10ኛ ክፍል (ራብዓይ) 2017 ዓ/ም የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ት/ቤት
Статистика"አንተ ግን በተማርህበት እና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር" 2ኛ ጢሞ 3÷14
- Последний пост
- 24 мая
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ሰነበታችሁ። እንኳን ለሰ/ት/ቤታችን 58ኛ ዓመት የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። የሰ/ት/ቤታችንን ዓመታዊ በዓል ምክንያት በማድረግ አቡቀለምሲስ ቤተ-መጽሐፍ የመጽሐፍ ማሰባሠብ ዘመቻ እያደረገ ይገኛል። በመሆኑም ለእናት ፍቁረ እግዚእ የልደት በዓል የሚሆን ስጦታ ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብጹዕ ነዉ በሚለዉ አምላካዊ ቃል መሠረት ሁላችንም በምንችለዉ አቅም አንዳንድ መንፈሳዊ መጽሐፍ በማበርከት የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ በአምላከ ቅዱስ ዮሐንስ ስም እናሳስባለን። ትምህርት ክፍሉ!!!
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
እንኳን ለፍቁረ እግዚእ ሰንበት ት/ቤት 58ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን‼ የጸሎት እና የምስረታ በዓል የመክፈቻ መርሐ ግብር የደ/ነ/ቅ/ዮሐንስና መ/ጎ/ቅ/ማርያም ቤ/ክ የፍቁረ እግዚእ ሰ/ት/ቤታችን 58ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በማስመልከት የተዘጋጀ የጸሎትና የምስረታ በዓል የመክፈቻ መርሐ ግብር ። 🗓 ማክሰኞ ግንቦት 4/2018 ዓ.ም ⏰ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ ⛪️በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ "ይህ ለሚመጣ ትውልድ ይፃፍ የሚፈጠርም ሕዝብ ለእግዚአብሔር እልል ይላል" መዝ 101 ÷18
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
1 ቀን ቀረው ጉባኤ ገብርኄር ሰላም እንደምን ቆያችሁ ውድ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት በሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ረዳትነት በተለያዩ የሰንበት ት/ቤታችን አገልግሎቶች ላይ በመሳተፍ እና የተጣለብንን ኃላፊነቶች በመወጣት የዓመቱን ግማሽ የአገልግሎት ጊዜ አሳልፈን በዓብይ ጾም አጋማሽ ላይ እንገኛለን ። ይህ የጾም ጊዜ ከወትሮው ጊዜ በላይ በረከትን ከእግዚአብሔር ለመቀበል የምንተጋበት በመንፈሳዊ ህይወታችን ለመበርታት የምንጥርበት ነው :: ይህንንም በማገናዘብ መንፈሳዊ ህይወታችን ከአገልግሎታችን ጋር እንዲተሳሰር ለሁለተኛ ጊዜ በዐብይ ጾም እኩሌታ ነገረ ምጽዓቱ በሚታሰብበት በደብረዘይት ሳምንት "ጉባኤ ገብር ኄር" ( ታመኝ በጎ አገልጋይ) በሚል ስያሜ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ልዩ መርሐ ግብር የተዘጋጀ ሲሆን። በምን በምን ርዕሶች ላይ ብላችሁ እንደምትጠይቁን እየገመትን... 1.ኦርቶዶክሳዊ የሕይወት ክሕሎት ( ባለንበት ዘመን ኦርቶዶክሳዊ ሆኖ ሕይወትን እንዴት መምራት ይቻላል? ) በቀሲስ ሱራፌል ተዘራ ዝማሬ በዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈሪ እና በዘማሪት አፀደማርያም ጉልላት 2. ወጣትነት እና የንጽሕና ሕይወት( ከዝሙት ኃጢአቶች ራሳችንን እንዴት እንጠብቅ) በዲ/ን ዮሐንስ ጌታቸው ዝማሬ በዘማሪት በፀሎት አስማረ አና በዘማሪት ሰላማዊት በርታ 3. ገብር ኄር ማን ነው ? ( በእግዚአብሔር ዘንድ የተወደደ አገልግሎት እንዴት እናገልግል ?) በዲ/ን ዶ/ር ፍፁም አበራ በዝማሬ በዘማሪ ዲ/ን ሀብታሙ እሸቴ እና በዘማሪ አቤል ብርሃኑ
3 ቀን ቀረው ጉባኤ ገብርኄር ሰላም እንደምን ቆያችሁ ውድ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት በሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ረዳትነት በተለያዩ የሰንበት ት/ቤታችን አገልግሎቶች ላይ በመሳተፍ እና የተጣለብንን ኃላፊነቶች በመወጣት የዓመቱን ግማሽ የአገልግሎት ጊዜ አሳልፈን በዓብይ ጾም አጋማሽ ላይ እንገኛለን ። ይህ የጾም ጊዜ ከወትሮው ጊዜ በላይ በረከትን ከእግዚአብሔር ለመቀበል የምንተጋበት በመንፈሳዊ ህይወታችን ለመበርታት የምንጥርበት ነው :: ይህንንም በማገናዘብ መንፈሳዊ ህይወታችን ከአገልግሎታችን ጋር እንዲተሳሰር ለሁለተኛ ጊዜ በዐብይ ጾም እኩሌታ ነገረ ምጽዓቱ በሚታሰብበት በደብረዘይት ሳምንት "ጉባኤ ገብር ኄር" ( ታመኝ በጎ አገልጋይ) በሚል ስያሜ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ልዩ መርሐ ግብር የተዘጋጀ ሲሆን። በምን በምን ርዕሶች ላይ ብላችሁ እንደምትጠይቁን እየገመትን... 1.ኦርቶዶክሳዊ የሕይወት ክሕሎት ( ባለንበት ዘመን ኦርቶዶክሳዊ ሆኖ ሕይወትን እንዴት መምራት ይቻላል? ) 2. ገብር ኄር ማን ነው ? ( በእግዚአብሔር ዘንድ የተወደደ አገልግሎት እንዴት እናገልግል ?) 3. ወጣትነት እና የንጽሕና ሕይወት ( ከዝሙት ኃጢአቶች ራሳችንን እንዴት እንጠብቅ) ሰፋ ያለ ግንዛቤ የምናገኝበት ጉባኤ ነው ። ቀጠሮዎን ከወዲሁ እንዲያስተካክሉ ለሕይወትዎ ስንቅ ለአገልግሎቶ ብርታት እንዲያገኙ መቼ እና የት ካሉን? 🗓 ከመጋቢት 10–12/2018 ዓ.ም ⏰ ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ 💒 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ መሆኑን እንደሚገኙ በመተማመን በታላቅ ደስታ እንነግሮታለን። 👉 አሰታውሱ በዚህ ልዩ ጉባኤ ላይ ሁላችንም የሰንበት ት/ቤቱ አባላት የመገኘት ግዴታ አለብን።
📣 እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ 📣 ታሪክ ተሰራ በሰንበት ትምህርት ቤቶች ታሪክ በግንባር ቀደምነት የሚወሳ የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ት/ቤት ህንጻ። 🗓 ጥር 9 ቀን 2018 ዓ.ም ⏰ ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ በታላቅ ድምቀት ይመረቃል። 👉 ሁላችንም በዚህ ታሪካዊ ቀን ለመገኘት ቀጠርዎን ከወዲሁ ያስተካክሉ።
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን 🤚 የተከበራችሁ የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎች እንዴት ከረማችሁ ። በቅድሚያ እንኳን ደስ አለን ደስ አላችሁ፤ እያልን እንደሚታወቀው የሰንበት ትምህርት ቤታችን የህንፃ የምርቃት ጊዜያት በተለያዩ ምክንያቶች አየተገፋ ዛሬ ላይ ብንደርስም የልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ምርቃት መርሐግብሩ የፊታችን ቅዳሜ ጥር 9/2018 ዓ.ም ከ2:30 እንደሚካሄድ ማህበራዊ ገፆቻችን ላይ ያጋራንሲሆን በሰንበት ትምህርት ቤታችን የአባላትት ግሩኘ ላይ የሌላችሁ አባላት ከታች ባሉት ሊንኮች ላይ @samri2332 @Abite04 @Belovedoone hi ብላችሁ በመላክ የግሩኙ አባል ይሁኑ ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ እንዲሁም በእለቱ አስፈላጊውን ዝግጅት በማድረግ እንድትገኙ ስንል ጥሪአችንን እናስተላልፋለን ።
📣 እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ 📣 ታሪክ ተሰራ በሰንበት ትምህርት ቤቶች ታሪክ በግንባር ቀደምነት የሚወሳ የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ት/ቤት መማሪያ ህንጻ። 🗓 ጥር 9 ቀን 2018 ዓ.ም ⏰ ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ በታላቅ ድምቀት ይመረቃል። 👉 ሁላችንም በዚህ ታሪካዊ ቀን ለመገኘት ቀጠርዎን ከወዲሁ ያስተካክሉ።
" ናሁ ሰላም ወናሁ ሰናይ ንጉሥ ጸባኦት ዘላእላይ ዮም ተወልደ አምላከ አዶናይ ወሀደረ በጎል ውስተ ቤተ ነዳይ፤ እነሆ ሰላም እነሆ መልካም የላይ የጸባኦት ንጉሥ የአርያም ጌታ ተወለደ መድኃኔ አለም በድሆቹ ቤት በከብቶቹ ግርግም " እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ። የተዋረድነውን ሊያከብረን የወደቅነውን ሊያነሳን የአምላክ ልጅ ሊያደርገን እርሱ የሰው ልጅ ሆነ፤ ጠላትቹ ሳለን ወንድሞቹ አደረገን በትህትናው ከፍታን አደለን እስመ በትህትና ይትረከብ ልእልና ነውና ብሂሉ ለታላቅ ብቻ ሳይሆን ለታናሽም ዝቅ በሉ ሰው ሊያደርገን ሰው ሆኗልና በኃጥያት ከወደቅንበት በቸርነቱ አንስቶ ለንስሀ አብቅቶ አዲሱን ሰውነት ያልብሰን🙏🙏 (ይህንን መልዕክት የላከውን ገብረ ጻድቅን በቸርነቱ በምህረቱ ይጎብኝልን) መልካም የልደት በዓል ከነ ቤተሰቦ🙏
ዕይንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቀ ! በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ ! ወድ የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎችና ተማሪዎ ቤተሰቦች በ2017ዓ/ም በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የአራዳና ጉለሌ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2017ዓ/ም በሥርዓተ ትምህርቱ መሠረት ተምረው በተሠጠው የምዘና ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ከ10ኛ ክፍል 2 በመውጣት ተማሪ ናትናኤል ተምትም 79% ያስመዘገበ የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ትምህርት ቤታችን 11 ክፋል ተማሪ
ዕይንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቀ ! በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ ! ወድ የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎችና ተማሪዎ ቤተሰቦች በ2017ዓ/ም በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የአራዳና ጉለሌ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2017ዓ/ም በሥርዓተ ትምህርቱ መሠረት ተምረው በተሠጠው የምዘና ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ከ10ኛ ክፍል 2 በመውጣት ተማሪ የአብስራ ቴዎድሮስ 79% ያስመዘገበ የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ትምህርት ቤታችን 11 ክፋል ተማሪ
ዕይንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቀ ! በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ ! ወድ የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎችና ተማሪዎ ቤተሰቦች በ2017ዓ/ም በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የአራዳና ጉለሌ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2017ዓ/ም በሥርዓተ ትምህርቱ መሠረት ተምረው በተሠጠው የምዘና ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ከ10ኛ ክፍል 2 በመውጣት ተማሪ ብሌን ተፈራ 82% ያስመዘገበች የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ትምህርት ቤታችን 9 ክፋል ተማሪ
እይንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቀ ! በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ ወድ የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎችና ተማሪዎ ቤተሰቦች በ2017ዓ/ም በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የአራዳና ጉለሌ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2017ዓ/ም በሥርዓተ ትምህርቱ መሠረት ተምረው በተሠጠው የምዘና ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ከ8ተኛ ክፍል 3በመውጣት ተማሪ በላይ በፋቃዱ 85% ያስመዘገበ የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ትምህርት ቤታችን 9 ክፋል ተማሪ
ዕይንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቀ ! በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ ወድ የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎችና ተማሪዎ ቤተሰቦች በ2017ዓ/ም በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የአራዳና ጉለሌ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2017ዓ/ም በሥርዓተ ትምህርቱ መሠረት ተምረው በተሠጠው የምዘና ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ከ8ተኛ ክፍል 3 በመውጣት ተማሪ ፍሲካ ፍ/ኢየሱስ 85% ያስመዘገበች የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ትምህርት ቤታችን 9 ክፋል ተማሪ
እይንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቀ ! በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ ወድ የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎችና ተማሪዎ ቤተሰቦች በ2017ዓ/ም በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የአራዳና ጉለሌ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2017ዓ/ም በሥርዓተ ትምህርቱ መሠረት ተምረው በተሠጠው የምዘና ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ከ8ተኛ ክፍል 3 በመውጣት ተማሪ ኃ/ሚካኤል አለምነህ 85% ያስመዘገበ የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ትምህርት ቤታችን 9 ክፋል ተማሪ
ዕይንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቀ ! በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ ! ወድ የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎችና ተማሪዎ ቤተሰቦች በ2017ዓ/ም በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የአራዳና ጉለሌ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2017ዓ/ም በሥርዓተ ትምህርቱ መሠረት ተምረው በተሠጠው የምዘና ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ከ8ተኛ ክፍል 3 በመውጣት ተማሪ ፋሲካ አሠፋ 85% ያስመዘገበች የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ትምህርት ቤታችን 9 ክፋል ተማሪ
ዕይንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቀ ! በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ ! ወድ የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎችና ተማሪዎ ቤተሰቦች በ2017ዓ/ም በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የአራዳና ጉለሌ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2017ዓ/ም በሥርዓተ ትምህርቱ መሠረት ተምረው በተሠጠው የምዘና ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ከ8ተኛ ክፍል 2 በመውጣት ተማሪ የአብስራ ቴዎድሮስ 87% ያስመዘገበች የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ትምህርት ቤታችን 9 ክፋል ተማሪ