A
A⁷_Tutorial (ኤ⁷_ቲቶሪያል📚)️️️️💯
описание
⚫️By Ermias Gizachew Ayalew✔️ 📍Bahirdar_Ethiopia 🇪🇹 📚A⁷_Tutorial (ኤ⁷_ቲቶሪያል)📚 #Exit_exam_materials💯🙏 #Freshman_materials💯🙏 #Remedial_materials💯🙏 #Entrance_exams💯🙏 #university_Tutorials 👉#SHARE @A7tutorial1 👉#comment @A7tutorial1_bot
2 741
подписчиков
Охват к подписчикам
29,9%
ERR
Реакции к просмотрам
0,06%
29 на 50 постов
Пересылки к просмотрам
0,28%
136
Постов в день
0,4
всего 219
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 16 июн.без подписи0,53%
- 11 авг.🚨ትኩረት ለኢንትራንስ ውጤት ተጠባባቂዎች! 🎓✨ ከጥቂት ቀናት በኋላ የወደፊት እጣ ፈንታችሁን የምትወስኑበት የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ቅጽ መሙላት ይጀመራል! 📝 ዩኒቨርሲቲ ማለት ለሚቀጥሉት 4 እና 5 ዓመታት ወይም 7 አመታት ህይወታችሁን የምታሳልፉበት ቦታ ስለሆነ፣ ምርጫችሁን በችኮላ ሳይሆን በጥንቃቄ እና በዕውቀት ላይ ተመስርታችሁ አድርጉ! 🧠🎯 💡 ምርጫችሁን ከመሙላታችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ 7 ወሳኝ ነጥቦች፦ 1️⃣• የምትፈልጉትን ትምህርት (Field/Department) ለዩ፦ በመጀመሪያ መማር የምትፈልጉትን ሙያ ወስኑ፤ ከዚያም የምትመርጡት ዩኒቨርሲቲ ያንን ዲፓርትመንት በጥራት እንደሚሰጥና በቂ ግብአት እንዳለው አረጋግጡ። 📚🔬 2️⃣• ስለ ትምህርት ጥራቱ መረጃ ሰብስቡ፦ እያንዳንዱ ዩኒቨርሲቲ ባላቸው ተሞክሮ እና መምህራን ይለያያሉ፤ በተለይ በምትፈልጉት የትምህርት ዘርፍ የትኛው ዩኒቨርሲቲ የተሻለ ስም እንዳለው ጠይቁ። 🏫🔍 3️⃣• ዩኒቨርሲቲውንና ከተማውን በቪዲዮ ተመልከቱ፦ ስለ ግቢውና ስለ ከተማው በዩቲዩብ (YouTube) ቪዲዮዎችን ይመልከቱ፤ እንዲሁም እዚያ የሚማሩ ነባር ተማሪዎችን ጠይቃችሁ ተጨባጭ መረጃ ያግኙ። 🎥💬 4️⃣• አማራጭ (Plan B) ምርጫዎችን ያዘጋጁ፦ አንዳንድ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎችና ዲፓርትመንቶች ከፍተኛ ፉክክር ስላላቸው፣ ከተጠበቀው በላይ ውጤት ሊጠይቁ ይችላሉ። ስለዚህ ጠንካራ ሁለተኛ እና ሶስተኛ አማራጮችን አዘጋጁ። ⚖️✨ 5️⃣• ከባለሙያዎችና ከታላላቆች ጋር ተማከሩ፦ ምርጫችሁን ብቻችሁን ከመሙላት ይልቅ ከቤተሰብ፣ ከታላላቅ ወንድም/እህቶች እና በዩኒቨርሲቲ ከሚማሩ ጓደኞቻችሁ ጋር በሰፊው ተመካከሩ። 👥🤝 6️⃣• ስለ ሰላምና ደህንነት ቀድማችሁ አረጋግጡ፦ ከአከባቢያችሁ ውጭ የምትማሩ ከሆነ፣ ስለ አካባቢው የጸጥታ ሁኔታና ደህንነት ቀድማችሁ ትክክለኛ መረጃ አሰባስቡ። 🛡️✅ 7️⃣• የአየር ጸባዩንና አካባቢውን ግምት ውስጥ አስገቡ፦ ለበርካታ ዓመታት የምትኖሩበት ቦታ ስለሆነ፣ የአየር ንብረቱ (ቅዝቃዜው ወይም ሞቃታማነቱ) ከጤናችሁና ከምቾታችሁ ጋር የሚስማማ መሆኑን አረጋግጡ። ☀️❄️ 🔥 ለወቅታዊ የዩኒቨርሲቲ መረጃዎች እና ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የተከፈተውን ቻናላችንን ይቀላቀሉ! JOIN: @A7tutorial1 🎉0,50%
- 24 июл.ማስታወቂያ *** እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን!! በ2018 በጀት ዓመት የደንበኞቻችንን ቁጥር 90.1 ሚሊዮን በማድረስ፣ የዕቅዳችንን 99.7 በመቶ ገቢ ማሳካታችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው! እርስዎም የስኬታችን ተካፋይ እንዲሆኑ ከዛሬ ሐምሌ 17 - 19 ለ3 ቀናት የሚቆይ:- 🌐 1.5 ጊ.ባ ዳታ 🤙 15 ደቂቃ የድምጽ 💬 30 አጭር መልዕክት የምስጋና ስጦታ አበርክተንልዎታል፡፡ #Ethiotelecom #NextHorizon #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia0,37%
- 29 июл.📢 New Vacancy Announcement Position : Different ET Sponsored AMTS Positions Position : ET Sponsored Trainee Cabin Crew For more details and application information, please visit the official website below https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies [ ✈️ ➢ @Ethio_Aviators ]0,34%
- 8 мар.без подписи0,28%
- 23 июл.የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ ይጠናቀቃል። ፈተናው ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆያ ስሆን 6ኛው ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ዛሬ በጠዋት እና በከሰዓት ፈረቃ በኦንላይን በሚሰጡ የታሪክ እና የኢኮኖሚክስ ፈተናዎች የሚጠናቀቅ ይሆናል። የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን ለመውሰድ በድምሩ 563,501 ተፈታኞች መመዝገባቸው ይታወሳል።0,27%
- 29 июн.#ESSLCE የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ወደየተመደቡባቸው የመፈተኛ ማዕከላት መግባት ጀምረዋል። የ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና ከነገ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ በስድስት ዙሮች ይሰጣል። የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም በበይነ መረብ እና በወረቀት የሚሰጥ ሲሆን፤ ፈተናውን ለመውሰድ 563,501 ተፈታኞች መመዝገባቸው ይታወቃል።0,26%
- 22 мар.#ENGLISH SHort NOTE EXAM BASED QUESTIONS #TENSE ♨️ It is very helpful to ur final exam 📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚 ለጓደኞቻችሁ ላኩላቸው ሌሎችም በቅርቡ ይለቀቃሉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 https://t.me/A7tutorial1 https://t.me/A7tutorial1 https://t.me/A7tutorial1 https://t.me/A7tutorial10,24%
- 15 янв.без подписи0,17%
- 30 апр.✅ Psychology Mid Exam - 2014 E.C. 🔰 Wachemo University #psychology #wachemo #mid #exam ©A+ Tutorial Class.0,17%
- 3 июн.без подписи0,16%
- 13 июн.ለ_Exit exam ተፈታኞች መልካም ፈተና ተመኘሁላችሁ🙏🙏 #exit@A7tutorial1 #exitexam@A7tutorial1 #exitexam2019@A7tutorial10,12%