- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 10
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 755
- 1/48двое суток
- 2 011
- 1/72трое суток
- 2 169
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
28/11/2018 ጥብቅ ማስታወቂያ 👉ለ ተማሪዎች በሙሉ‼️ በ2019 ዓ ም የተማሪዎችን ውጤት ለማላቅ ስትራቴጂ ተነድፎ ለ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት እየተሰጠ ይገኛል፤በመሆኑም አብዛኞቹ ተማሪዎቻችን ተመዝግበው እየተማሩ ሲሆን ውስን ተማሪዎች እስካሁን አልተመዘገባችሁም፣ ተመዝግባችሁም ደግሞ በተመደባችሁበት ክፍል ተገኝታችሁ እየተማራችሁ አይደለም። ስለሆነም ማጠናከሪያ ትምህርቱ በዋናነት የሚጠቅማችሁ በመሆኑና በመጨረሻም በአግባቡ መማራችሁ በፈተና የሚረጋገጥ ስለሆነ በተመደባችሁበት ክፍል በመገኘት እንድትማሩ በጥብቅ እናሳስባለን ። 👉ለወላጆች ‼️ የተከበራችሁ ወላጆች የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ልጆቻችሁን እንደሚጠቅምና መመዝገብ ብቻውን ግብ እንዳልሆነና ተማሪዎች በአግባቡ መማራቸውን በመከታተል ሃላፊነታችሁን እንድትወጡ እያሳሰብን እየተማሩ ያልሆኑ ተማሪዎች በመደበኛ ትምህርት እንደማይቀጥሉ ከወዲሁ በመግለጽ ከ ነገ 29/11/2018 ዓ/ም ጀምሮ ጥብቅ ክትትል የሚደረግ መሆኑን እናሳውቃለን። ት/ቤቱ
без подписи
20/11/2018 ጥብቅ ማስታወቂያ 👉ለ ተማሪዎች በሙሉ‼️ በ2019 ዓ ም የተማሪዎችን ውጤት ለማላቅ ስትራቴጂ ተነድፎ የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት እየተሰጠ ይገኛል፤በመሆኑም አብዛኞቹ ተማሪዎቻችን ተመዝግበው እየተማሩ ሲሆን ውስን ተማሪዎች እስካሁን አልተመዘገባችሁም ፤ስለዚህ ማጠናከሪያ ትምህርቱ በዋናነት የሚጠቅማችሁ እናንተን ስለሆነ በቀሪ ጊዜ ተመዝግባችሁ እንድትማሩ በጥብቅ እናሳስባለን ። 👉ለወላጆች ‼️ የተከበራችሁ ወላጆች ት/ቤቱ ባወጣው የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ልጆቻችሁን በወቅቱ አስመዝግባችሁ እያስተማራችሁ ያላችሁ እያመሰገን እስካሁን ድረስ ልጆቻችሁን ያላስመዘገባችሁ ወላጆች ትምህርቱ ጠቃሚ ስለሆነ እንድታስመዘግቡ በጥብቅ እናሳስባለን ። 👉ማሳሰቢያ‼️ 👉በዚህ የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ያልተማራችሁ 11ኛ እና 12ኛ ተማሪዎች በ2019 ዓ ም ለመመዝገብ ትቸገራላችሁ ስለዚህ ተመዝግባችሁ መማር ግዴታ ነው። ት/ቤቱ
без подписи