tgindex
አዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት

አዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት

Статистика
@AAAEKERAанглийский

This is offical account of Addis Ababa Abattoris Enterprise Website: www.aaae.gov.et Facebook: www.facebook.com/AAAEKERA Corporate -Email - info@aaae.gov.et

Последний пост
10 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
485
+2 за 4 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
381
24 постов
Вовлечённость
78,6%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 24
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
141
1/48двое суток
161
1/72трое суток
174

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ተቋማዊ ለዉጥን እንዴት እናመጣለን እንዲሁም የተቋምን ራዕይ እና ተልእኮን ማወቅ ለምን ይጠቅማል ብራንድን ማወቅና መቀየር ደንበኛን መሰረት ያደረገ ስትራቴጂ መንደፍንና የተለያዩ ተቋሙን እንደቢዝነስ ተቋም ሊያሳድግ በሚችሉ ሀሳቦች ላይ ሰፊ ማብራሪያና ስልጠና በኮሜርሻል ኖሚኒስ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ዋና ስራ አስፈጻሚ በሆኑት ኮማንደር ጥላሁን ጸጋዬ የተሰጠ ሲሆን በስልጠናዉም የተሳተፉ የድርጅቱ ሰራተኞችና የማኔጅመንት አባላት ከስልጠናዉ ሰፊ ግንዛቤ ይጨብጣሉ ተብሎ ይጠበቃል:: ፌስቡክ:-https://www.facebook.com/AAAEKERA ቲውተር፡-https://twitter.com/AAAEkera ቴሌግራም፡-https://t.me/AAAEKERA ነፃ ስልክ መስመር:-8868

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት አመራሮች በተገኙበት ለአዲስ አበባ ቄራዎች የጤና የእግር ኳስ ቡድን የስፖርት ትጥቅ ርክክብ ተከናወነ በርክክቡም ወቅት የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሙሉነህ ደሳለኝ እንደተናገሩት ይህ የጤና እግር ኳስ ቡድን የተቋሙን መልካም ገጽታ በማስተዋወቅ ረገድ ከፍ ያለ ሚና እንደሚኖረዉ በመግለጽ በሰራተኞች መካከልም የመተባበርና የአንድነት መንፈስ የመፍጠር አቅም አንደሚኖረዉ ገልጸዋል ፡፡ የእግር ኳስ ቡድኑ ሰብሳቢ አቶ ኤልያስ ሀይሉ በበኩላቸዉ ከአመራሩ የተደረገላቸዉን ድጋፍ አድንቀዉ የድርጅቱን ስም እንደመያዛቸዉ ለተቋሙ የመልካም ገጽታ ግንባታ የሚጠበቅባቸዉን አንደሚወጡ የተናገሩ ሲሆን በቀጣይም በሌሎች የስፖርት ዘርፎች ላይ በተመሳሳይ እንቅስቃሴ አንደሚያደርጉና ለዚህም የተቋሙ እና አመራሩ ብሎም የመላዉ ሰራተኛ ድጋፍ ቀጣይነት ባለዉ መልኩ እንዲደረግላቸዉ አሳስበዋል፡፡

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት አመራርና ሰራተኞች በተቋሙ እየተገነቡ ያሉ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ያሉበትን ደረጃ የመስክ ምልከታ ያከናወኑ ሲሆን ፕሮጀክቶቹ ሲጠናቀቁም ገጽታን ከመገንባት በዘለለ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን የሚመልሱ ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи