tgindex
Yederaw - የደራው

Yederaw - የደራው

Статистика

የደራው መጽሔት "ፀሐይ አትጠልቅም!" visit | www.yederaw.com ያግኙን @YederawSupport

Последний пост
16 июн.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
17 642
−65 за 3 дн.
Сутки
−18
−0,10%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 773
22 постов
Вовлечённость
10,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 16 июн.1 5305

    видео или голосовое, без подписи

  • 16 июн.1 4162

    ዴልታ ኤስፒኤምዩ አካዳሚ ይፋዊ የምረቃ እና የምስረታ ስነ-ስርዓቱን አካሄደ #Yederaw I በመዋቢያ እና የውበት ጥበብ (Aesthetics) ዘርፍ ላይ ያተኮረው የዴልታ ኤስፒኤምዩ አካዳሚ (DELTA SPMU ACADEMY) ይፋዊ የምረቃ እና ጋዜጣዊ መግለጫ ተካሄደ። የዴልታ ኤስቴቲክስ ትሬይኒንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር መስራች እና ዋና ስራ አስፈጻሚ ኤደን ካሳሁን በሰጡት ይፋዊ መግለጫ፣ ተቋሙ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ወጣቶች በተለይም ከዋና ከተማው ውጪ በየክልሎቹና በየገጠራማው አካባቢ ለሚኖሩ ዜጎች ተደራሽ የሚሆን ተግባራዊ እና ዘመናዊ የሙያ ስልጠናዎችን ለመስጠት ራዕይ ሰንቆ ስራ መጀመሩን ገልጸዋል። በፕሮግራሙ ላይ እንደተገለጸው፣ ተቋሙ በውበት ጥበብ ዘርፍ የሚስተዋለውን የሰለጠነ የሰው ኃይል እጥረት ለመቅረፍ እና ወጣቶች የራሳቸውን የስራ እድል እንዲፈጥሩ ለማስቻል ያለመ ነው። ዋና ስራ አስፈጻሚዋ በማብራሪያቸው “ስራን ለመፈለግ ብቻ ሳይሆን ስራን ለመፍጠር፣ ገቢን ለማግኘት ብቻ ሳይሆን ነጻነትን ለመቀናጀት፣ ክህሎትን ለመማር ብቻ ሳይሆን ህይወትን ለመለወጥ” በሚል መርህ ተቋሙ ወደ ስራ መግባቱን ጠቁመው፣ ዴልታ አካዳሚ ፍጹም ባይሆንም ስህተቶችን እየታረመ እና የአሰራር መንገዶችን እያሻሻለ ከማህበረሰቡ ጋር በቅንነት ለመስራት ቃል መግባቱን አስረድተዋል። የዴልታ ኤስቴቲክስ ትምህርቱን 80 ፐርሰንት በኦንላይን ሲሆን 20 ፐርሰንት በተግባር ይሰጣል ተብሏል። በመግለጫው ማጠቃለያ ላይ ተቋሙ ለወደፊት ተማሪዎቹ፣ ለደጋፊዎቹ እና ለሽርክና አጋሮቹ ምስጋናውን ያቀረበ ሲሆን፣ ይህ የምስረታ ታሪክ ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ወጣቶች አዲስ የስራ እድል እና የክህሎት በር የሚከፍት መሆኑም ተመልክቷል። በፕሮግራሙ ላይ ላይ የክብር እንግዳ በመሆን የሜሪጆይ መስራች ሲስተር ዘቢደር ዘውዴ ተገኝተው መልዕክት አስተላልፏል።

  • 3 мая2 1572

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 мая2 1592

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 мая2 0272

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 мая1 9042

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 мая1 8732

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 мая1 9932

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 мая1 9732

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 мая2 14022

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 мая1 7992

    ሊዮስ የምግብ ዘይትና አኩሪ ምርቶች ለ'እኛው ለኛው' የአረጋውያን መርጃ ማዕከል የግማሽ ሚሊዮን ብር ድጋፍ አበረከተ በምግብ ዘይትና አኩሪ ምርቶች ዝግጅት የሚታወቀው ሊዮስ (Leos)፤ በቢሾፍቱ ከተማ ለሚገኘውና ለሁለት አስርተ ዓመታት በአረጋውያን መርጃነት ለዘለቀው 'እኛው ለኛው' ማዕከል የ500,000 (አምስት መቶ ሺህ) ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ። ​ይህ የድጋፍ መርሀግብር የተከናወነው በግብርናውና በኢንዱስትሪው ዘርፍ ቀዳሚ ተጠቃሽ የሆኑትና የሊዮስ የምግብ ዘይትና ሶያ ምርቶች ባለቤት የነበሩት የመቶ አለቃ ለማ አስፋው መታሰቢያ ፕሮግራም ላይ ነው። ​መቶ አለቃ ለማ አስፋው በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ የዶሮና የእንስሳት መኖ ማምረቻ ድርጅት በመመስረት የሚታወቁ ሲሆን፤ ከዚህም ባሻገር አለማ ፋርምስ (Alema Farms) እና ሊዮስ የምግብ ዘይት ፋብሪካን በመሳሰሉ ግዙፍ ተቋማት አማካኝነት በሀገሪቱ የግብርና ግብዓት እጥረት ላይ ትልቅ መፍትሄ ሲያመጡ የቆዩ ባለራዕይ ነበሩ። ​ይህ በስማቸው የተደረገው ድጋፍም ድርጅቱ የእሳቸውን የበጎ አድራጎት አርአያነት ለመከተል ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው። ​ ​በቢሾፍቱ ከተማ በተካሄደው በዚህ ስነ-ስርዓት ላይ የዲቦራ ፋዉንዴሽን መስራችና ባለቤት አቶ አባዱላ ገመዳን ጨምሮ ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የድርጅቱ አመራሮች ተገኝተዋል። ​ሊዮስ የምግብ ዘይትና አኩሪ ምርቶች ድርጅት ጥራት ያለው ምርት ለገበያ ለማቅረብ በጥር 2007 ዓ.ም ተመስርቶ ወደ ስራ መግባቱ ይታወሳል። ድጋፍ የተደረገለት 'እኛው ለኛው' የአረጋውያንና የህጻናት መርጃ ማእከልም ላለፉት 20 ዓመታት በርካታ ወገኖችን ሲረዳ የቆየ አንጋፋ ተቋም ነው።

  • 23 апр.1 8861

    видео или голосовое, без подписи

  • 23 апр.1 8711

    видео или голосовое, без подписи

  • 23 апр.1 5351

    видео или голосовое, без подписи

Yederaw - የደራው — tgindex