Maleda Sport ማለዳ ስፖርት
Статистика⚽ዓለም ዓቀፍ የእግር ኳስ ክስተቶችን በተለየ መልኩ ወደ እርስዎ የምናደርስበት ለእግር ኳስ መረጃዎች ትክክለኛው ቻናል👍👌 ⚽ ጥልቅ እይታና ሚዛናዊ አቀራረብ መለያችን ነው! Amazing channel on telegram 👏🙌 👇Admin👇 👉 @alrightmama 👉
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 5
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 126
- 1/48двое суток
- 144
- 1/72трое суток
- 155
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Maleda Sport ማለዳ ስፖርት pinned a photo
የቀጥታ እግር ኳስ ኮመንቴሪ እሁድ በኮሙዩኒቲ ሽልድ ዋንጫ ከእርስዋ ጋር እንገናኛለን። አርሰናል ከማንቸስተር ሲቲ እሁድ ከ10:00 ጀምሮ ይጠብቁን።
የተጫዋቾች የሽያጭ ማዕከል ላይፕዚግ
በሁለት ሰው የሚነሳው 40 ኪሎግራም የሚመዝነው ዋንጫ ሪያል ማድሪድ በቅድመ ዝግጅት ቴሬሳ ሄሬራ ዋንጫን ካሳካ በኋላ ሻምፒዮን መሆኑን ለማወደጅ የሁለት ሰው እጅ አስፈልጎታል። ቴሬሳ ሄሬራ ዋንጫው እጅግ ከመግዘፉ የተነሳ ከፍ አድርጎ ለመሳም የሁለት ሰው እጆች አስፈልጎታል።
Football Cinema በአዲሱ የውድድር አመት የቀጥታ ኮመንቴሪ! እሁድ አርሰናል ከማንቸስተር ሲቲ በኮሙዩኒቲ ሽልድ የዋንጫ ጨዋታ ወደ እርስዎ ይደርሳል። አብረውን ስለሚሆኑ ከልብ እናመሰግናለን። Football Cinema ከ90 ደቂቃ ባሻገር!
ID _ Football Cinema
ሚኬል አርቴታ ልቡ የተሸነፈለትን ኮከብ ከአራት አመታት ድካም በኋላ በማሳካት የልቡን መሻት አሳክቷል። በ2022 በሊዮን እያለ አርሰናል ሊያስፈርመው ፈልጎ የነበረውን ብሩኖ ጊማሬሽ ከአራት አመታት በኋላ የግሉ አድርጓል። አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ከአመታት በፊት የቋመጠለትን የመሃል ሜዳ ኮከብ ፊርማ በመጨረሻም አሳክቷል።
ከቡርኖ ጊማሬሽ ዝውውር በኋላ የአርሰናል የመሃል መሃል ክፍል ተጨማሪ ጉልበት አግኝቷል።
ቪኒሲዬስ ጁኒዬር ስድስት ተጨማሪ አመታትን በነጩ ቤት ለመቆየት ፊርማውን አስቀምጧል። ኮከቡ በሪያል ማድሪድ የስድስት አመታት ተጨማሪ ውል የፈረመ ሲሆን በቤርናቢዩ እስከ 2032 የሚቆይ ይሆናል።
ቪኒ ጁኒየር የአርሰናልን የዝውውር ፍላጎት ውድቅ በማድረግ በቤርናቢዩ ለመቆየት ወስኗል። ብራዚላዊው ኮከብ ቪኒሲዬስ ጁኒየር በቤርናቢዩ ውሉን ለማራዘም ሙሉ በሙሉ ስምምነት ላይ ደርሷል። ኮከቡ በሪያል ማድሪድ ለተጨማሪ ስድስት ዓመት ለመቆየት ተስማምቷል።
ካታሎን ማድሪድን ለመበቀል ወስናለች። ባርሰሎና ሮድሪን ከሪያል ማድሪድ መንጋጋ ለመውሰድ እና የካታሎን ንብረት ለማድረግ ይፋዊ የዝውውር ጥያቄ ለማንቸስተር ሲቲ ልኳል። ያን ዲማንዴን በባላንጣው ሪያል ማድሪድ የተነጠቀው ባርሰሎና የአለም ዋንጫውን ምርጥ ተጫዋች የግሉ አድርጎ የበቀል እርምጃ ለመውሰድ ለማንቸስተር ሲቲ የዝውውር ጥያቄ በይፋ መላኩ ተረጋግጧል። ከባርሰሎናው ፕሬዚዳንት ዴኮ እና አሰልጣኙ ሀንሲ ፊሊክ ጋር እንደተነጋገረ የተገለጸው ሮድሪ ከማድሪድ ይልቅ ልቡ ወደ ካታሎን እንደሸፈተ ተጫዋቹ ፍንጭ ሰጥቷል።
ከነጩ መለያ ብሉግራናውን የመረጠው አለም ዋንጫው ኮከብ የአለም ዋንጫ አሸናፊው ሮድሪ ከሪያል ማድሪድ ይልቅ ልቡ ለባርሰሎና እንደተሸነፈ እና ወደ ካታሎን ለማቅናት ጥልቅ ፍላጎት አሳይቷል። ሪያል ማድሪድ የአለም ዋንጫውን ኮከብ የግሉ ለማድረግ ከባላንጣው በላቀ ደረጃ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኝ ሲሆን ሮድሪ ግን ፉክክሩን ባርሰሎና እንዲያሸንፍ ይፈልጋል ተብሏል።
የሎስ ብላንካዎቹ አስደናቂ የክረምት ዝውውር ቀጥሏል።
በጆዜ ሞሪኖ የሚመራው ሪያል ማድሪድ ያን ዲማንዴን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል።
ሙድሪክ ከአመታት በኋላ በሆንግ ሆንግ ከኳስ ጋር ተገናኝቷል። በሆንግ ሆንግ ቼልሲ በጁቬንቱስ 1-0 በተሸነፈበት የአቋም መለኪያ ጨዋታ ላይ ሚካይሎ ሙድሪክ ከ 2024 በኋላ ለመጀመሪያ ተቀይሮ በመግባት ጨዋታ አከናውኗል።
በተቃራኒው የተፋለሙት ሁለቱ ኮከቦች በሰሜን ለንደን ለአንድ አላማ እና ለቀዩ መለያ ክብር በጋራ የሚጫዎቱ ይሆናል።
የፕሪሚየር ሊጉ ምርጡ አማካኝ ስብስብ አርሰናል
ኒካስትል ዩናይትድ ሶስቱን ኮከቦች በአንድ የዝውውር መስኮት ብቻ አሳልፎ ሰጥቷል።
ቼልሲ በዝውውር መስኮቱ አስረኛ ተጫዋቾቹን አስፈርሟል።
ግብጻዊው ኮከብ ሞ ሳላ ኢስታንቡል ደርሷል። በቀዮቹ ቤት አስደናቂ ጊዜ ያሳለፈው ግብጻዊው ኮከብ ሞ ሳላ የትራብዞንሰፖር ተጫዋች ለመሆን ቱርክ ኢስታንቡል ደርሷል።