tgindex
Yohana

🇪🇹n Reggae, Dancehall, Afrobeat singer/songwriter New album #Hallo Out Now! Buy & support from @kasetrobot https://facebook.com/yohanaoriginal https://youtube.com/c/yohanaoriginal https://instagram.com/yohanaoriginal

Последний пост
23 янв.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Видео
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
9 797
−17 за 4 дн.
Сутки
−2
−0,02%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
66,7 тыс
20 постов
Вовлечённость
680,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 23 янв.10,4 тыс17

    ☎️ ሃሎ ሀዋሳ? የካቲት 7 በመስቀል አደባባይ ከቀን 10 ሰዓት ጀምሮ በሃሎ ቱር ኮንሰርት እንገናኝ! ትኬቶቹን ለማግኘት ሊንክ ይጠቀሙ! https://merchantapp-checkout.arifpay.net/#/event/DFV2MEDUTEBQ

  • 18 дек.14 тыс6

    ደጃፍ ፖድካስት ላይ ከዳዊት ጋር የነበረኝን አሪፍ ቆይታ ተጋበዙልኝ! https://youtu.be/ZQmLfcoRXdA?si=PxOHA44hrO9gC7AU

  • 31 янв. 2025 г.57,5 тыс27

    #ሃሎ አልበም ከታማ ሙዚቃ ቪዲዮ ጋር አሁን ተለቋል!! https://youtu.be/L3I7G9CyJrs?feature=shared

  • 25 янв. 2025 г.56,2 тыс49

    #ሃሎ አዲስ አልበም አርብ ጥር 23 ቀን 8 ሰዐት ይለቀቃል! ከብዙ ልፋት፣ ድካምና ወጪ በኋላ የምንለቀውን አልበም በጣም ቀላል በሆነ መንገድ ካሴት ቴሌግራም ቦት ላይ ልክ እንደ ድሮ ጊዜ ገዝታችሁ እንድታዳምጡ እጠይቃለሁ፡፡ Preorder ሊንኩ 👉 @kasetrobot ውጭ ሀገር ያላችሁ በራሴ ዩትዩብ ቻናል እና ሁሉም መተግበሪያዎች ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

  • 10 авг. 2024 г.59,1 тыс4

    без подписи

  • 10 авг. 2024 г.57,6 тыс5

    без подписи

  • 10 авг. 2024 г.59,1 тыс4

    без подписи

  • 10 авг. 2024 г.56,7 тыс7

    የካሴት የኦድዮ ስራዎች መሸጫ ቴሌግራም ቦት ብራንድ አምባሰደር በመሆኔ ደስ ብሎኛል፡፡ ይህ ለእኔ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም አርቲስቶች ስራዎቻችንን ለአድማጭ የምናደርስበት ተጨማሪ መንገድ ሲሆን ከዩትዩብ የበለጠ ገቢ የማስገኘት አቅም ያለው መሆኑ ደግሞ ልዩ ያደርገዋል፡፡ ምንም እንኳን ዩትዩብን መጠቀም አይቀሬ ቢሆንም የሚወዱትን ባለሙያ ስራ ገዝቶ ማበረታት ለሚፈልጉ እውነተኛ ወዳጆች ግን ይሄ ብቸኛው መንገድ ነው፡፡ ለአዲሱ አልበም ማቆያ ይሆን ዘንድ እስከአሁን ከለቀቅናቸው ስራዎች ውስጥ ምርጥ 10 ኮሌክሽን ስብስብ ያዘጋጀን ሲሆን ካሴት ቴሌግራም ቦት በመቀላቀል ደስ ያላችሁን መጠን በመክፈል እንደትሞክሩት እጋብዛለሁ፡፡ https://t.me/kasetrobot?start=album-19 በቅርብ አዲስ ስራዎችን የምትለቁ ባለሙያዎች ካሴት ቦትንም በተጨማሪ እንድትጠቀሙ እመክራለው፡፡

  • 21 июн. 2023 г.98,8 тыс819

    ገላጋይ የተሰኘው አዲስ ሙዚቃ ቪዲዮዬ ተለቋል! https://www.youtube.com/watch?v=zl1U9_jciOk

  • 27 янв. 2023 г.92,3 тыс31

    Watch "Yohana - Kilesa Live | ዮሐና ክለሣ ከገሐድ ባንድ ጋር "ይላል" እና "ምርጫ አላት"" on YouTube https://youtu.be/dsE3hYpQ5eo

  • 20 янв. 2023 г.77,3 тыс13

    Watch "Yohana - Kilesa Live | ዮሐና ክለሣ ከገሐድ ባንድ ጋር “ሬብል ft. ፓምፋሎን”" on YouTube https://youtu.be/BSahAc1J7m8

  • 12 янв. 2023 г.65,6 тыс22

    https://youtu.be/TSREoSL_o58

  • 7 янв. 2023 г.60,6 тыс31

    Watch "Yohana & Gehad Band - ዮሐና ከገሐድ ባንድ - ማይካጃ ናብሎዳ ላይቭ - Maykaja & Nabloda (Live Performance)" on YouTube https://youtu.be/kyXLnm1NsNM

  • 9 окт. 2022 г.66,9 тыс2

    Coming soon

  • 9 окт. 2022 г.71,7 тыс7

    @yohanaoriginal

  • 23 сент. 2022 г.66,8 тысиз radaridol

    ⚠️ማሳሰቢያ⚠️ ውድ የራዳር አይድል ታዳሚዎች ከላይ የተዘረዘሩትን የመጀመሪያ ዙር ምድብ 1 ተወዳዳሪዎች ለመምረጥ ያሉት 5 ቀናት ብቻ ናቸው። ለሁሉም ተወዳዳሪዎቻችን መልካም ዕድል እንመኛለን!

  • 13 авг. 2022 г.65,1 тыс17

    @yohanaoriginal

  • 4 нояб. 2021 г.94,3 тыс26

    https://linktr.ee/yohanaoriginal?fbclid=IwAR1_ux367v5DJfMBChg9IjPNa4eU5PdYx4EU5NVr3bzhVvovWx_lOi6uO7s

  • 8 окт. 2021 г.110 тыс196

    #ዕረፍት - አዲስ አልበም ለሰጣችሁኝ ክብር መልስ እንኳን ባይሆን ክብሬን ይገልፅ ዘንድ ለሠው ሳላወራ ለናንተ ለ አድናቂዎቼ ለቀቅኩት። ከወደዳችሁት እናንተ አጋሩት። አልበም ከኔ ማስታወቂያ ከናንተ https://www.youtube.com/watch?v=olLmJFZLQvE&list=PLcbfJMczr9FHHNW4ZRseAqfFFEDM37aYQ

  • 16 июн. 2021 г.93,5 тыс1 427

    አይገደን የመጠን ስፋት ጥበቷ ጎጇችን ግልፅነት ጌጧ ውበቷ (አዝማች) 2x ላይጠቁም ያንተ ባይ የሷም ሰው ላይገባ ሳላይ ፍፁም ሌላ ሳይርቅ ከኔ ቀልቧ ግማሽ በሀሳቧ ሄጄ ለኔም ግማሽ ቀርባ የኛ ቤት የኛ ነው ነው እንደልቤ እንደልቧ በግፊት ያልመጣ ፍቅራችን በምልጃ ሆኖ በኔ በሷ ፍፁም ይሁን ፍርጃ ከእኔ ከእሷ ውጪ ሳታደርስ ደጇ ጣልቃም ገቢ ሳይኖር ብለን እንጃ እንጃ ትቶ ጎረቤቱን ሰው ሊኖር እንደቤቱ ያስገድደዋል አለም ያስገድዳል እውነቱ ሁሉም እንደዕውቀቱ ሲሆን ማገር ለቤቱ ያወጣል ከመንቀዥቀዥ ያዋጣዋልም ቤቱ ወላጅነት መልካም ጓዳ አልፎ ካልነካን ወዳጅነት ጥሩ ቤት ካላለካካን አይቅርብን ያረጉት ቅብጠት ያልነካካን ላይሰፋን ላይጠበን ነን በልክ የለካን አይገደን የመጠን ስፋት ጥበቷ ጎጇችን ግልፅነት ጌጧ ውበቷ (አዝማች) 2x የራስ መንገድ አይቶ ጎጆ መስራት እንጂ አብሮ ከማይኖር ሰው ደግሞ ምን ሊረባ ቅጂ ጀርባስ ለምን ይሰጥ ልሁን ላለ ነጂ ያበዛ አይን ኑሮ ውሎ አድሮ ከርሞ ሊል እጅ እጅ ትቶ ጎረቤቱን ሰው ሊኖር እንደቤቱ ያስገድደዋል አለም ያስገድዳል እውነቱ ሁሉም እንደዕውቀቱ ሲሆን ማገር ለቤቱ ያዋጣል ከመንቀዥቀዥ ያዋጣዋልም ቤቱ ወላጅነት መልካም ጓዳ አልፎ ካልነካን ወዳጅነት ጥሩ ቤት ካላለካካን አይቅርብን ያረጉት ቅብጠት ያልነካካን ላይሰፋን ላይጠበን ነን በልክ የለካን አይገደን የመጠን ስፋት ጥበቷ ጎጇችን ግልፅነት ጌጧ ውበቷ @yohanaoriginal