tgindex
የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

Статистика
@the_red_forever_mvInstagramанглийский

📍WELCOME |👇እንኳን ደና መጡ📍 ➲የኛ-Manchester-UTD 🔴💃 ➥ የ ዩትዩብ ቻናላችን 👇SUBSCRIBER ያርጉ https://www.youtube.com/@the_red_forever_mv ቲክቶክ -> tiktok.com/@the_red_forever_mv Crater 👨‍💻➥ @ Sir_Abu_Elham

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Instagram
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
13 691
−27 за 5 дн.
Сутки
−2
−0,01%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
9 762
23 постов
Вовлечённость
71,3%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 626
1/48двое суток
1 863
1/72трое суток
2 009

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 15 авг.1 834321

    የ4-2ቱ ሽንፈት ለዩናይትድ ጣፋጭ ሲኦል ነው! ⚽️🔴 ​ማንችስተር ዩናይትድ በዛሬው ዕለት 4 ለ 2 ተሸንፏል፤ እንደ እኔ ግን ይህ ውጤት እጅግ አስተማሪ እና የቡድናችንን እውነተኛ ገጽታ ያሳየ አጋጣሚ ነው! 💡 ​ባለፉት ጨዋታዎች በነበረው ውጤት ተሸፍነው የነበሩ በርካታ ክፍተቶች ዛሬ በግልጽ ወጥተዋል። ጨዋታውን አሸንፈን ቢሆን ኖሮ በውሸት ተስፋ ተሸውደን የፕሪሚየር ሊጉን ጅማሮ በመጥፎ ጠባሳ በጀመርን ነበር። ስለዚህ የዛሬው ሽንፈት ከወዲሁ ድክመታችንን እንድናርም የሚያነቃቃ "ጣፋጭ ሲኦል" ነው ማለት ይቻላል! 🔥 ​ከጨዋታው የታዘብናቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦ ​➡️ የግራ መስመር ተከላካይ ስጋት፦ ሉክ ሾው አቅሙ ከነጠፈበት ቆይቷል፤ በማጥቃቱም ሆነ በመከላከሉ ላይ እጅግ ደካማ ነበር። በተለይ የመጀመሪያው ጎል ሲቆጠርበት የነበረው ክፍተት አስቂኝ የሚባል አይነት ነው። ጎሎቹ በሙሉ ማለት ይቻላል በእሱ በኩል የመጡ ናቸው። ኒውካስልን ለመልቀቅ ፍላጎት ያለው ሉዊስ ሃልን ለማስፈረም ዩናይትድ አሁንም ጆሮ ደባስ ማለቱና በዜና ብቻ መወሰኑ ዋጋ እያስከፈለው ነው። ​➡️ የመሃል ክፍል ክፍተት፦ በአሞሪም ስር አሁንም የመሃል ክፍላችን ላይ እጅግ ሰፊ ክፍተት ይታያል። አስቸኳይ የደረጃ ኤል አማካይ ተጫዋች ያስፈልገናል። ​➡️ የፊት መስመርና አጨራረስ፦ የማጥቃት እንቅስቃሴያችን እና እድሎችን የመፍጠር ሂደታችን ጥሩ የነበረ ቢሆንም፣ የፊት መስመራችን ግን አሁንም የደከመና አጨራረስ ላይ ችግር ያለበት ነው። ​➡️ የተጫዋቾች ቅያሬ፦ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ከገባ በኋላ የተከላካይ መስመሩ የተሻለ መረጋጋት አሳይቷል (ሄቨን ዛሬ ጥሩ አልነበረም)። Mbeumo (ምበምቦ)፣ ራሽፎርድ እና ማይኑ ከገቡ በኋላም የተሻሉ እንቅስቃሴዎችን ተመልክተናል። ​በአጠቃላይ፦ አሁንም ቢሆን ዩናይትድ በአስቸኳይ አንድ ጥራት ያለው የመሃል አማካይ እና በሉክ ሾው ቦታ የሚጫወት አስተማማኝ የግራ መስመር ተከላካይ ያፈልገዋል። ይህ ሽንፈት ወቅቱ ሳይረፍድ ክፍተታችንን እንድንደፍን ትልቅ ፍንጭ የሰጠ ነው።

  • 19 июн.6 110474

    የ2026/27 የፕሬምየር ሊጉ የውድድር ዘመን የማንቸስተር ዩናይትድ የጫወታ መርሃግብሮች ይነዚህን ይመስላሉ!! 😍ዋንጫው የኛ ነው!!✌️

  • 18 апр.9 9034

    без подписи

  • 18 апр.9 683645

    😍ዩናይትድ ዩናይትድ ነው፣ ታላቅ ለሚመስሉ ታናናሾቹ የማይተኛ፣ ያለ ሁነኛ የመሃል ተከላካይ ገብቶ ታላቁን ፉክክር የሚረታ ዩናይትድ። ተቀናቃኙን ወደ ኮንፈረንስ ሊግ ልኮ፣ ራሱን ወደ ሻንፒዮንስ ሊጉ ጉዞ አመቻቸ። እንደ ቡድን ከ ሼሽኮና ምቤምቡ ውጪ ሁሉም ጥሩ በተጫወቱበት ጨዋታ፣ በተለየ ናይትድ ብሩኖና ማይኑ ነግሰው አምሽተዋል። ብሩኖ የጨዋታው ኮከብ የተባለ ሲሆን፣ ሪከርዱን በእጁ ለማስገባት 3 አሲስት ብቻ ይቀረዋል። እንኳን ደስስስስስስስ አለን ወገን!! ስማ ብሮ ቴዲን ክፈትልኝ 🕺🕺🕺🕺 ደስ የምትል ምሽት ትሁንልክ ❤🙌❤

  • 15 мар.11 тыс303

    🔥🔥FT🔥🔥 ማንቸስተር ዩናይትድ 3_1 አስቶንቪላ ካሴ ኩኛ ሼሽኮ

  • 24 февр.12,5 тыс291

    😍አሸንፈናል 🙏 እንኳን ደስ አላቹ ማን ዩናይትድ 1_0ኤቨርተን ሼሽኮ71'

  • 10 февр.14,5 тыс26

    ☹️

  • 7 февр.13,9 тыс57

    ➺እንኳን ደስስስስስስስስ አላቹቹቹቹቹ ዩናይትዳውያን ተከታታይ አራተኛ ጫወታችን በድል ተወጥተናል😍🔥😍ይሄን ቶተንሃም የሚሉትን ክለብ ማሸነፍ በራሱ እንዴት እንደሚያስደስት 🔥🔥🔥 ማንቸስተር ዩናይትድ 2_0 ቶተንሃም

  • 1 февр.11,4 тыс2

    без подписи

  • 1 февр.11,1 тыс624

    ➺አንተ ከሳምንት ሳምንት ተደሰት የተባልከው የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ ሆይ እንኳን ደስስስስስስስ አለክ ልማደኛ አሸናፊው ክለብክ ተጋጣሚውን 3_2 በሆነ ውጤት ረምርሞልካል!! ➺እንዲ ነው ማንቸስተር ዩናይትድ 🔥❤🔥 #the_red_forever_mv

  • 29 янв.10,6 тыс6

    без подписи

  • 29 янв.11,5 тыс415

    ➺ የማይክል ካሪክ የታክቲክ "Magic": 🧠⚽ የማንችስተር ዩናይትድ የጨዋታ አወቃቀር አሁን "ታክቲክ" ብቻ ሳይሆን "ጥበብ" እየሆነ መጥቷል። ማይክል ካሪክ ተጫዋቾቹን እንደ ቼዝ ጠጠር በመጠቀም ተጋጣሚን አጣብቂኝ ውስጥ የሚከትበት ብልሃት እጅግ ይገርማል። ♟️ የካሪክ "Tactical Masterclass" በጨረፍታ፦ የቦታ አጠቃቀም ብልሃት (Positional Play): ካሪክ ተጫዋቾችን ሜዳ ላይ የሚያሰማራው በቆሙበት ቦታ ሳይሆን በሚፈጥሩት ተጽዕኖ ነው። ሉክ ሾው ወደ መሃል ገብቶ የቁጥር ብልጫ ሲፈጥር፣ ዳሎት ደግሞ የአማድን ቦታ በመሸፈን አማድ የሳሊባን ድንበር እንዲያፈርስ የሰጠው መመሪያ የካሪክን ጥልቅ "የእግር ኳስ አይን" ያሳያል። መጋለጥን ወደ መጥቃት መለወጥ፦ ቡድኑ በራሱ ሳጥን አቅራቢያ እንደ "Rondo" የሚጫወታቸው አደገኛ ቅብብሎች (Risky Passes) እንዲሁ በድፍረት የሚደረጉ ሳይሆኑ፣ ተጋጣሚን ሳብ አድርጎ ለማስወጣትና የፊት መስመሩን ለማስከፈት የታቀዱ የካሪክ "ወጥመዶች" ናቸው። የ 14 ቅብብሎች ጥበብ፦ ያ ግብ የተቆጠረው በድንገት አይደለም፤ ካሪክ በልምምድ ሜዳ ላይ የቀረጻቸው 14 ቅደም ተከተላቸውን የጠበቁ ቅብብሎች ውጤት ነው። ዋናው ነጥብ፦ ካሪክ ተጫዋቾቹን "በቀላሉ እንዲጫወቱ ግን ከበድ ያለ ታክቲክ እንዲተገብሩ" እያደረጋቸው ነው። ዩናይትድ አሁን በሜዳ ላይ የሚጨፍር ሳይሆን የሚያስብ ቡድን ሆኗል! 🔥 ካሪክ የዩናይትድን ዲ ኤን ኤ (DNA) ከዘመናዊ ታክቲክ ጋር እያዋሃደው ነው! 👌 #the_red_forever_mv

  • 25 янв.9 681962

    አርሴናልን ሜዳው ድረስ ሄደን ቀጣነው እንኳን ደስስስስስስ አላቹቹቹቹቹቹቹቹ🔥🔥🔥🔥🔥🔥 አርሴናል 2_3 ማንችስተር ዩናይትድ

  • 25 янв.10,9 тыс333

    🫴አርሰናል Vs ማንችስተር ዩናይትድ ➺ፍላይ ኤሜሬትስ 1:30 በየሳምንቱ ለራሱ ብቻም ሳይሆን ለሌላ ክለቦች ጭምር የሚጫወተው በዚህ ሳምንት ለሲቲ ውለታ ሊውል ተዘጋጅቷል 😁 3ነጥብ ማግኘት ለዩናይትድ 4ተኛ ደረጃ ላይ እንዲቀመጥ ይረዳዋል አርሰናል በዚህ ሲዝን በሁሉም የውድድር መድረክ በሜዳው አልተሸነፈም ባለፈው ሳምንት ሲቲም ዩናይትድን ከመግጠሙ በፊት 13ጫወታ ያልመሸነፍ ጉዞ ላይ ነበር ዩናይትድ እንዲህ ያሉ ጀብዶችን መፈፀም ይወዳል ➺ማይክል ካሪክ ለሁለተኛ ጊዜ አርቴታን ይረታ ይሆን??? ➺ድል በስኬት በድል ትልቅ ለሆነው ለማንችስተር ዩናይትድ GGMU❤ #the_red_forever_mv

  • 25 янв.7 60520

    🫴ይሄ እብሪት ወይንም ቀረርቶ አደለም በታሪክ ማንችስተር ዩናይትድ አርሰናልን ፈርቶ አያውቅም በተዳከመ ሰአት እንኳን ሜንታሊ ጠንክሮ የሚገጥመው ተጋጣሚ ቢኖር አርሰናል ነው አርሰናል አሁን ለተገኘበት ጊዜያዊ ከፍታ ክብር ቢኖረኝም ምንም ማልፈራው ቡድን ቢኖር አርሰናል ነው ....ማንችስተር ዩናይትድ በከፍታው ዘመን ገናና በዝቅታውም ዘመን ታላቅ ክለብ ነው ....ከዛሬው ጫወታ ነጥብ እንገናኛለን GGMU❤ #the_red_forever_mv

  • 25 янв.6 127162

    🫴አዎ አርሰናል በፕሮሰስ አድጎ ጎልብቶ ምርጥ ቡድን ሆኗል ደጋፊዎቹን በየሳምንቱ ያስደስታል በአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግም ሁሉም ጫወታዎች አሸንፏል ውድድሩንም የማሸነፍ ከፍተኛ ግምት ተሰቶታል በሊጉም በጥቂት ነጥቦች እየመራ ይገኛል ኤፍኤካም እንዲሁም ሊግ ካፑንም ጠቅልሎ ለማንሳት ወጥኗል የክለቡ ደጋፊዎች ከ2008ቱ የማንችስተር ዩናይትድ ስኳድ ጋር ወቅታዊውን ቡድን ማነፃፀር ጀምረዋል በእርግጥም የስኳድ ጥልቀታቸው አሪፍ ነው ባለፉት 3ት አመታት ዋንጫ ቀረሽ ቡድን መሆናቸውን አሳይተዋል በአንፃሩ ማንችስተር ዩናይትድ በፕሮጀክቱ ጅማሬ ላይ የሚገኝ ቡድን ነው #አንድ መራራ ሀቅ ልነግራቹ የምፈልገው ማንችስተር ዩናይትድ በከፍታው ዘመን የሰራውን ጀብድ አሁን አርሰናል በከፍታው ዘመን ላይ ሆኖ መድገም አይችልም 8ት ነጥብ ይሄ ፉከራ አደለም ይሄ እውነታ ነው......በዚህ ሰአት አርቴታ እና የአርሰናል ስኳድ እየሰራ ለሚገኘው ስራ ትልቅ አድናቆት አለኝ 👌 #the_red_forever_mv

  • 20 янв.9 004253

    🫴የማንችስተር ዩናይትድ ከፍተኛ አመራሮች የውስጥ ውይይት ለማድረግ ቀነቀጠሮ ይዘዋል :: በስብሰባው በዋናነት ምን አይነት ተጫዋች ይገዛ በሚለው የጋራ መስማማት ላይ ይደረሳል ተብሎ ይታሰባል::ማንችስተር ዩናይትዶች የጆሽዋ ዚርኪዚን መውጣትም ይፈቅዳሉ ተብሎ ይጠበቃል::ጆሽዋ ዚርኪዚ ወደ ሮማ የሚያቀና ከሆነ በምትኩ አማካይ አልያም አጥቂ ያዘዋውራሉ ተብሎ ይጠበቃል!! #the_red_forever_mv

  • 17 янв.8 377331

    እንኳን ደስስስስ አላቹቹቹ ዩናይትዳውያን ሲቲን 2_0 ረመረምነው😍❤😍

  • 17 янв.9 818262

    አስተላለፋችን ካሪኮ 😯

  • 13 янв.9 78324

    🫴ማይክል ካሪክ በመጀመሪያ ጫወታው ይዞት ሊገባ ይችላል ብዬ የማስበው ግምታዊ አሰላለፍ 4-1-3-2 ነው አልያም በሚድልስቦሮ በተደጋጋሚ ሲጠቀም የነበረውን የ 4-2-3-1 አሰላለፍ ሊጠቀም ይችላል .....አሁንም ግን አንድ ካሪክ የሚፈልገው መሰረታዊ ነገር በማንችስተር ውስጥ የለም ብዬ አስባለሁ 1-ካሪክ እንደ አይደን ሀክኒ ያለ ከሳጥን ሳጥን የሚታትር አማካይ ይፈልጋል ያለ ማንችስተር ውስጥ አለ?? 2-ቡድኑ በሚያጠቃ ወቅት አንደኛው ፉልባክ የማጥቃቱን ቁጥር መጨመር አለበት ቁጥር ከመጨመር ባሻገር ማጥቃቱን በሚገባ ማገዝ አለበት አንደኛው ፉልባክ ደግሞ ከቀሪ ሁለት ተከላካዮች ጋር ሆኖ ቡድኑ እንዳይጠቃ ይከላከላል.....ዳሎት ማጥቃት ይችላል???? ማዝራዊ ከተመለሰ... ምናልባት ፓትሪክ ዶርጉ የካሪክ ፋቮራይት ይሆናል ብዬ አስባለሁ ካልሆነ ግን አካዳሚ ላይ ካምብዋላ እና ጀምስ ኦቨርሊ የሚባሉ ተጫዋቾች አሉን!! #the_red_forever_mv