tgindex
« ወገኖቼ ሆይ! አላህን ተገዙ፡፡ ከእርሱ በቀር ምንም አምላክ የላችሁም፡፡

« ወገኖቼ ሆይ! አላህን ተገዙ፡፡ ከእርሱ በቀር ምንም አምላክ የላችሁም፡፡

Статистика

يَٰقَوْمِ ٱعْبُدُوا۟ ٱللَّهَ

Последний пост
2 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
7 198
−20 за 2 дн.
Сутки
−1
−0,01%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
206
22 постов
Вовлечённость
2,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
141
1/48двое суток
161
1/72трое суток
174

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ✔️በዚህ ክረምት ነፃ የቋንቋ እድል የምታገኙበት ቻሌጅ ልጠቁማችሁ 1️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1500 2️⃣ኛ ለወጣ  ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1000 3️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 500 🏪ቻሌንጁ ለመሳተፍ ሙሉ ማብራሪያ🔣 https://t.me/Ihsan_language/315 https://t.me/Ihsan_language/315

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • بسم الله الرحمن الرحيم السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ እህት ወንድሞቼ፣ እናታችን ከድጃ ሙሀመድኑር በከባድ የማህፀን ካንሰር (Endometrial Endometrioid Carcinoma) በሽታ ተይዛ ለረጅም ጊዜ ህክምና ስትከታተል ቆይታለች።      ለ ህክምናዋ የሚያስፈልገውን ወጪ ለመሸፈን ያለንን ኣንዳን ንብረቶች በመሸጥ እስከዛሬ ድረስ ጥረናል .   የቤተሰባችን ገቢ በቤት ውስጥ ሥራ የሚገኝ አነስተኛ ገቢ ብቻ ሲሆን፣ ከቤት ኪራይና ከዕለታዊ ወጪዎች በላይ ለህክምና የሚሆን አቅም የለንም። እንዲሁም በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ የሚደግፈን ወይም የሚረዳን ቤተሰብ የለንም። ስለዚህ ከአላህ ቀጥሎ  እና ወደ እናንተ አህለል ኸይር በመምጣት፣ ለእናታችን ህክምና የሚያግዝ ማንኛውንም እርዳታ እንድታደርጉልን በአክብሮት እንለምናለን።    እናታችን በማህፀን ካንሰር (Endometrial Endometrioid Carcinoma) ታማሚ መሆኗን የሚያረጋግጥ የሕክምና ማስረጃ ከዚህ ጋር ተያይዟል። በተጨማሪም በሽታው ወደ ጉበት መስፋፋቱን ተከትሎ በቀጣይነት ሕክምናው በጣም ውድ መሆኑ  ከአሏህ በታች ሰበብ እንድትሆኑን ብለን ወደ እናንተ መጥተናል። አላህ ለሚረዱን ሁሉ በዱንያም በአኺራም ኸይርን ይክፈላቸው፣ በጤናቸው፣ በልጆቻቸው፣ በሪዝቃቸውና በዕድሜያቸው በረካ ያድርግላቸው። جزاكم الله خيراً وبارك الله فيكم. Cbe. 1000777379368        ከድጃ መሀመድኑር ኡስማን Tel. 0991861993

  • አል-ዑዝሩ ቢል-ጀህል ክፍል 4 🎙አቡ ፈዉዛን አብዱ ሸኩር https://t.me/ya_qewmi

  • አል-ዑዝሩ ቢል-ጃህል ክፍል 3 🎙አቡ ፈዉዛን አብዱ ሸኩር https://t.me/ya_qewmi

  • አል-ዑዝሩ ቢል-ጃህል ክፍል 2 🎙አቡ ፈዉዛን አብዱ ሸኩር https://t.me/ya_qewmi

  • 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 😃ታላቅ የደዕዋና የቁርአን ኸትሚያ ፕሮግራም ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌿 የእህታችን ኡሙ አብዱል ወሃብ የቁርአን ኽትሚያ በማስመልከት የተዘጋጄ ደማቅ የደዕዋ ፕሮግራም ​⭐️ የሚጋበዙ ኡስታዞቻችን ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ሸይኽ ሁሴን አቡ ሀኒፋ (ሀፊዘሁሏህ ✅ ሸይኽ አቡ ፋጢማ(ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ኸውላ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሀፊዘሁሏህ ​✅ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሀፊዘሁሏህ ✅ወንድም አቡ ሹራ ሀፊዘሁሏህ ✅ወንድም ኑረዲን አቡፋሩቅ ሀፊዘሁሏህ ​📖 የቁርአን ቲላዋ የሚጋብዙን ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ⭐️ ወንድም አቡ ኢምራን ሀፊዘሁሏህ ⭐️ ወንድም አቡ አፍናን ሀፊዘሁሏህ ⭐️ ወንድም  ሙሀመድ ሲራጅ ሀፊዘሁሏህ ​🔧 የፕሮግራሙ መሪ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ወንድማችን አቡ ማሒ ሀፊዘሁሏህ ​🗺 ቀን እና ሰአት፦ የፊታችን ሰኞ ማታ ከምሽቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ ❤️ ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል 🔗 https://t.me/tdarna_islam 🔗https://t.me/tdarna_islam

  • አል-ዑዝሩ ቢል-ጃህል ክፍል 1 🎙አቡ ፈዉዛን አብዱ ሸኩር https://t.me/ya_qewmi

  • 🗂 የክረምት የቋንቋ ስልጠና  በኦንላይን 1️⃣ስልጠና አንድ ✅ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ   የ English ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅ ሙሉ ማብራሪያ ✔️ t.me/Ihsan_language/303 ❤️ t.me/Ihsan_language/303

  • ⚠️ተውሒድ ማለት እንዲሁ የምንሸመድደው የመጽሐፍ ገጽ፣ በብዕር የምንከትበው ቃል ወይም በሚንበሮች ላይ የሚደረግ ደረቅ ንግግር ብቻ አይደለም። ተውሒድ ማለት ከልብ ጥልቀት የሚመነጭ፣ በደም ስራችን ውስጥ የሚፈስና ሙሉ ሕይወታችንን ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ብቻ የምናስገዛበት የታላቅነት መገለጫ ነው። ተውሒድ ማለት በልብ ውስጥ ከአንድ አምላክ ከአላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ውጭ ሌላን ኃይል አለማስገባት፣ በምክንያቶች ሳይሆን በምክንያቶች ፈጣሪ ላይ ብቻ መመካት ነው። እወቁ... ከአላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى በስተቀር አድራጊ የለም! የሚጠቅመውም፣ የሚጎዳውም፣ የሚያከብረውም፣ የሚያዋርደውም፣ የሚያበለጽገውም፣ የሚያደኸየውም፣ ሕይወት የሚሰጠውም፣ የሚገድለውም እርሱ ብቻ ነው። ፍጡራን ሁሉ ደካሞች ናቸው፤ ሐኪሞች ይታመማሉ፣ መሐንዲሶች ይሳሳታሉ፣ ኃያላን ይወድቃሉ። አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ግን የዓለማቱ ጌታ፣ የሰማያትና የምድር ብቸኛ አስተናባሪ ነው። ፀሐይን ያለ ስህተት በምህዋሯ የሚያስኬደው፣ ሰማያትን ያለ ምሰሶ የጠበቃቸውና አንዲት ቅንጣት እንኳ የማታመልጠው ሐፊዝ (ጠባቂ) የሆነው ጌታ እርሱ ነው። አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ለነቢዩ ሙሳ عَلَيْهِ السَّلَامُ እንዳለው፦ "ሙሳ ሆይ! እኔ ብተኛ ኖሮ ሰማያት በምድር ላይ ይወድቁ ነበር።" ነገር ግን እርሱ የማይተኛ፣ የማይረሳና ሁልጊዜም ከባሮቹ ጋር የሆነ ኃያል ጌታ ነው። አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ካንተ ጋር ከሆነ ከማን ትሰጋለህ? በሕመምህ ሰዓት ወደ አላህ ተጠጋ። የትዳር አጋርህ ስታስቀይምህ ወደ አላህ ጩህ። ልጅህ ሲከዳህ ወደ አላህ ተመለስ። ጭንቀትህ ሲበዛና ሲሳዩ ሲጠብብህ የመውጫውን በር ከአላህ ዘንድ ፈልገው። ሰዎች ቢርቁህ ወደ አላህ ቅረብ፤ ምክንያቱም የሁሉ ነገር ቁልፍ ያለው በእርሱ እጅ ብቻ ነውና። እነዚያ ‹ኃያላን ነን› ያሉትን ፈርዖንንና ሰሙድን አላህ የት እንዳደረሳቸው ታሪክ ምስክር ነው? በእርሱ ፊት የትኛው ምድራዊ ኃይል ይቆማል ነገር ግን? አላህ የፈለገውን ሰሪ ነው። የእርሱ ትእዛዝ አይመለስም፣ የእርሱ ኃይል አይገታም። ስለዚህ በየትኛውም የሕይወት አጣብቂኝ ውስጥ ብንሆን፣ ልክ ነቢዩ መሐመድ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ በዋሻ ውስጥ ሆነው ለጓደኛቸው ለአቡ በክር رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ እንዳሉት እኛም ለነፍሳችን እንዲህ እንበላት፦ "አትዘን! አላህ ከእኛ ጋር ነው!"። እውነተኛ ተውሒድ ይኸው ነው! ሰላም የሚገኘው ወደ አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى በመቃረብና በእርሱ ውሳኔ በመርካት ውስጥ ብቻ ነው። ዛሬም ነገም ለስኬትና ለደስታ የሚበቃው አላህን ብቻ መከታ ያደረገ ልብ ነው። ኢላሒ..! በልባችን ውስጥ እውነተኛውን ተውሒድ ዝራብን። ካንተ ውጭ ላለ ማንኛውም ኃይል እንዳንሰግድና እንዳንዋረድ በእምነታችን አጽናን። መጨረሻችንንም በተውሒድ ቃል አሳምርልን። t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

  • ሴት የቁርአን አስተማሪ(ኡስታዛ) እንፈልጋለን። ~~ መርከዛችን ከዚህ በታች የሚጠቀሱ ዝርዝሮችን የምታሟላ ሴት የቁርአን አስተማሪ መመደብ ይፈልጋል፦ ተፈላጊ መስፈርት፦ 1,ቁርአን በተጅዊድ የሀፈዘች 2,ከቃኢዳ ጀምሮ ማስቀራት የምትችል 3,መሰረታዊ የዲን እውቀት ያላት (የአህሉሱና አቂዳ ያላት) 3,ሰአት አክባሪና ሀላፍትና የሚሰማት የሆነች 4,የመርከዙን ደንብ ማክበር የምትችል የሆነች። መስፈርቱን የምታሟሉ እህቶች ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ማመልከት ትችላላችሁ። ጾታ፡ሴት ደመዎዝ_በስምምነት አድራሻ፡አሶሳ ከተማ አረብ ሰፈር (ኡመረል ፋሩቅ መስጂድ ፊትለፊት) ☎️ስልክ 0922209508 የቴሌግራም አድራሻ @abufewzan_abdu_shikur

  • 25 июн.2861из أبــو هبـــةاللـــه الأثـــري

    ⚠️የዛሬዋ ቀን የተአምራት ባለቤት የሆነው አላህ ጨለማን በብርሃን የቀየረበት ቀን ናትና እንጠቀምባት⁉️ አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى በታላቁ ቃሉ እንዲህ ይለናል፦ ﴿فَأَوْحَيْنَا إِلَىٰ مُوسَىٰ أَنِ اضْرِب بِّعَصَاكَ الْبَحْرَ ۖ فَانفَلَقَ فَكَانَ كُلُّ فِرْقٍ كَالطَّوْدِ الْعَظِيمِ﴾ “ለሙሳም ‹ባሕሩን በብትርህ ምታው› በማለት ወሕይ አወረድንለት፤ (መታውም) ተሰነጠቀ፤ እያንዳንዱም ክፍል እንደ ታላቅ ተራራ ሆነ።” (አሽ-ሹዐራእ 63) ⚠️ በዚህ አንቀፅ ላይ የምንመለከተው ይህ ጥልቅ ልመና፣ ልባችንን ወደ ታላቁ ተአምር ባለቤት ይመራዋል። ነቢዩሏህ ሙሳ عَلَيْهِ السَّلَامُ ከፊት ለፊታቸው ሰፊው ባሕር፣ ከጀርባታቸው ደግሞ የፈርዖን ጨካኝ ሰራዊት በከበቧቸውና ተስፋ በጠፋበት በዚያ የመጨረሻ ሰከንድ፤ አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى በባሕር መካከል የደረቀ መንገድን አወጣላቸው። ያ ላላመኑት ጥፋት የሆነው ባሕር፣ ለአላህ ባሮች ግን የድልና የመዳን መንገድ ሆነ። ⚠️ ዛሬም እኛ በሕይወታችን ውስጥ በተለያዩ "ባሕሮች" መሃል ቆመን ሊሆን ይችላል። ✨ የሕመም ባሕር ከቦን ይሆን? ✨ የድህነትና የችግር ማዕበል እየመታን ይሆን? ✨ የመንፈሳዊ ጫና እና የጭንቀት ጨለማ ፊት ለፊታችንን ጋርዶት ይሆን? ⚠️ ያኔ ለሙሳ عَلَيْهِ السَّلَامُ ባሕሩን የሰነጠቀው ጌታ፣ ዛሬም ለእኛ የጠበበንን በር የመክፈት አቅም አለው። እኛ መውጫውን ባናየውም፣ እርሱ ግን በመቶዎች የሚቆጠሩ መንገዶችን ያውቃል። እኛ "አበቃልን" ስንል፣ እርሱ ግን "ገና ይጀምራል"ይላል። ተአምር ማለት ለሰው ልጅ የማይቻል፣ ለአላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ግን እጅግ በጣም ቀላል የሆነ ጉዳይ ነው። ⚠️ ስለዚህ በየትኛውም የሕይወት አጣብቂኝ ውስጥ ብንሆን፤ ተስፋ አንቁረጥ። ልባችንን ለባሕር ሰንጣቂው ጌታ አሳልፈን እንስጥ። እርሱ ፊት ለፊታችን የደቀነውን የጨለማ ግድግዳ አፍርሶ፣ የራህመቱንና የፈውሱን ብርሃን እንደሚዘንብልን በሙሉ ልብ እንመን። ያ አላህ! በባሕር መካከል መንገድ ያወጣኸው የሙሳ ጌታ ሆይ! ዛሬም ፊት ለፊታቸው ጨልሞባቸው መውጫ ለጠፋቸው፣ በሕመም ለዛሉ፣ በትዳር ማጣት መዘግየት ለተቸገሩና በጭንቀት ለታነቁ ባሮችህ ሁሉ አንተ የብርሃንና የፈረጃ በርህን ክፈትላቸው። አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى በነቢዩ መሐመድ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ ስነ-ምግባርና ጽናት አጊጠን፣ ተአምራቱን ከሚያዩ ደስተኛ ባሮቹ ያድርገን። t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

  • ​╭─══════ 📚 ══════─╮   ሪሳለቱን ፊ ኢስባቲ ኡሉዊ ዛት 5 ╰─══════ 🎙 ══════─╯ የመጨረሻ ክፍል ​✍️ ኡስታዝ አቡ ሀቲም ኸድር ኢብኑ  አህመድ 🗣 አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን 🕌 አሶሳ ሰለፊያ መስጅድ ​💠 የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/ya_qewmi https://t.me/ya_qewmi

  • ​╭─══════ 📚 ══════─╮   ሪሳለቱን ፊ ኢስባቲ ኡሉዊ ዛት 4 ╰─══════ 🎙 ══════─╯ ​✍️ ኡስታዝ አቡ ሀቲም ኸድር ኢብኑ  አህመድ 🗣 አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን 🕌 አሶሳ ሰለፊያ መስጅድ ​💠 የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/ya_qewmi https://t.me/ya_qewmi

  • ​╭─══════ 📚 ══════─╮   ሪሳለቱን ፊ ኢስባቲ ኡሉዊ ዛት 3 ╰─══════ 🎙 ══════─╯ ​✍️ ኡስታዝ አቡ ሀቲም ኸድር ኢብኑ  አህመድ 🗣 አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን 🕌 አሶሳ ሰለፊያ መስጅድ ​💠 የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/ya_qewmi https://t.me/ya_qewmi

  • ​╭─══════ 📚 ══════─╮   ሪሳለቱን ፊ ኢስባቲ ኡሉዊ ዛት 2 ╰─══════ 🎙 ══════─╯ ​✍️ ኡስታዝ አቡ ሀቲም ኸድር ኢብኑ  አህመድ 🗣 አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን 🕌 አሶሳ ሰለፊያ መስጅድ ​💠 የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/ya_qewmi https://t.me/ya_qewmi

  • የሁለተኛው ኪታብ ኮርስ ተጀምሯል በታላቁ ሙሐድስ ሸይኽ አሊይ አራዚህይ [ نخبة الفكر في مصطلح أهل الأثر ] للحافظ ابن حجر العسقلاني - رحمه الله https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=4c423378952f4c2db4

  • ​╭─══════ 📚 ══════─╮ ሪሳለቱን ፊ ኢስባቲ ኡሉዊ ዛት 1 ╰─══════ 🎙 ══════─╯ ​✍️ ኡስታዝ አቡ ሀቲም ኸድር ኢብኑ አህመድ 🗣 አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን 🕌 አሶሳ ሰለፊያ መስጅድ ​💠 የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/ya_qewmi https://t.me/ya_qewmi

« ወገኖቼ ሆይ! አላህን ተገዙ፡፡ ከእርሱ በቀር ምንም አምላክ የላችሁም፡፡ — tgindex