- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 26
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 70
- 1/48двое суток
- 80
- 1/72трое суток
- 86
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Adobe Illustrators Shortcut keyboard
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ2018 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ተለቋል። ተማሪዎች ቀጥሎ ባለው ሊንክ መለያ ቁጥራችሁን እና ስማችሁን በማስገባት ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ 👇 http://ce.ministry.et ለጥቆማ 👉 @washera1
❇️ ለጓደኞቻችሁ አንዴ የሆትስፖት ፓስወርድ ሰጥታችሁ ሁልጊዜ በራሳቸው ጊዜ እየከፈቱ እሚያስቸግሯቹህ ከሆነ? ይህንን ችግር በቀላሉ የሚፈታ የሴቲንግ (Setting) ዘዴ! ☑️ የአንድ ጊዜ ፓስወርድ (One-time password)፦የሆትስፖት ሴቲንግ ውስጥ በመግባት "One-time password" የሚለውን ክፍል 'On' አድርጉት። ☑️ ስልካችሁ በራሱ ጊዜ የሚቀያየር ጊዜያዊ ፓስወርድ ይሰጣችኋል። ጓደኞቻችሁ ለዚያ ጊዜ ብቻ ተጠቅመውበት አንዴ ‘Disconnect’ ካደረጉ በኋላ፣ በሌላ ቀን በራሳቸው ጊዜ መገናኘት አይችሉም። ሁልጊዜ አዲስ ፓስወርድ መጠየቅ ግድ ይላቸዋል ማለት ነው 🔵 መረጃው ለወዳጅ ዘመድ እንዲዳረስ ሼርና ፎርዋርድ ማድረግ አይርሱ 🔺 @washera12
ግሬት ቪዥን ኮሌጅ 2018 ዓ/ም የምረቃ ፕሮግራም ግሬት ቪዥን ኮሌጅ በወልቂጤ ካምፓስ በዲግሪ እና በTVET ያሰለጠናቸውን 310 ተማሪዎች በዛሬዋ ቀን በወልቂጤ ከተማ በሃይርሽ አዳራሽ (በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት አዳራሽ) በደማቅ ሁኔታ እያስመረቀ ይገኛል:: የምረቃ ፕሮግራም ስነስርአቱን እንኳን ደህና መጣችሁ... የተንቢ...
What is this image____?
7 LAYER MODEL..????👆👆👆👆 #network #networking
𝗜𝗣 𝗔𝗗𝗗𝗥𝗘𝗦𝗦 👍 #networking #network
Do you know the default subnet mask for a Class C IPv4 network? Test your networking skills! 👆👆👆💻
Which device works at OSI Layer 2?
This is quite simple #learncomputerskill #computer
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
#NationalExam የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ነገ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም መሠጠት ይጀምራል። ፈተናው እስከ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም በመላ ሀገሪቱ በ607 የፈተና ማዕከላት በስድስት ዙሮች ይሰጣል። ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተና የሚሰጥ ሲሆን፤ ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተናቸውን ይወስዳሉ፡፡ ለፈተናው በድምሩ 563,501 ተፈታኞች (306,456 የተፈጥሮ ሳይንስ እና 257,045 የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች) መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል። ፈተናውን በወረቀት የሚፈተኑ ተፈታኞች የተፈጥሮ ሳይንስ በሦስተኛ ዙር ላይ የሚፈተኑ ሲሆን፤ የማኅበራዊ ሳይንስ በአራተኛ ዙር በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚፈተኑ መሆናቸውን አገልግሎቱ ያወጣው መርሐግብር ያሳያል። ተፈታኞች ወደ ፈተና ማዕከላት ስትሔዱ የመፈተኛ መግቢያ ካርድ (Admission Card)፣ የተማሪ/ሕጋዊ መታወቂያ እንዲሁም የተፈቀደ እስክሪብቶ/እርሳስ እና ባዶ ወረቀት መያዝ ይኖርባችኋል። ➡️ https://t.me/wastewater12
computer terms and their meanings
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
What is this image___?
видео или голосовое, без подписи
Computer Abbreviations
የአፕል (Apple) ተጠቃሚዎች... ስልካችሁ ውስጥ ያለው 'Siri' ሙሉ በሙሉ በአዲስ AI ተቀይሮ መምጣቱን ሰምታችኋል? 🤯 ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ትናንት ማታ በተካሄደው የ WWDC 2026 ትልቅ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ፣ Apple የቴክኖሎጂውን ዓለም የሚያነጋግር ግዙፍ (Announcement) አውጥቷል። ይሄውም "Siri AI" እና "Apple Intelligence" የተሰኙት አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ናቸው። እስካሁን የምናውቀው 'Siri' ቀላል ትዕዛዞችን (እንደ አላርም መሙላት ወይም ለሰው መደወል) ብቻ ነበር የሚሰራው። አዲሱ Siri AI ግን የ ChatGPT አይነት ጥልቅ የማሰብ አቅም አለው! በጣም የሚያስገርመው ደግሞ፣ ስልካችሁ ላይ ያሉትን ሜሴጆች፣ ኢሜይሎች፣ እና ፎቶዎች በሙሉ በማንበብ እና በመረዳት (Personal Context) ውስብስብ ስራዎችን መስራት መቻሉ ነው። ለምሳሌ፡- "ባለፈው ሳምንት ጓደኛዬ የላከልኝን የሆቴል ቡኪንግ ፈልገህ አውጣና ለቤተሰቦቼ ላክ" ብትሉት፣ ራሱ አስቦ ኢሜይላችሁን ይፈልጋል፣ መረጃውን ያወጣል፣ ከዚያም በሜሴጅ ይልካል! ይሄ ሁሉ የሚሆነው ደግሞ የግል መረጃችሁ (Data Privacy) ከስልካችሁ ውጪ ወደ የትኛውም ሰርቨር ሳይላክ በራሱ በስልኩ ውስጥ (On-device) ነው። ስማርት ቤተሰቦች... አፕል የ AI ቴክኖሎጂን ወደ እያንዳንዳችን ኪስ እያስገባ ነው። እናንተስ ይሄንን አዲሱን Siri AI ለመሞከር ጓጉታችኋል? ወይስ ስልካችን የራሳችንን ኢሜይል እና ሜሴጅ ማንበቡ ለደህንነት ያሰጋል ብላችሁ ታስባላችሁ? 🤔 ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩኝ! ይህንን መረጃ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ! ለአዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች እና ጠቃሚ ምክሮች ቻናላችንን ተቀላቀሉ 👉 @washera12