tgindex
A

A⁷_Tutorial (ኤ⁷_ቲቶሪያል📚)️️️️💯

описание

⚫️By Ermias Gizachew Ayalew✔️ 📍Bahirdar_Ethiopia 🇪🇹 📚A⁷_Tutorial (ኤ⁷_ቲቶሪያል)📚 #Exit_exam_materials💯🙏 #Freshman_materials💯🙏 #Remedial_materials💯🙏 #Entrance_exams💯🙏 #university_Tutorials 👉#SHARE @A7tutorial1 👉#comment @A7tutorial1_bot

2 741
подписчиков

Лучшие посты

за три месяца
  • 12 июл.1 595 просмотров3 пересылок

    ━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✨ Share with your Friends ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🌐 Like👍 Share 📱📲 ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,| @A7tutorial1 @A7tutorial1

  • 12 июл.1 528 просмотров3 пересылок

    без подписи

  • 12 июл.1 255 просмотров

    Grade 12 ; first round entrance exam materials!!

  • 12 июл.1 175 просмотров3 пересылок

    ━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✨ Share with your Friends ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🌐 Like👍 Share 📱📲 ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,| @A7tutorial1 @A7tutorial1

  • 16 июн.1 124 просмотров6 реакций3 пересылок

    без подписи

  • 14 июн.923 просмотров1 пересылок

    ለ Accounting እና Finance የ Exit Exam ተፈታኞች በሙሉ፦ ሰኔ 8/ 2018 ዓ.ም ለሚካሄደው የመውጫ ፈተና የተመደባችሁበትን መፈተኛ ቦታ ለማወቅ ልጥፉን ይመልከቱ For all Accounting and Finance Exit Exam candidates: Check the attached to find out your assigned exam Room for the exit exam to be held on June 15, 2026. ለባህርዳር ዩንቨርስቲ ተፈታኞች ለ_Exit exam ተፈታኞች መልካም ፈተና ተመኘሁላችሁ🙏🙏 #exit@A7tutorial1 #exitexam@A7tutorial1 #exitexam2019@A7tutorial1

  • 12 июл.917 просмотров2 пересылок

    без подписи

  • 29 июл.904 просмотров3 реакций1 пересылок

    📢 New Vacancy Announcement Position : Different ET Sponsored AMTS Positions Position : ET Sponsored Trainee Cabin Crew For more details and application information, please visit the official website below https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies [ ✈️ ➢ @Ethio_Aviators ]

  • 20 июл.874 просмотров

    Directive No. 1146/20126 Directive for the Appointment of Presidents and Vice Presidents of Public Higher Education Institutions

  • 20 июл.829 просмотров

    የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንት አሰያየም መመሪያ ቁጥር 1146/2018

  • 24 июл.825 просмотров3 реакций

    ማስታወቂያ *** እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን!! በ2018 በጀት ዓመት የደንበኞቻችንን ቁጥር 90.1 ሚሊዮን በማድረስ፣ የዕቅዳችንን 99.7 በመቶ ገቢ ማሳካታችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው! እርስዎም የስኬታችን ተካፋይ እንዲሆኑ ከዛሬ ሐምሌ 17 - 19 ለ3 ቀናት የሚቆይ:- 🌐 1.5 ጊ.ባ ዳታ 🤙 15 ደቂቃ የድምጽ 💬 30 አጭር መልዕክት የምስጋና ስጦታ አበርክተንልዎታል፡፡ #Ethiotelecom #NextHorizon #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

  • 28 июл.808 просмотров2 пересылок

    የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትኛው Department ስንት ነጥብ ይፈልጋል? የ2018 የAAu የdepartment cut off point ምን እንደሚመስል ሙሉ መረጃ በዚ pdf ተቀምጧል ።

  • 13 июн.803 просмотров1 реакций

    ለ_Exit exam ተፈታኞች መልካም ፈተና ተመኘሁላችሁ🙏🙏 #exit@A7tutorial1 #exitexam@A7tutorial1 #exitexam2019@A7tutorial1

  • 28 июл.765 просмотров

    #ስለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና UAT ፈተና ብዙዎቻቹ በዉስጥ መስመር ጠይቃቹናል:: እነሆ ሰብሰብ አድርገን ለመመለስ እንሞክራለን:: #1. ጥያቄ: አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከሌሎች የሚለየው ምንድነው? መልስ: አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ከሌሎች ልዩ የሚያደርገው ራስ ገዝ መሆኑ ነዉ:: #2. ጥያቄ: ራስ ገዝ ማለት ምን ማለት ነዉ? መልስ: ራስ ገዝ ማለት ተማሪዎችን የሚቀበለው በምደባ አይደለም:: በራሱ ሙድ ፈትኖ መዝኖ እና አወዳድሮ ነዉ ማለት ነዉ:: የሚንቀሳቀሰውም በራሱ ሙድ ነዉ:: #3. ጥያቄ: UAT ምንድነው? መልስ: UAT ፈተና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የሚፈትነው የመግቢያ ፈተና ነው። #4. ጥያቄ: የUAT ማለፍያ ስንት ነዉ? መልስ: የUAT ፈተና ማለፊያ እንደየ ዲፓርትመንቱ ይለያያል:: የአምና የሁሉንም ማለፊያ ዉጤት ማየት ትችላላቹ 👇ከታች ተመልከቱ #5. ጥያቄ: UAT ፈተናን ስንት ተማሪዎች ይፈተናሉ? መልስ: በአምናው መረጃ መሰረት 15,000 በላይ ተማሪዎች ለUAT ፈተና ይቀመጣሉ:: #6. ጥያቄ: UAT ስንት ተማሪዎች ያልፋሉ? መልስ: የዩኒቨርሲቲው አዲስ ተማሪዎችን የመቀበል አቅሙ 5,000 ነዉ:: ስለዚህ 5,000 ተማሪዎች ፈተናውን ያልፋሉ ማለት ነዉ:: #7. ጥያቄ: UAT ፈተና መቼ ይሰጣል? መልስ: UAT ፈተናው የማትሪክ ዉጤት ከወጣ በኃላ ዩኒቨርሲቲው በሚያወጣው ማስታወቂያ መሰረት ትፈተናላችሁ:: #8. ጥያቄ: UAT ፈተናን ማን ማን መፈተን ይችላል? መልስ: UAT ፈተና ማነኛውም የማትሪክ ፈተና ያለፈ ተማሪ መፈተን ይችላል:: #9. ጥያቄ: UAT ያላለፈ ተማሪ ወደ ሌላ የመንግስት ዩኒቨርሲቲ ይመደባል? መልስ: አዎ UAT ያላለፈ ተማሪ ሌሎች የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ዉስጥ ይመደባል:: #10. ጥያቄ: ብዙ ተማሪዎች አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ለምን ይመርጣሉ? መልስ: ይህም ከስሙ እንዲሁም ከትምህርት ጥራቱ ከዚያም አለፍ ሲል ደግሞ ከትምህርት በኃላ ስራ የማግኘት እድሉ ሰፊ በመሆኑ ይመረጣል። #11. ጥያቄ: ለUAT ፈተና እንዴት መዘጋጀት ይቻላል? ሞዴል ጥያቄዎችስ አሉ? መልስ: ለUAT ፈተና ከአሁኑ መዘጋጀት ይቻላል:: አዎ ሞዴል ፈተናዎችም አሉ:: እኛም በPRIVATE ቻናል 1000+ ጥያቄዎችን በማዘጋጀት ተማሪዎችን ማዘጋጀት ጀምረናል:: #12. ጥያቄ: UAT ፈተና የተኞችን የትምህርት አይነቶችን ያካትታል? መልስ: ፈተናው የእንግሊዝኛ እና ሕሳብ ትምህርቶችን ይይዛል:: #13. ጥያቄ: ፈተናው የሚሰጠው በምን አይነት መልኩ ነዉ? የትስ ይሰጣል? መልስ: ፈተናው የሚሰጠው በኮምፕዩተር ነዉ:: አምና የተሰጠው በተለያዩ የክልል ዩኒቨርሲቲዎችም ጭምር ተሰቷል:: ስለዚህ ሁሉም ተማሪ በአቅራቢያው ባለው ዩኒቨርሲቲ ቀርቦ ፈተናውን መውሰድ ይችላል::

  • 29 июн.760 просмотров2 реакций2 пересылок

    #ESSLCE የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ወደየተመደቡባቸው የመፈተኛ ማዕከላት መግባት ጀምረዋል። የ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና ከነገ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ በስድስት ዙሮች ይሰጣል። የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም በበይነ መረብ እና በወረቀት የሚሰጥ ሲሆን፤ ፈተናውን ለመውሰድ 563,501 ተፈታኞች መመዝገባቸው ይታወቃል።

  • 23 июл.760 просмотров2 реакций

    የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ ይጠናቀቃል። ፈተናው ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆያ ስሆን 6ኛው ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ዛሬ በጠዋት እና በከሰዓት ፈረቃ በኦንላይን በሚሰጡ የታሪክ እና የኢኮኖሚክስ ፈተናዎች የሚጠናቀቅ ይሆናል። የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን ለመውሰድ በድምሩ 563,501 ተፈታኞች መመዝገባቸው ይታወሳል።

  • 21 мая692 просмотров

    #remedial@A7tutorial1 #remedialstudent@A7tutorial1 #remedialmaterials@A7tutorial1

  • 5 июл.625 просмотров4 пересылок

    ➡️ 2018 CHEMISTRY ROUND 1 ESSLCE ONLINE EXAM #MODIFIED 📌 WITH ITS ANSWERS AND EXPLANATIONS #Share #Share JOIN US: @A7tutorial1

  • 5 авг.625 просмотров2 пересылок

    без подписи

  • 5 авг.623 просмотров2 пересылок

    без подписи