አስኮ ሙሉ ወንጌል
Статистика" ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።" (ወደ ዕብራውያን 13:8) ASKO_FULL_GOSPEL_CHURCH
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 102
- 1/48двое суток
- 116
- 1/72трое суток
- 126
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
❤Give blood save life Sunday morning 💓Blood donor day 📍Asko full gospel church Holstic youth team Share l❤ve 👉ደም መለገስ እንዲችሉ ቁርስ ተመግበው ይምጡ። https://t.me/holisticteam
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
🗣 ማሳሰብያ ሰላም እንዴት አላችሁ ቅዱሳን ፤ ባጋጠሙን አንዳንድ ችግሮች ምክንያት በዚህ ሳምንት ታቅዶ የነበረው በወጣቶች የሚዘጋጀው ትምህርታዊ ኮንፈረንስ ወደ ሰኔ 29 መዘዋወሩን በአክብሮት ለመግለጽ እንወዳለን። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏
አስኮ ሙሉ ወንጌል pinned a video
ይህንን ፕሮጀክት በገንዘብ ለመደገፍ የሚከተሉትን የባንክ አካውንቶች ተጠቀሙ! ስለምታደርጉት ትብብር ሁሉ እግዚአብሔር ብድራታችሁን በ100 እጥፍ ይክፈል፡- #ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ 2600520028337 #ንግድ ባንክ 1000569541852 #አዋሽ 013520974183400
без подписи
без подписи
በኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን የአስኮ አጥቢያ ግንቦት 30 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 መስተዳድር ሥር በሚገኘው በራሷ ይዞታ ላይ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጠች። በዚህ የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ መርሃ ግብር ላይ የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ምክትል ፕሬዝዳንት ፓስተር ለወየሁ ስንሻው፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና በርካታ የምዕመናን ተሳትፈዋል። በዚህ መርሃ ግብር ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ምክትል ፕሬዝዳንት ፓስተር ለወየሁ ስንሻው፣ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን በአሁኑ ወቅት ዘርፈ ብዙ መንፈሳዊና ልማታዊ ስራዎችን እያከናወነች እንደምትገኝ ገልጸው፤ የአስኮ ሙሉ ወንጌል አጥቢያ በብዙ አቅጣጫዎች እያገለገለች፣ እያደገች ያለች ጠንካራ አጥቢያ መሆኗን በመናገር ጌታ ስላደረገላቸው ቸርነት በማመስገን ደስታቸውን ገልጸዋል። አያይዘውም በዚህ የማምለኪያ የሕንጻ ግንባታ ላይ ሁሉም ምዕመናን በነቂስ እንዲሳተፉ ጥሪ አቅርበዋል። የአጥቢያዋ የመሪዎች ጉባኤ ሰብሳቢ የሆኑት ወንድም አገኘው መርሻ ባደረጉት ንግግር፣ ቤተክርስቲያኗ ባለፉት 28 ዓመታት የጉዞ ታሪኳ ውስጥ 5 አጥቢያዎችን ያወጣች ቢሆንም እስካሁን ድረስ ምቹ የሆነ የራሷ የአምልኮ ስፍራ እንዳልነበራት ገልጸዋል። አሁን ላይ ግን ወደ ታች ቤዝመንቱ 3 የሆነ እና ከላይ ሁለት ፍሎር ያለው የማምለኪያ ህንጻ ለመገንባት ዝግጅት ላይ እንደምትገኝ ገለጸው ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚያወጣና ለቀጣዩ ትውልድ የሚሆን ዘመናዊ ህንጻ ለመገንባት የሚያስችል ምቹ ቦታ ሲሆን ሙሉ ይዞታው በ2 ሺህ ካሬ ሲያርፍ አዲስ የሚሰራው ህንጻ በ500 ካሬ የሚጠጋ መሆኑን በመግለጽ ግንባታው በ 2 ዓመት ውስጥ ለማጠናቀቅ መታቀዱን ይፋ አድርገዋል። በመጨረሻም በቤተ እምነቱ ም/ፕሬዝዳንት እና በቤተክርስቲያኗ መሪዎች አማካኝነት የመሰረተ ድንጋዩ በይፋ ተቀምጧል። የአስኮ ሙሉ ወንጌል አጥቢያ የህንፃ ግንባታ ስራ የቅስቀሳና የማነቃቃት ንዑስ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወንድም ያሬድ ገብረመድህን በዕለቱ በአምልኮ መርሃግብሩ ላይ ፈንድሬዚንግ ተደርጎ ከሁለት ሚልየን ብር በላይ መሰብሰብ መቻሉን ለዝግጅት ክፍላችን ገልጸዋል። የአስኮ ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ከ1000 ሺህ ምዕመናን በላይ ያላት እና የምስራችሁን የወንጌል ቃል የምታደርስ ፣አባላትን እውነተኛ የክርስቶስ ደቀመዝሙር የምታደርግ፣የልጆችን እና የታዳጊዎችን ሁለተናዊ አገልግሎት በመስጠት የምታገለግል እና ድሆችን በማሰብ ትኩረት አድርጋ እንደምትሰራ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ይህንን ፕሮጀክት በገንዘብ ለመደገፍ የሚከተሉትን የባንክ አካውንቶች ተጠቀሙ! ስለምታደርጉት ትብብር ሁሉ እግዚአብሔር ብድራታችሁን በ100 እጥፍ ይክፈል፡- #ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ 2600520028337 #ንግድ ባንክ 1000569541852 #አዋሽ 013520974183400 ዌብሳይት|ዩትዩብ|ፌስቡክ|ቴሌግራም|ኢንስታግራም|ሊንክድኢን|ትዊተር |ፓይንተረስት|ዋትስአፕ|ቲክቶክ
የአስኮ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን የ60 ሚሊዮን ብር ህንፃ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጠች፡፡ ይህንን ፕሮጀክት በገንዘብ ለመደገፍ የሚከተሉትን የባንክ አካውንቶች ተጠቀሙ! ስለምታደርጉት ትብብር ሁሉ እግዚአብሔር ብድራታችሁን በ100 እጥፍ ይክፈል፡- #ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ 2600520028337 #ንግድ ባንክ 1000569541852 #አዋሽ 013520974183400
አስኮ ሙሉ ወንጌል! እሁድ ማንም የማይቀርበት ቀጠሮ!
без подписи
https://www.youtube.com/channel/UCUpB8AW-4qmdFrj0XE-dySw #Subscribe #ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አሳፍ መዘምራን ህብረት
“ወደ ተራራው ውጡ፥ እንጨትንም አምጡ፥ ቤቱንም ሥሩ፤ እኔም በእርሱ ደስ ይለኛል፥ እኔም እመሰገናለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር” ሐጌ 1÷8 ይህንን ፕሮጀክት በገንዘብ ለመደገፍ የሚከተሉትን የባንክ አካውንቶች ተጠቀሙ! ስለምታደርጉት ትብብር ሁሉ እግዚአብሔር ብድራታችሁን በ100 እጥፍ ይክፈል፡- ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ 2600520028337 ንግድ ባንክ 1000569541852 አዋሽ 013520974183400