tgindex
Arganon type• *¨*••*¨*•.🖌

Arganon type• *¨*••*¨*•.🖌

Статистика

መልካም ሀሳብ የሚሰጧቹህን ቁምነገር ያላቸውን ሀሳቦች ወደናንተ እናደርሳለን !! 👉👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉Contact... @Arganon12 👈 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

Последний пост
24 нояб. 2024 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 585
−4 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
821
19 постов
Вовлечённость
51,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • መጥቀሙን ባላውቅም የተናገርኩት ቃል ክፋት ግን የለውም ማለቴ ቀን ያውቃል ተስፋ ያዙ ማለት በከንቱ አትድከሙ ነገ ቀናቹህ ነው ባይሆንም ትርጉሙ ነገ ይሻል እንደው ምን አልባት ከዛሬ ስተት ግን የለውም ከዚህ ንግግሬ ። ቀን ያውቃል ለራሱ ነገም ነገን ያውቃል ፈጥሬ አላልኩትም እንዲህ አይነቱን ቃል ። ስለነገ አትጨነቁ ለነገ ክፋቱ ይበቃዋል ። ነገ ለራሱ ይጨነቃል

  • ቢመሽም ቀኑ ቢጨልም ለብርሃን እጅ አልሰጥ ቢልም ጊዜ ቡዙ ያረጋል ቻል አርገው ይነጋል . . . ቻል ሆድህን አስፋ ተው አትቁረጥ ተስፋ !! @Arganon_type @Arganon_type

  • እያሰብኩኝ እንደማውቅሽ ስትናፍቂኝ ቀን ሲያርቅሽ ለመጠበቅ ቁሜ ሳልቀር አለሁ በይኝ ይዘሽ ፍቅር ። @Arganon_type @Arganon_type

  • አንዳንዴ በህይወት መመረጥ እንጂ ጥረት ዋጋ ላይኖረው ይችላል ። " ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም " ይሉት የሀገራችን ቢህል ለዚህ ትልቅ ምሳሌ ነው ። ዛሬ የለኝም ነገንስ ምን እሆናለው በማለት አትጨነቁ ። ለህይወት ተመራጮች ልትሆኑ ትችላላቹ @Arganon_type @Arganon_type

  • ማሰብ በራሱ ሊሰለች ሊያደክም ይችላል የተግባር ሰው መሆን ደግሞ በጣም ፡ ህይወት በጥረቱ መለወጥ ለሚፈልግ ከምተሰጠው በጎ ነገር ይልቅ ፈተናዋና መከራዋ ይበልጣል ። ዛሬም በልባችን ተስፋ እንዲኖር ..ነገን መለወጥ ስለመቻላችን እናስብ !! ሁሉም  ለበጎ  ነው...! @Arganon_type @Arganon_type

  • ሰው ማሰቡን ሲያጣ ተግባሩ የስሜት የት እደርሳለው አይል መሔድ እንደላኩት ደመ ነፍስ አለቃው ደም ፍላት ወዳጁ በቁጣ ይሞላል ፍቅር የለም ደጁ ያይኑን ጣላት ላጥፉ የቃል ስተት ልግደል አመል እንኳን ያጣል ሰውን የሚያስመስል መኖር ኗሪን መቅበር መሞት ይዞ መሔድ ሰው መሽት አይሸትም ሰውነትን መውደድ @Arganon_type @Arganon_type

  • ዛሬን ከትላንት የተሻለ ለማድረግ እቅዳቹህን እና ተስፋቹህን ጠብቃቹ ላደራቹህ ንቁ የማለዳ ሰዎች.. ቀናቹ በመልካም አጋጣሚዎች የተሞላ እንዲሆን ተመኘንላቹህ ። @Arganon_type @Arganon_type

  • ቀን አድባሩን ሌት ሲቀማው ከእንቅልፌ ጋር መች ተስማማው አያሰብኩሽ እየነጋ እንቅል ይሉት ባይኔ ሳይዞር ቅዠት እንኳ ይናፍቃል አንቺን ማምጣት ህልም ሲያስቀር በቀንማ አትመጪም ሀሳብ እንጂ ቅርብ ያረገሽ ብሎሽ እንጂ ለሞኝ ልብ ልብልጡማ የሩቅ ሰው ነሽ ተፈቃሪን  በመለመን ልብ አይገኝ በተማፅኖት ቀን ሲከዳ ሌት አያውቅም የት እንዳለሽ በህልም ቤት ። @Arganon_type @Arganon_type

  • ፍቅር ምስሎ ላታለለኝ ለኮልታፋው ለዛ ቃልሽ ተሰብሬ ስለቀረው ከሀዘኔ ምን አገኘሽ ንፁህ ልብ እንዳደለው አስመስሎ በቃል መጽደቅ ልምድሽ ነበር እኔን መጣል በውበትሽ መመጻደቅ ብትዋቢ ከሰው በላይ አማርሽና ለመፈቀር አለም ከንቱ...ቆንጆ ገላም ሲሞት ያፈር ... የወደዱት ነፍስ አልሰጠ ከሱ ቆርጦ እድሜ አይቀጥል የተረፈኝ ስሜን ማጣት ላጠራሩ ያንቺ መባል የኔ መሆን ፈራ ተባ ግማሽ እውነት ግማሽ ክደት ያሳሳሻል ከንቱ መልክሽ ቆንጆ ሲሉሽ በዋልሽበት አመል ጎድሎት ለስያሜ ስምሽ ጠፍቶ ከደግነት ውብ ገላሽን የተመኘ ሰው ሲጠራሽ የኔ እመቤት መጥፎን መርጦ በጎን ጥሎ ድንቄም መኖር ባንቺ ልኬት ሲሸበሸብ ፊትሽ መልኩ አለኝ ያልሽው ወዳጅ መሳይ ሲያልፍ አታይም ባለፍሽበት ቀኑ ሲደርስ ለመካካድ ከውበት ጋር ውል ከመያዝ ስም ነበረው የሚወደድ ደግነት ይዞ መጓዝ !! @Arganon_type @Arganon_type

  • https://t.me/Arganon_type

  • ተዋደን🫶 ነበርኮ ግን #ቺፕስ🍟 እየበላን በአንዴ 5ቱን ስታነሳ አልቻልኩም ተለያየን😑🤨😂😂

  • 30 окт. 2024 г.597из Tama_fact

    ዮቱብና ቲክቶክ  ትሰራላቹ ግን ድምፃቹን ስትቀዱ በስልካቹ ከጎናቹ ያለ ጫጫታ በቅጂ ውስጥ እየገባ ቮይሱን አበላሽቶባቹሀል ለሱ አሪፍ መላ አለን #K_9_ዋይርለስ_ማይክ አቅርበናል 20 ሜትር_ርቀት_ድረስ_ሚሰራ ቮይስ ስቀዱ የናንተን ድምፅ ብቻ መርጦ ሚወስድ ገመድ አልባ ማይክ 👇#in-box                  @Laday_33 ለተጨማሪ መረጃና ለማዘዝ 🤳ይደውሉልን ☎️  0941546755  0777403952

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • Arganon type• *¨*••*¨*•.🖌 pinned Deleted message

  • 🔆🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🔆              አዲስዓመት      መልካም አአዲስ ዓመት   መልካም           አዲስዓመት መልካም               አዲስዓመት መልካም                አዲስዓመት መልካም                አዲስዓመት                             አዲስዓመት                          አዲስዓመት                       አዲስዓመት                   አዲስዓመት                አዲስዓመት            አዲስዓመት        አዲስዓመት     አዲስዓመት   አዲስዓመት አዲስዓመት                አዲስዓመት አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት              አዲስዓመት         መልካምአዲስዓመት መልካምአዲስዓመትአዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት     መልካምአዲስዓመትስዓመት           መልካምአዲስዓመት                  አዲስዓመት                   ዓመት             አዲስዓመት መልካምአዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት አዲስዓመትመልካምአዲስዓመት አዲስዓመትመልካምአዲስዓመት አዲስዓመትመልካምአዲስዓመት መልካምአዲስዓመትአዲስዓመት መልካምአዲስዓመ አዲስዓመት አዲስዓመት         አዲስዓመት አዲስዓመት        አዲስዓመት                       አዲስዓመት                     አዲስዓመት                    አዲስዓመት                  አዲስዓመት                አዲስዓመት              አዲስዓመት            አዲስዓመት          አዲስዓመት        አዲስዓመት 🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆 🔆🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🔆 🔆🌼🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🌻🌻  መልካም  🌻🌻️🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🌻🌻   አዲስ     🌻🌻🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🌻🌻   ዓመት    🌻🌻️🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌹🌻🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🌼🔆 🔆🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🔆

  • @Saqnakumneger @Saqnakumneger

  • @Saqnakumneger @Saqnakumneger

  • Love In A Digital Age ጎግዬ አስጎግዬ ያን ሰሞን ያጣኋት አወይ አጋጣሚ CHAT ላይ አገኘኋት ADD ያረኳትን ልጅ አምናና ካቻምና አየኋት FACEBOOK ላይ ያቻትና ያቻትና ONLINE አየናት ሲሉኝ ትላንትና FACEBOOK LOGIN ብዬ አጣኋት ሄድኩና አገኛት እንደሆን TWITTER ላይ ሄድኩኝ አይኔ እንደናፈቃት ሳላያት አደርኩኝ YOUTUBE ገብቼ SEARCH አድርጌ አጣኋት TODAY እንደ ድንገት FACEBOOK ላይ አየኋት ጎግዬ አስጎግዬ ዛሬ አጊንቻታለሁ CHAT አድርጊው በሏት እኔ እሻላታለሁ @Saqnakumneger @Saqnakumneger

  • @Saqnakumneger @Saqnakumneger

Arganon type• *¨*••*¨*•.🖌 — tgindex