"SIMBOO" Afaan Oromo Diraamaa Ittiin Buhaaraa
СтатистикаMeboni Films Tokko Taanee Artii Afaan Oromoo Haaguddiisnu
- Последний пост
- 29 мар. 2025 г.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- om
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
t.me/empirebot/game?startapp=hero742292645 🔥Play with me, grow your startup. 💸 +5k coins as your first gift 💵 +25k coins if you have Telegram Premium
t.me/empirebot/game?startapp=hero742292645 0
https://t.me/major/start?startapp=742292645 👑 Join me in @Major game and earn $MAJOR token soon! ⭐️ 750 rating bonus for you. ⭐️ 1000 rating bonus if you are Premium.
https://youtu.be/PaqcoPGWDw4?si=GteKMtOn5Cl3uYQW
https://youtu.be/MQHymNt3Bhk?si=v1RBo0eH4gH7stPQ
https://youtu.be/20pFZVbLL0k?si=PC95cTvmMhxnSm3c
https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId742292645 ነው
https://youtu.be/2mk-qUGqZm8?si=Zo0M6XCIOakLJnd0
https://youtu.be/PaqcoPGWDw4?si=EcvNfYo73vt0aq22
https://youtu.be/et5v7YD-JH8?si=RgDIVdWKZCSTQVBb
Channel name was changed to «"SIMBOO" Afaan Oromo Diraamaa Ittiin Buhaaraa»
Channel photo updated
https://www.tiktok.com/@simboodramaonetv/video/7385907123516968197?_r=1&u_code=djh49f2fea026a&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=e2g379j85ji2i4&share_item_id=7385907123516968197&source=h5_m×tamp=1719669890&user_id=6985231435473683462&sec_user_id=MS4wLjABAAAA_yQTvmjFATIoI0fjMywaiYZDuvuHk0GDOTBe2qvOf6Mp8hlGiZSIgrYnNE-y27V6&social_share_type=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7385598521430705925&share_link_id=add9b55d-0cd7-40a5-b979-c0c658b6d3da&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b8727%2Cb2878&enable_checksum=1
https://youtu.be/x3bUyjFNcbM
#ኢሬቻ • ምስጋና (በረከት) ማለት ነው። ይህም ፈጣሪ አምላክን ለማመስገን ለምለም ሳርና ቄጤማ እንዲሁም አበባ ይዞ የምስጋና ጸሎት ማድረግ ነው፤ እርቀ ሠላም መጠየቅ ነው። ስለዚህ ኢሬቻ ማለት በኦሮሞ ሕዝብና በጥንታዊ የአባይ ሸለቆ ሕዝቦች ዘንድ ፈጣሪ አምላክ (ዋቃን) ለማመስገን ምልጃ የሚከናወን ባህላዊ ሥርዓት ነው። (ዓለማየሁ ኃይሌ፤ 2007 ዓ/ም ዝክረ-በዓላት፤ ገጽ 71) በኅብረት የሚከበረው የኢሬቻ ሥርዓት የሚከናወነው በዓመት ሁሌቴ ሲሆን፤ ክረምት ሲወጣ በወርኃ መስከረም በመልካ (ወንዝ ወይም ሐይቅ) ዳርና በፀደይ ወራት በተራራ ላይ ይከበራል። በመስከረም ወር የኢሬቻ ሥርዓት ሲከበር ኦሮሞዎች በመልካ ዳር ተሰብስበው በክረምት ወራት ዝናብ ለሰጣቸውና በወንዝ ሙላት ምክንያት ተለያይተው የነበሩትን በሠላም ላገናኛቸው ፈጣሪ (ዋቃ) ምስጋና ያቀርባሉ፤ ቀጣዩም ጊዜ የሠላምና የብልፅግና እንዲያደርግላቸው ይለምኑታል። (መርጋ አንጋሱ፤ ጥቅምት 2010 ዓ/ም፤ ታዛ መጽሔት፣ ቅጽ 1፣ ቁጥር 2፣ ገጽ 16) ለወደፊቱም ቡቃያው ተገቢውን ፀሐይ አግኝቶ፣ አብቦ፣ አሽቶ ፍሬ እንዲይዝለት እንዲሁም የተመጣጠነ የአየር ንብረት እና ከተለያዩ ፀረ-ሰብል ተባዮችና ተምች…ወዘተ ፈጣሪው እንዲጠብቅለት ልመናውን ያቀርባል። እሬቻ የኦሮሞ ሕዝብ በሬ በማረድ ከአምላካቸው ጋር በምስጋና የሚገናኙበት ዕለት ሲሆን፤ የጸሎት ማቅረቢያውም ቦታ በሐይቅ ወይም በወንዝ ዳር ምች የሆነ ስፍራ ይሆናል። ግን ባሩ ነጭ የሆነ በሬ ክረምት የመውጣት ተምሳሌት ነው። በቱለማ ኦሮሞዎች ስድስቱ የዋቃ ሐይቆች ተብለው የሚታወቁና መሥዋዕት ማቅረቢያ ቦታዎች ናቸው። እነሱም ሆራ አርሰዲ፣ ሆራ ኪሎሌ፣ ሆራ ፊንፊኔ፣ ሆራ ኤሬር፣ ሆራ ሃዶ፣ እና ሆራ መርጦ ናቸው። (ታቦር ዋሚ፤ 2006 ዓ/ም፤ የውገና ድርሰቶችና የታሪክ እውነቶች፣ ገጽ 215) በፀደይ ወራት የእሬቻ ሥርዓት ደግሞ በተራራ ላይ ወጥተው ዋቃ (ፈጣሪ) የተመጠነ ዝናብ እንዲሰጣቸው ይለምኑታል። የኢሬቻ ሥርዓት በመልካ ዳርና በተራራ ላይ እንዲሆን የተመረጠበት ምክንያት ዋቃ (ፈጣሪ) ሰውን የፈጠረው በተራራ ላይ ሲሆን፣ የሰው ልጅ ብዙ ተባዙ እንደተባለው የተራባውም ደግሞ በወንዝ ዳር ነው ብለው ያምናሉ። (መርጋ አንጋሱ፤ ገጽ 16) የበጋው ወራት ማብቂያና የበልግ (አርፋሳ) መግቢያ ላይ ጎተራ ከገባው የእህል አይነት ሁሉ በአንድነት የተዘጋጀ ምግብና በሬ ተይዞ፣ በቅርቡ ባለው ተራራ ላይ በመውጣትና በሬውን በማረድ ለፈጣሪ ዋቃ ምስጋናና ስጦታ የሚቀርብበት፣ ለመጪው ክረምት ዝናብ ስጠን፣ ወራቱን የአዝመራ ጊዜ አድርግልን፣ በማለት የእርድ መሥዋዕት የሚያቀርብበት ዕለት ነው። የቱለማ ኦሮሞዎች የእግዚአብሐር ተራሮች በመባል ከኦዳ ነቤ ታሪክ ጋር የሚጠቅሱትና ለዋቃ ቶክቻ የምስጋና ሥነ ሥርዓት የሚፈጸምባቸው ማዕከላት ስምንት ተራሮች አሉዋቸው። እነሱም ቱሉ ጩቃላ፣ ቱሉ ኤረር፣ ቱሉ ቦሰት፣ ቱሉ ፉሪ፣ ቱሉ ኤግዱ፣ ቱሉ ፎየታ፣ ቱሉገላን፣ ቱሉ ዋቆ ዳለቻ ይሰኛሉ። (ታቦር ዋሚ፤ ገጽ 216) ወደ መልካ (እሬቻ ቦታ) ሲኬድ የአካሄድ ቅደም ተከተልን በመጠበቅ የተለመደ ሲሆን፣ ልጃገረዶች ባህላዊ ልብስ ለብሰው እርጥብ ሳር ወይም አደይ አበባ በእጃቸው ይዘው ከሁሉ ቀድመው ይጓዛሉ። ልጃገረዶች የሚቀድሙበት ምክንያት ድንግልና ያላቸው፤ ተንኮል የማያውቁ፤ የሰው ነፍስ የማያጠፉ፣ በአጠቃላይ ለኃጢያት ያልተጋለጡ ተብሎ ስለሚታመን ነው። በሁለተኛ ረድፍ እናቶች ይከተላሉ። ከእናቶች ቀጥሎ አባ ገዳዎች፣ ከአባ ገዳዎች ቀጥሎ ፈረሰኞች ይከተላሉ። ፈፈሰኞች የሚከተሉበት ምክንያት ድንገት በሆነ ምክንያት መሄድ ያቃተው ሰው ከተገኘ ለመርዳት ነው። ፎሌዎች (ወጣቶች) ደግሞ ከግራና ቀኝ ሁነው ሥርዓትን ያስከብራሉ። የየቡድን አባላት የሚለብሱትና የሚይዙትም እንደ ቡድን አባላት ይለያያል። የተቀሩት የጀማው አባላት ወንዱም ሆነ ሴቱ በልዩ ልዩ ባህላዊ አለባበስ ተውበው እየጨፈሩ በዓሉ ወደ ሚከበርበት ሥፍራ ይሄዱና ሥርዓቱን ይፈፅማሉ። ሃይማኖቱን የሚመሩት "ምሴንሰ" ይባላሉ። በገልማ (ቤተ-አምልኮ) ውስጥ የዝማሬ አገልግሎት የሚሰጡት ደግሞ "ወዩ" ይባላሉ። አባ ቦኩ ደግሞ ጸሎት አድራሾች ናቸው። "ጉላ" የሚባለው አካል ደግሞ በማዕከላዊ ደረጃ የሃይማኖቱን ሥርዓት ይመራል። ይህ ግለሰብ በሃይማኖቱ ከ 13 ዓመት በላይ ያገለገለ መሆን ይኖርበታል። በገዳ አስተዳደራዊ ሥርዓት በኩልም የጎላ ድርሻ አለው። የመጨረሻው ደረጃ "አባ-ኬና" ይባላል። አባ ኬና የገዳ ሥርዓቱንም ሆነ ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ልቅም አድርጎ የሚያውቅ ሊቅ ነው። የእሬቻ እድምተኞች "መሬሆ…መሬሆ" የሚለውን የምስጋና መዝሙር በአንድነት እያሰሙ ለአምላካቸው ምስጋና ያቀርቡለታል። እሬቻ የኦሮ ባህልን አጉልቶ የሚያሣይ ሥርዓት በመሆኑ ሁሉንም የሃይማኖት ተከታዮችን በአንድ ላይ ያሳትፋል። (መርጋ አንገሱ፤ ገጽ 16) • "ኢትዮጵያ ታሪክ ወይስ ተረት" የትርጉም ስራና የምርምር ማስታዎሻዎች በሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድኅን፤ አሰናኝ ኤርምያስ ሁሴን፣ 2012 ዓ/ም፤ ገጽ 116-118 Baga Jala bulti kabaja Ayyaanna Irreechaaf Nagaan Geessan! እንኳን ለኢሬቻ ክብረ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!
без подписи
በህይወቴ ሁለት ዘመናትን አምርሬ እጠላለው:: አንዱ 2012 ነው:: ሁለተኛው የኔ የብቻዬ ነው አልነግራችሁም:: አሁን ይሄ ክፋ አመት ያለ ርህራሄ የማይድን የልብ ህመም አስታቅፎን ጥሎን እብስ ሊል ጓዙን ጠቅልሏል:: አይመልስህ በሉት:: የመኪና እራት ያድርግህ እንደወጣህ ያስቀርህ በሉት:: እንደ ጥንቱ የእናቶቻችን የውሸት እርግማን ሳይሆን በሀዘን እንደተሰበረች በእንባ እንደታጠበች መካን እናት አምርረን እንርገመው:: አዲሱን አመት ግን እንቱፍ እንቱፍ ብለን ጉንጩን ስመን መርቀን እንቀበለው:: አዲሱ አመት በደስታ የምንቀልጥበት በሀሴት የምንሰክርበት ህልማችን የሚሞላበት ብሩክ ዘመን ይሁን::
Jirreenyaa Shifaraaw waliisaa Muziiqaadhaaf umamee fi dandeettii adda ta'e qabuu sagalee ajaa'ibsiisaa Abbaa yadalloo fi Walaloo midhagaa Damma daamuu dandeetii kee dhandhamuuf bara meeqa nuut fudhataa laataa?