀ በኋላ፣ ይህ እገዳ እንደገና ተመልሷል። በሌላ በኩል ደግሞ፣ የክርስትና እምነት ተከታይ ተማሪዎች የጾም ጊዜያቸውን እየፈጸሙ መሆኑ ይታወቃል። የውጭ ምግብ ይዞ የመግባት እገዳው ተማሪዎች ከጾም በኋላ ምግባቸውን በሰላም መመገብ በሚያስፈልጋቸው ወቅት መተግበሩ ተገቢነቱ አጠያያቂ ነው። በበሩ ለሚገኙ ጠባቂዎች ይህንን ጉዳይ ስናነሳ "ፈቃድ አስመጥታችሁ" የሚል ምላሽ ቢሰጡንም፣ የፈቃድ አሰጣጥ ሂደቱ ግልጽነት የጎደለውና ለሁሉም ተማሪዎች በእኩል ደረጃ የሚተገበር እንዳልሆነ ተመልክተናል። ይህ ሁኔታ በግቢው ውስጥ የፍትሃዊነትና የእኩልነት እጦት እንዳለ ይጠቁማል:: ስለሆነም፣ በጾም ወቅት ያሉ ሁሉም ተማሪዎች በእኩልነት እንዲስተናገዱና ተመሳሳይ ግምት እንዲሰጣቸው የዩኒቨርሲቲውን ፖሊሲ እንድገመገም አስፈላጊውን ማሻሻያ እንድደረግ በአክብሮት እንጠይቃለን። በተጨማሪም፣ በጾም ወቅት ተማሪዎች ከ15 ሰዓታት በላይ ይጾማሉ፤ ጾማቸውን የሚፈቱትም ከቀኑ 9 ሰዓት አካባቢ ነው። በዚህ ሰዓት የካፍቴሪያ አገልግሎት አለማግኘታቸው ወይም የሌሎች አማራጮች እጥረት ለድካማቸውና ለምግባቸው መገኘት እንቅፋት ይፈጥራል። ስለዚህም፣ በጾም ወቅት የካምፓሱ የምግብ አገልግሎት በማይገኝበት ሰዓት፣ ከግቢ ውጭ ምግብ ለማስገባት መፍቀዱ ጉዳዩን ለሚመለከታቸው ሁሉ ወሳኝ ነው። ፍትሃዊነትና አሳታፊነት የካምፓሳችን እሴቶች እንደመሆናቸው መጠን፣ ለዚህ ጉዳይ ተገቢውን ትኩረት ተሰቶት አፋጣኝ መፍትሄ እንደምሰጡን ተስፋ እናደርጋለን። የተማሪዎች ህብረት የሁሉንም ተማሪዎች መብት በማስከበር ረገድ ያለበትን ኃላፊነት ተወጥቶ ለዚህ አሳሳቢ ጉዳይ በአፋጣኝ ቋሚ መፍትሄ እንዲሰጥ በአክብሮት እንጠይቃለን። የተማሪዎች ድምፅ0,86%
- 13 мар.*Very Very Urgent !* Please pass this message to your family and friends now. People have been receiving calls from these numbers:- Tel: +947 Tel: +371 Tel: +371 Tel: +563 Tel: +370 Tel: +255 or any number starting from +371 +375 +381 These guys only ring once and hang up. If you call back, they can copy your contact list in 3sec and if you have a bank or credit card details on your phone, they can copy that too. +375 code is for Belarus. +371 code is for Latvia. +381 Serbia. +563 Valparaiso. +370 Vilnius. +255 Tanzania. Don't answer or Call back. Also, Don't Press #90 or #09 on your Mobile when asked by any caller. It's a new trick which is being used to access your SIM card, make calls at your expense and frame you as a criminal. PLEASE FORWARD this message to as many friends as you can to stop any intrusion!!! From Cyber Crime Department0,39%
- 18 окт. 2024 г.без подписи0,36%
- 17 нояб.#Freshman #Mid_Exam 🔻የመጀመሪያው ሴሚስተር አጋማሽ ፈተና እስካሁን ቀኑ አንዳልታወቀና በዚህ 3ቀን ውስጥ እንደሚገለፅ መረጃወች ደርሰውናል፤ ሆኖም ከአሁን በኋላ ከሁለት ሳምንት ያላነሰ ጊዜ የሚኖራችሁ መሆኑን አውቃችሁ ሳታደናገጡ እና ትክክለኛ መረጃ ብቻ በመስማት ተገቢውን ዝግጅት እንድታደርጉ ስንል እናሳውቃለን። 🔹Share : ═🌟═🌟═🌟•🌟•🌟═══╗ @tutorial_education @tutorial_education ═🌟═🌟═🌟•🌟•🌟═══0,24%
- 20 нояб.#Freshman የአንደኛ አመት ተማሪዎች የሴሚስተር አጋማሽ ፈተና የሚሰጠው ታህሳስ 3/2017 ጀምሮ መሆኑን አውቃችሁ ዝግጅት እንድታደርጉ ስንል በትህትና እናሳውቃለን። ቋሚ የፈተና ስኬጁል እንደደረሰን የምናሳውቃችሁ ይሆናል @tutorial_education0,21%
- 16 февр.#Freshman Intake capacity for Health0,15%
- 17 февр.📢 Urgent Notice Students whose names are not included in the rank list, whose GPA has not been processed, or who have any other academic record issues are required to gather together and report to the Registrar’s Office. Since the placement process will begin today, all concerned students must report to the Registrar before the placement starts to ensure their issues are reviewed and corrected on time. Rank ላይ ስማቹ ያልተካተተ ተማሪዎች እና gpa ያልተሰራላቹ ዛሬ placement ከመጀመሩ በፊት አንድ ላይ ተሰብስባቹ ቀድማቹ ሬጅስትራር ሂዳቹህ ማሳወቅ አለባቹ0,14%
- 27 сент. 2025 г.без подписи0,12%
- 9 февр.#Attention For all first year Natural Science students: The orientation and program placement session scheduled for tomorrow has been postponed until further notice. ለነገ ታቅዶ የነበረው የ orientation እና የፕሮግራም ምደባ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን እናሳስባለን ።0,11%
- 10 февр.#Attention The orientation and program placement schedule has been officially set for this Friday. It will begin in the morning at 3:00 at the Jit conference hall. All freshman natural science students are required to attend. Please share this message with your peers to ensure everyone is present.0,07%
- 7 мар.без подписи0,00%