አዲስ ሪፖርተር - NEWS
описание
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው ! => በቻናሉ 📌 ፈጣን ፥ 📌 ትኩስ ፥ 📌 ወቅታዊ እና 📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል ! 🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል ! For promotion @Addisreporter_bot #ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Лучшие посты
за три месяцабез подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ሌብነት ክፉ ሥር ነው፣ እየሰረቁ ሀገር ማልማት አይቻልም ፤ ሌቦች ልነግራችሁ የምፈልገው ነገር ብር ታከማቻላችሁ እንጂ አትበሉትም - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Via FBC @Addis_Reporter @Addis_Reporter
ክልሉ ግድያውን አስተባብሏል‼️ ተመስገን ጌታቸው፣ ይታገሱ አሰግደው እና ግዛው ግርማዬ የተባሉ ሶስት ግልሰቦች ከተሳፈሩበት የሕዝብ ማጓጓዣ መኪና ላይ “ፋኖ ናችሁ” በሚል ውንጀላ ተገደው እንዲወርዱ ከተደረጉ በኋላ መገደላቸው ይታወሳል። ይህንን አስመልክቶ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ መግለጫ የሰጠ ሲሆን 'እርምጃ የተወሰደባቸው ግለሰቦች የጦር መሳሪያ በመታጠቅ በግድያ ላይ የተሰማሩ እና በመንግሥት ፀጥታ አካላት ላይ ጭምር ጉዳት ያደረሱ አካላት እንደነበሩ እና በትክክል የተረጋገጠባቸው ሽፍታዎች ናቸው ብለዋል። በመሆኑም በቅንጅት በተሰሩ ስራዎች የመንግስትን የሰላም አማራጮችን አንቀበልም ባሉ ሽፍታዎች ላይ እርምጃ ተወስዶባቸዋል ነው ያሉት። የሚዲያዎች ሀሰተኛ መረጃ በማስረጃ ያልተደገፈ እንዲሁም ክልሉን የማይመጥን እና የህዝቦችን የእርስበርስ አንድነትን የሚሸረሽር እንደሆነም ገልፀዋል። መንግስት የህዝብን ሰላምና ደህንነትን ለማረጋገጥ የሚወስደው እርምጃ ብሔር ተለይቶ የሚወሰድ እርምጃ ተብሎ በሀሰተኛ ሚዲያዎች የሚሰራጨው መረጃ ከእውነት የራቀ እንደሆነም ገልፀዋል። እነዚህ ሽፍታዎች የጦር መሳሪያ በመታጠቅ በግድያ ላይ የተሰማሩ እና በመንግሥት ፀጥታ አካላት ላይ ጭምር ጉዳት ያደረሱ አካላት እንደነበሩ እና በትክክል የተረጋገጠባቸው ሽፍታዎች ናቸው'ብለዋል። ግለሰቦቹ ወንጀል ሰርተው ቢያዙ እንኳን በአደባባይ ረሽኑ የሚል የህግ ማዕቀፍ አለ? የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ነው። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
без подписи
без подписи
በተወልደ ገብረማሪያም የሚመራው አየር መንገድ አብራሪዎች አስገዳጅ የአደንዛዥ ዕጽ ምርመራ ሊደረግላቸው ነው፡፡ በቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የሚተወልደ ገብረማሪያም መራው የሕንዱ ኤር ኢንዲያ አየር መንገድ፣ አብራሪዎቹ በሙሉ የተከለከሉ ዕጾች መውሰድ አለመውሰዳቸውን በአስቸኳይ እንዲመረመሩ አዘዘ። ይህ ውሳኔ የተላለፈው ባለፈው ሳምንት ከታይላንድ ፑኬት ወደ ዴልሂ ይበር የነበረ አውሮፕላን በድንገት ከፍታውን በመቀነሱ 17 ሰዎችን ለጉዳት የዳረገ አደጋን ተከትሎ ሲሆን፤ የዋናው አብራሪ የመጀመሪያ ደረጃ ምርመራ ማሪዋና መውሰዱን ማሳየቱ ተገልጿል። አየር መንገዱ ከፍተኛ የደኅንነት እና የሙያዊ ብቃት ደረጃዎችን ለመጠበቅ ሲል ከቁጥጥር መስፈርቶች በላይ የሚሄድ ይህን እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል። አደጋውን ያደረሱት ሁለቱም አብራሪዎች ከሥራ የታገዱ ሲሆን፣ የኤር ኢንዲያ ኤክስፕረስ አብራሪዎችን ጨምሮ በሕንድ የሥልጠና ማዕከላትና ቢሮዎች ውስጥ ጥብቅ የአደንዛዥ ዕጽ ምርመራዎች በስፋት እየተካሄዱ ይገኛሉ። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
በሱዳን ድንበር ከባድ ውጊያ‼️ በቅርቡ በሱዳን ጦር ቁጥጥር ስር የነበረችው ኩርሙክ በRSF(ፈጥኖ ደራሽ) እጅ ገባች። በሱዳን ጦር (SAF) እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ (RSF) መካከል ባለው ከባድ ውጊያ፣ ስትራቴጂካዊቷ የድንበር ከተማ ኩርሙክ በRSF እጅ ገብታለች። ዋና ዋና መረጃዎች፦ 👉 በውጊያው በርካታ የሕወሓት ታጣቂዎች መማረካቸው ተገልጿል። 👉 የሱዳን ጦር ከተማዋን የለቀቀው ከኢትዮጵያ በኩል በድሮን እና በከባድ መሳሪያ ለ3 ቀናት ድብደባ በመፈፀሙ ነው ብሏል (ሱዳን ትሪቡን)። 👉 ከኤድ ዳማዚን 136 ኪ.ሜ የምትርቀው ኩርሙክ፣ ቁልፍ የድንበር ማቋረጫና የወታደራዊ አቅርቦት መስመር ናት። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
የኤርትራ መድፎች ወደ ራያ‼️ መነሻቸውን ከኤርትራ አድርገው በአዲግራት በኩል 7 ታንኮች፣5 ZU-23 እና መድፎችን ጨምሮ ትናንት በማይሜክደን እና በመቀሌ በኩል ወደ ራያ መጓዛቸውን የአካባቢው ምንጮች ገልጸዋል። ይህ የከባድ መሳሪያ እንቅስቃሴ ኤርትራ የጦርነት ሜዳውን ከራሷ ግዛት በማስወጣት ራያን እና ትግራይን አዲስ የጦር ሜዳ ለማድረግ የገነባችው ስትራቴጂ መሆኑን ተንታኞች እየገለፁ ይገኛሉ። ምስል:- ከፋይል @Addis_Reporter @Addis_Reporter
без подписи