UMMI/ኡሚ
Статистика"ለበጎነት መስፈርት የለውም" ንግድ ባንክ 1000278180388 አዋሽ 01425797253900 አቢሲኒያ 64642227 ኡሚ የልማትና የየቲሞች መረዳጃ መገኛችን #ቤተል አልመሻን #አዳማ ስልክ ቁጥር 0911534205 0912629117 🌟INSTAGRAM https://instagram.com/ummiorphanscharity 🌟FACEBOOK [ https://www.facebook.com/ummicha
- Последний пост
- 4 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 409
- 1/48двое суток
- 468
- 1/72трое суток
- 505
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ለኡሚ በጎ ፍቃደኞች💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 አሰ ወራ ወበ የተወደዳችሁ የኡሚ አባላት እና በጎ ፍቃደኞች እንዴት ናችሁ ከተቋማችን ጋር ላለፉት በርካታ ዓመታት አብሮን ሲሰራ የቆየው አብደላ ኢብኑ መኸቱም የአይነስውራን የበጎ አድራጎት እና የቁርአን ማእከል በተለያዩ የአዲስ አበባ ቦታዎች አባላት ምልመላ ዘመቻ ለማከናወን አቅዷል በመሆኑም በዚህ ተግባር ላይ የሚሳተፉ በርካታ የኡሚ በጎፍቃደኛ አባላትን በክፍያ ለማሰራት እና ይህንን በጎ ዓለማ ለማሳካት የትብብር ጥሪውን ለተቋማችን አስገብቷል በመሆኑም በዚህ መልካም ስራ ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ የተቋማችን ወጣቶች በዚህ ስልክ ቁጥር በመመዝገብ ተሳታፊ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን 0911534205
🥳🥳🥳አስደሳች ዜና ለ ኡሚ ቤተሰብ ባለንበት ሰዓት የዲኮር እና የተፈጥሮ አበባ ስራ ትርፋማ ከሚያደርጉ ስራዎች መካከል እንደሆነ ይታወቃል Amity decor & catering ደግሞ ከተማችን ውስጥ ካሉ ምርጥ ከተባሉ ዲኮር ቤቶች ተርታ የተሰለፈ ነው ከዚህ በፊት ለተቋማችን እንዳደረገው ድጋፍ ሁሉ አሁንም ደግሞ ለተቋማችን አባላት ብቻ ከዚህ ቀደም በ 10000ብር ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና ወደ 5000 ብር ለኡሚ ቤተሰብ ብቻ ዝቅ አድርጎ እየጠበቃችሁ ይገኛል። ለመመዝገብ 093844222 ይደውሉ ይህ እድል እንዳያመልጣቹ።
https://vt.tiktok.com/ZSCySLDJu/ Share Folow Like & comment
www.tiktok.com/@fluency_addis
www.tiktok.com/@fluency_addis
ለመላው የተቋማችን ቤተሰቦች እንኳን ለ1447 ዓመተ ሂጅራ የኢድ አል አደሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ❤️❤️❤️🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋❤️❤️❤️ ለበይከላህ ሁማ ለበይክ ለበይከላህ ሁማ ለበይክ ለበይከላህ ሸሪከለከ ለበይክ ኢነል ሀምዳ ወኒያዕመታ ለከወል ሙልክ ለ ሸሪከለክ ተቋማችን ኡሚ በዓሉ የሰላም የደስታ የመተሳሰብ እንዲሆን ይመኛል። 🌙🌟ኢድ ሙባረክ ኩሉ አንቱም ቢኸይር🌙🌟 💚🖤"ለበጎነት መስፈርት የለውም"
አንዲት ጉርሻ ለእዝነቱ ወር ፆመኛ 10ኛ ዙር 🌙እንሆ ረመዳን በመጣ ቁጥር የጓዳቸው መራቆት ፍንትው የሚለው የነዚያ ችግረኛ የቲም ሕፃናትን የያዙ እናቶች ረመዳንን ፆመው ማፍጠሪያ ከኛ የሚከጅሉ ብዙ ናቸው።ታድያ ወዴት ናችሁ እናንተ ኸይረኞች እንላለን ። አንድን ፆመኛ ያስፈጠረ ከፆመኛው ምንም ያክል ምንዳ ሳይቀነስ የፆመኛውን ምንዳ ያገኛል። በመሆኑም ተቋማችን የሙሉ 5,000 እና ግማሽ ፓኬጅ 2,500 ዋጋ አውጥቶዋል በሱ መሰረት አቅማችሁ የፈቀደውን በገንዘብም በግበዓትም መደገፍ ትችላላችሁ። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000278180388 አዋሽ ባንክ 01425797253900 ስልክ 0911534205 0912629117 INSTAGRAM https://instagram.com/ummiorphanscharity FACEBOOK [ https://www.facebook.com/ummicharityinstitute ] TELEGRAM [ https://t.me/ummi_charity ] https://t.me/ummicharity tiktok https://vm.tiktok.com/ummicharity.orpha https://vm.tiktok.com/ummicharityinstitue YOUTUBE https://youtu.be/Ea-MhtYSy74
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
💚💚💚አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኸይርን አንግበው በፍቅር እና በአንድነት እያበቡ የሚገኙት ኩራቶቻችን የቡድን 2 ፈርጦች ባሳለፍነው እሁድ FM አካባቢ የሚገኘውን ሀውለት መስጂድ በማፅዳት አሳልፈዋል። 💚አንድነት ❤️ፍቅር 💙መተሳሰብ 💛ቤተሰባዊነት በኡሚ ውስጥ ሁሌም ያብባል🌟 አላህ ኸይር ስራቸውን ይቀበላቸው💚 ኡሚ የየቲሞች የልማትና መረዳጃ ተቋም ለበጎነት መስፈርት የለውም! ጥር 2018 ።
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
💚💚💚አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኸይርን አንግበው በፍቅር እና በአንድነት እያበቡ የሚገኙት ኩራቶቻችን የቡድን 1 ፈርጦች ባሳለፍነው እሁድ እናታቸውን ዘይረዋል 💚አንድነት ❤️ፍቅር 💙መተሳሰብ 💛ቤተሰባዊነት በኡሚ ውስጥ ሁሌም ያብባል🌟 አላህ ኸይር ስራቸውን ይቀበላቸው💚 ኡሚ የየቲሞች የልማትና መረዳጃ ተቋም ለበጎነት መስፈርት የለውም! ታህሳስ 2018 ።
ye ummin account follow bemadreg lesewoch bemagarat ummin wede kedmo keftawa enmelsat❤️💚❤️
https://www.tiktok.com/@ummicharityinstitue/video/7581524833087933752?is_from_webapp=1&sender_device=pc