tgindex
Zehads

Visa Process እና Embassy ቀጠሮ ባሉበት ቦታ ሆነው

Последний пост
18 июл.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
17
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
2 485
0 за сутки
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 463
16 постов
Вовлечённость
99,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 17
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
278
1/48двое суток
318
1/72трое суток
343

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ለጉዞ ወኪሎች (Travel Agents) ገንዘብዎን ከመስጠትዎ በፊት ይህንን ያንብቡ! በቅርቡ እንደ አሸን የፈሉ የጉዞ ወኪሎች በተለያዩ መንገዶች ህዝቡን እያሳሳቱ ይገኛሉ። ቢሮ ከፍተው፣ ታዋቂ ሰዎችን በማስታወቂያ በማሰራት እና ከኤምባሲ እውቅና እንዳላቸው በማስመሰል ብዙዎችን ለከፍተኛ ወጪ እየዳረጉ ነው። የማጭበርበሪያ ስልቶቻቸው: "በብድር እናስተካክላለን" የሚል ማታለያ: "ቪዛ እስኪያገኙ ምንም አንጠይቅም"፣ "እኛ ስፖንሰር እናደርጋለን" የሚሉ ማስታወቂያዎችን ይጠቀማሉ። ነገር ግን ያስታውሱ፣ ማንኛውም የኤምባሲ ቪዛ ኦፊሰር የእርስዎን የገቢ ምንጭ (Source of Fund) እና የባንክ ሂሳብ መግለጫ (Bank Statement) በግልፅ እና በሚያሳምን መልኩ ማየት ይፈልጋል። የሌላ ሰው አካውንት ተያይዞ መቅረቡ ተቀባይነት የለውም። የተጋነነ የአገልግሎት ክፍያ: ለምሳሌ: የሼንገን ቪዛ (Schengen Visa) ለጣሊያን (Italy) ኦንላይን ቀጠሮ ማስያዣ ክፍያ 14.5 ዩሮ ሲሆን የኤምባሲ ክፍያ ደግሞ 90 ዩሮ ነው። የካናዳ (Canada) ኤምባሲ ኦንላይን የማመልከቻ ክፍያ 186 የካናዳ ዶላር ነው። እነዚህ ወኪሎች ግን ከእነዚህ ክፍያዎች በተጨማሪ ከፍተኛ የአገልግሎት ክፍያ ይጠይቃሉ። ጊዜያቸውንና እውቀታቸውን ተጠቅመው መስራታቸው ባይከፋም፣ ክፍያው የተጋነነ መሆን የለበትም። የማስያዣ ውል (Agreement) እና የተደበቀ ክፍያ: "ቅድመ ክፍያ አንጠይቅም" ቢሉም ከ25,000 እስከ 50,000 ብር የሚደርስ ገንዘብ በተለያዩ ምክንያቶች ያስከፍላሉ። ቪዛው ሲሰካ ደግሞ በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ብር እንዲከፍሉ በውል ያስገድዱዎታል። አማራጭ ስለሌለዎት ለመክፈል ይገደዳሉ። እነሱ ትልቁን ባያገኙ እንኳን ትንሿን ክፍያ አግኝተው የእነሱ ኪስ ይሞላል። የኛ ምክር ምንድን ነው? በራስዎ ለማመልከት ይሞክሩ: የመጀመሪያው እና ምርጡ አማራጭ በራስዎ መተማመን ሂደቱን መጀመር ነው። የኤምባሲዎችን ድረ-ገፆች በማየትና መረጃዎችን በማንበብ በቀላሉ ማመልከት ይችላሉ። ታማኝ ባለሙያዎችን አማክሩ: ሂደቱ ከበድ ያለ ከመሰለዎት፣ በግልፅ እና በቅንነት በሚሰሩ አነስተኛ ክፍያ በሚጠይቁ ፍሪላንስ (Freelance) ባለሙያዎች እርዳታ ይጠይቁ። ሁሉንም ነገር በግልፅ ተነጋግራችሁ መስራት ትችላላችሁ። ማስታወስ ያለብዎት ቁልፍ ነጥቦች: የስኬት መለኪያ (Success Rate): በፐርሰንት (%) የሚገለፅ የስኬት መጠን ፈፅሞ የለም። ቪዛ ማግኘትና አለማግኘት የሚወሰነው ለኤምባሲው ኦፊሰር ባቀረቡት Documents ብቻ ነው። የሀሰት መረጃ (Fake Documents): በጭራሽ የሀሰት መረጃ ለማቅረብ እንዳይሞክሩ! ይህ ለወደፊቱ የማንኛውንም ሀገር ቪዛ እንዳያገኙ እስከመጨረሻው ሊያስከለክል ይችላል። የታዋቂ ሰዎች ማስታወቂያ: አንድ ታዋቂ ሰው ስላስተዋወቀው ብቻ ትክክል እና ታማኝ ነው ማለት አይደለም። ሁሌም በራስዎ ማስተዋል ይመኑ። ገንዘብዎን እና ጊዜዎን ከማባከንዎ በፊት በጥንቃቄ ያስቡ!

  • ⚠️ ወሳኝ የቪዛ ማስጠንቀቂያ! ⚠️ የቪዛ ማመልከቻዎ ውድቅ ከሚሆንባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች አንዱን ያውቃሉ? ብዙዎች በቀላሉ የሚሰሩት ነገር ግን ትልቅ ዋጋ የሚያስከፍል ስህተት! በቪዛ ማመልከቻ ፎርም ላይ "የጉዞ ወጪዎን ማን ይሸፍናል?" (Who covers your travel expenses?) የሚል ወሳኝ ጥያቄ አለ። ❌ የተለመደው ስህተት: ብዙ አመልካቾች፣ የጋበዛቸው ጓደኛ፣ እጮኛ ወይም ዘመድ ወጪያቸውን እንደሚሸፍን መግለጽ ቪዛ የማግኘት ዕድላቸውን ይጨምራል ብለው ያስባሉ። ይህ ትልቅ ስህተት ነው! 🤔 ለምን ስህተት ሆነ? የኢኮኖሚ ጥገኝነትን ያሳያል: በራስዎ ወጪውን ለመሸፈን የፋይናንስ አቅም እንደሌለዎት ከማመላከቱም በላይ፣ በሀገርዎ ውስጥ የተረጋጋ የኑሮ መሰረት እንደሌለዎት ሊያስቆጥር ይችላል። የመመለስ ጥርጣሬን ይፈጥራል: ኤምባሲዎች የቪዛ ጊዜዎ ካለቀ በኋላ ወደ ሀገርዎ እንደሚመለሱ ማረጋገጥ ይፈልጋሉ። የገንዘብ ጥገኝነት ሲያሳዩ፣ የተሻለ እድል ካገኙ በሄዱበት የመቅረት "ስጋት" (Immigration Risk) እንዳለዎት እንዲያስቡ ያደርጋቸዋል። ✅ ትክክለኛው እና አስተማማኙ መንገድ: የተረጋጋ ስራና የገቢ ምንጭ ካለዎት፣ የጉዞ ወጪዎን "በራስዎ" (by the applicant himself/herself) እንደሚሸፍኑ መግለጽዎ ማመልከቻዎን እጅግ ጠንካራ ያደርገዋል። ይህ በራስ መተማመንዎን እና የፋይናንስ ብቃትዎን ያረጋግጣል። ልዩ ሁኔታ: ልጆች ወላጆቻቸውን በኃላፊነት ሲጋብዙ ብቻ ከዚህ ህግ የተለየ ሊሆን ይችላል። ✨ ለቴሌግራም ተከታዮቻችን ብቻ! ልዩ የቡድን ቅናሽ! ✨ ለበለጠ መረጃ እና ለሙያዊ ድጋፍ ይደውሉልን! Zehads | የጉዞ እና የቪዛ አማካሪ ✉️ t.me/zehads 📷 ig.me/zehads_ Contact 0910 54 53 00

  • ሸንገን ቪዛ ምንድነው? ሸንገን ቪዛ 29 የአውሮፓ ሀገራት ውስጥ በነጻነት እንድትገቡና እንድትጓዙ የሚያስችል ፈቃድ የሚሰጥ ቪዛ ሲሆን፣ ከ90 እስከ 180 ቀናት ድረስ ያገለግላል። የሸንገን ቪዛ ለቱሪዝም፣ ስራ ወይንም ለንግድ ስራ ተብሎ የተዘጋጀ ነው። ታዲያ ብዙ ጊዜ ለመቆየት፣ ለምሳሌ ለመስራት፣ ለመኖር ወይንም ለትምህርት ወደ ሸንገን ሀገሮች መሄድ ካሰባችሁ፣ ለፈለጋችሁት ሀገር ልዩ የሆነ የናሽናል ቪዛ እንድትጠይቁ ይመከራል። @zehads እንደነዚህ አይነት የጉዞ መረጃዎችን ለማግኘት ፎሎው ያድርጉን።

  • ለቃለ መጠይቅ የሚያስፈልግዎትን ማንኛውንም ፎርም በትክክል ለመሙላት እገዛ ይፈልጋሉ? እኛ በ @ZehaVisaFormbot በኩል በፍጥነትና በሙያዊ ብቃት እንሞላሎታለን። ይህን አገልግሎት በመጠቀም ለቃለ መጠይቅዎ በልበ ሙሉነት ይዘጋጁ። ጊዜዎን ይቆጥቡ፤ ስራውን ለእኛ ይተዉት። ለበለጠ መረጃና አገልግሎት የቴሌግራም ቦታችንን @ZehaVisaFormbot ይጠቀሙ።

  • видео или голосовое, без подписи

  • ለአጭር ግዜ የሚቆይ Discount 50% off ጀርመን embassy appointment and form 0910545300

  • የሸንገን visa  process እናደርጋለን። Telegram t.me/zehads1 Tourist Visa:- France, Italy,German, Spain, Belgium, UK, Netherlands, Canada, Austria, Switzerland, Georgia.... DM 👉  Instagram  ig.me/zehads_                   Telegram   t.me/zehads Contact us     0910545300    0912427148

  • የItaly Embassy  Appointment ። 0910545300 ከኛ ከታች ያሉትን service ከእኛ ጋር ያገኛሉ ።👇 1, የ Embassy ቀጠሮ 2, Online form/application 3, Hotel Booking ስልክ 0910545300 ወይም 0912427148 DM T.me/zehads ለበለጠ መረጃ የtelegram ቻናላቺንን ይመልከተ 👉 t.me/zehads1

  • የጀርመን Embassy ቀጠሮ የሚፈልግ ውስን ቀን ስለሆነ እንዳያመልጦዎት ። 0910545300 ከኛ ከታች ያሉትን service ከእኛ ጋር ያገኛሉ ።👇 1, የ Embassy ቀጠሮ 2, Online form/application 3, Hotel Booking ስልክ 0910545300 ወይም 0912427148 ለበለጠ መረጃ የtelegram ቻናላቺንን ይመልከተ 👉 t.me/zehads1

  • የፈረንጆቹ አዲስ አመት ድረስ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ 55% ቅናሽ ከ 3500 birr ጀምሮ ከታች ያሉትን service ከእኛ ጋር ያገኛሉ ።👇 1, የ Embassy ቀጠሮ 2, Online form/application 3, Hotel Booking ቅናሹን ይጠቀሙ 🏃 ስልክ 0910545300 ወይም 0912427148 ለበለጠ መረጃ የtelegram ቻናላቺንን ይመልከተ 👉 t.me/zehads1

  • የ Embassy ቀጥሮ እኛ ጋር ያገኛሉ። √ በጥራት Application form እንሞላለን። √ ከ Embassy ጋር በተያያዘ ቅድመ ዝግጅት Guide እናደርጋለን። የሸንገን visa process እናደርጋለን። Telegram t.me/zehads1 Tourist Visa:- France, Italy,German, Spain, Belgium, UK, Netherlands, Canada, Austria, Switzerland, Georgia.... DM 👉 Instagram ig.me/zehads_ Telegram t.me/zehads Contact us 0910545300 0912427148 ለ Visa ምን ምን እንደሚያስፈልግ. መሉ መረጃ ለማግኘት👇👇 👉google.com/search?q=classiet

  • የ Embassy ቀጥሮ እኛ ጋር ያገኛሉ። √ በጥራት Application form እንሞላለን። √ ከ Embassy ጋር በተያያዘ  ቅድመ ዝግጅት Guide እናደርጋለን። የእረፍት ጌዎትን በፈልጉት ቦታ!! Tourist Visa:- France, Italy, Spain, Belgium, UK, Netherlands, Canada For all type of visas, we all take payments when embassy appointment has been made. DM 👉  Instagram     Telegram Contact us     0912427148     0707842999   ለ Visa  ምን ምን እንደሚያስፈልግ. መሉ መረጃ ለማግኘት👇👇 👉google.com/search?q=classiet

  • ቀላል የማይበባል visa Reject ,ከሚያደርጉን መካካከል አንዱ ትክክል ባልሆነ visa photo አነሳስ ነው. ለ visa process እና የ Embassy ቀጠሮ ከፈለጉ 👉 @zehads ያናገኙናል።

  • የ Embassy ቀጥሮ እኛ ጋር ያገኛሉ። √ በጥራት Application form እንሞላለን። √ ከ Embassy ጋር በተያያዘ ቅድመ ዝግጅት Guide እናደርጋለን። Tourist Visa:- France, Italy, Spain, Belgium, UK, Netherlands, Canada For all type of visas, we all take payments when embassy appointment has been made. DM 👉 Instagram Telegram Contact us     0912427148     0707842999 ለ Visa ምን ምን እንደሚያስፈልግ. መሉ መረጃ ለማግኘት👇👇 👉google.com/search?q=classiet

Zehads — tgindex