AAFDA
Статистика- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 8
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 537
- 1/48двое суток
- 615
- 1/72трое суток
- 663
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ሴቶች እና ህጻናትን ከጥቃት መከላከል የኤች አይ ቪ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገለጸ። 8/12/2018 ዓ..ም ባለስልጣኑ በሴቶችና ህጻናት ላይ ያለውን የኤች አይ ቪ/ኤድስ ተጋላጭነት እና ከስርዓተ-ጾታዊ ጥቃት ጋር ያለውን ትስስር በመረዳትና በመከላከል ረገድ የሰራተኞችን ግንዛቤና አቅም ለማጎልበት ስልጠና ሰቷል። ሴቶችና ህጻናትን ለኤች አይ ቪ/ኤድስ ተጋላጭ ሊያደርጉ የሚችሉ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ጾታዊ ሁኔታዎች እና የስርዓተ-ጾታዊ ጥቃት የሚያስከትላቸው የጤና እና ማህበራዊ ተጽእኖዎች እንዲሁም ተጋላጭነቱን በመከላከል ረገድ ቤተሰብ፣ ተቋምና ማህበረሰብ ሊወስዱ ስለሚገቡ ሀላፊነቶች ሰፊ የግንዛቤ ተሰቷል። የግንዛቤ ማስጨበጫዉ ባለስልጣኑ የሰራተኞችን የጤና ግንዛቤና ማህበራዊ ኃላፊነት ከማጎልበት ባለፈ፣ በሥራ ቦታ ሴቶችና ህጻናትን የሚመለከቱ የጤናና የጥቃት ጉዳዮችን በተገቢው መንገድ ለመረዳትና ለማገዝ የሚያስችል አቅም እንደሚያጎለብት ተመላክቷል። በተጨማሪም ጤናማ፣ አስተማማኝ፣ አካታችና ከጥቃት ነፃ የሥራ አካባቢን በመፍጠር የሰራተኞችን ደህንነትና ማረጋገጥና የተቋሙን የሥራ አፈጻጸም ለማሻሻል የሚያግዝ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን ባለስልጣኑ ሴቶችና ህጻናት ከጥቃት ለመከላከልና የኤች አይ ቪ ተጋላጭነትን በመቀነስ ረገድ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገልጻል።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በአቃቂ ቃሊቲ በ90 ቀናት የበጎ ፈቃድ መርሐ ግብር ከ1,000 በላይ አቅመ ደካሞች ነፃ የሕክምና አገልግሎት አገኙ። 29/11/2018 ዓ.ም በ2018 የክረምት ወራት በ90 ቀናት የበጎ ፈቃድ መርሐ ግብር በኢኮኖሚ አቅማቸው የተገደቡ የክፍለ ከተማው ነዋሪዎች ነፃ ምርመራና ሕክምና እንዲያገኙ ተደርጓል። በነጻ ህክምናው 13 የግል የጤና ተቋማት ጋር በመተባበር ከ1,000 በላይ አቅመ ደካማ የሆኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች ነፃ የጤና ምርመራና ሕክምና እንዲያገኙ ተደርጓል። በመርሐ ግብሩ የዓይን፣ የጥርስ፣ የውስጥ ደዌ እና የቆዳ ሕክምናን ጨምሮ የተለያዩ የጤና አገልግሎቶች በነፃ ተሰጥተዋል። ከዚህም በተጨማሪ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ከተሳታፊ የግል የጤና ተቋማት ጋር በመነጋገር 500 የሚሆኑ የማኅበረሰብ አባላት በቀጣይነት ሕክምናቸውን እንዲያገኙ ትስስር መፍጠሩ ታውቋል። የአቃቂ ቃሊቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ደምሴ ገብረወልድ በመርሐ ግብሩ ላይ ተገኝተው እንደገለጹት፣ የጤና አገልግሎት የኢኮኖሚ አቅም ሳይለያየው ለሁሉም ሊደርስ የሚገባ መሠረታዊ መብት በመሆኑ፣ አቅመ ደካማ ወገኖች በገንዘብ እጥረት ምክንያት ከሕክምና እንዳይርቁ ተቋማት የሚያደርጉት የበጎ ፈቃድ ተሳትፎ ከፍተኛ ፋይዳ እንዳለው ገልጸዋል። አቶ ደምሴ አክለውም፣ የግል የጤና ተቋማት የሙያ፣ የጊዜና የሀብት አቅማቸውን በማጋራት ለተቸገሩ ወገኖች እየሰጡ ያለው የነፃ ሕክምና የጤና ችግሮች ወደ ከፋ ደረጃ ከመድረሳቸው በፊት እንዲታወቁና እንዲታከሙ ከማስቻሉ በተጨማሪ፣ በኢኮኖሚ አቅም የተገደቡ ዜጎች በጤናቸው ላይ ተገቢውን ትኩረት እንዲያደርጉ ያግዛል ብለዋል። በመሆኑም የጤና ተቋማት ከሚሰጡት መደበኛ የሕክምና አገልግሎት ባሻገር፣ አቅመ ደካማ ወገኖችን በማገዝ የማኅበረሰቡን ጤና በማሻሻልና የጤና እኩልነትን በማረጋገጥ የሚኖራቸው ሚና የላቀ መሆኑ ተገልጿል።