tgindex
Picok_ቀልድ እና ቀልድ ብቻ😂

Picok_ቀልድ እና ቀልድ ብቻ😂

Статистика

እዚ ቻናል ለይ መሳቅ 😂 ብቻ እና ለመሳቅ ብቻ 😂 በተጨማራ ለመሳቅ ብቻ 😂

Последний пост
27 янв. 2025 г.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
786
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 732
20 постов
Вовлечённость
220,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የአማርኛ ፊልም መቼ እንደዘጋኝ ታዉቃለህ ሰዉየዉ በጩቤ ተወግቶ🔪 ሀኪም ቤት ሄዶ ጥይት የወጣለት ጊዜ😳 ዘጋኝ ዘጋኝ😂

  • Her : ውዴ ለምንድን ነው አኔ ስዘፍን ውጭ ወተህ የምትቀመጠው Him  :ጎረቤቶቼ አየደበደብኩሽ  መስሏቸው police እነዳይጠሩ 🫣 እረ Like 😂😂

  • አሞኛል ብዬ ለመፃፍ በስተት አምሮኛል የሚል Message ልኬላት "እኔም አምሮኛል " የሚል መልስ ደርሶኝ ጨንቆኛል🤔😂 ቤተሰብ ምን ልበል ላት ❓😢😂😁

  • በዚህ ኑሮ ውድነት ዘመድ ቤት ሄደህ ምግብ ይምጣልህ ብለውህ እሺ ስትል                   #Prank_ተደርገሀል 😁

  • ዘንድሮ የተወለዱ ልጆች ስማቸው ማን ሊባል ይችላል? ጀለስ belike👇👇 ኑሮ ውድ ነህ ብርቅሁን ስጋየ ኮንደሚኒየም ለማ ቻይና ፍቅሩ ሩሲያ ተወዳጅ ደሞዝ ቀለለ ሊጡን በባልዲ ቦንድነህ አባይ ልማቱ ፈጠነ 😂😂😂😂

  • ጥምቀት ልታከብር ወተህ አባትህ ሎሚ 🍋 ይዞ ስታገኘው 😳

  • ከ ሻወር ቡሀላ ፈረንጆች :- wow አምሮብሀል🧑‍🦱 አረቦች:- ጠረንክ ደስ ይላል☺️ ሀበሾች :- ምነው ቆላክ🤧 የት ልትሄድ ነው😄 🙄

  • #ሚስቱ "ልብሶቼን እንዳለ ለተራቡ ሰዋች መስጠት እፈልጋለሁ" ስትለው . #ባል ያንቺ ልብስ የሚበቃው ካለማ በርግጠኝነት አልተራበም"😂

  • Telegram ላይ በጣም የምታወራኝ ልጅ በአካል ዝምተኛ ስቶንብኝ . . እናትዬ Data አልቆብሽ ነው እንዴ🧐

  • እሷ ቆንጆ ብቻ አይደለችም.....!! . 'ውብ'የሚለው ቃል ለመልክ ብቻ እንዳልሆነ  ማሳያ ናት..!!😇 ግን ማናት ?❤️

  • 😢😢😢😢😂😂😂

  • 😂😂😂

  • ማታ ስክር ብሎ ሚስቱ ላይ ሠራተኛዋን ለምን  አባረርሻት ብሎ ሲጮህ ስራ አትችልማ ትለዋለች...          •• ስራዋን የማቀው እኔ ነኝ አንቺ ••

  • Teacher Vs student መምህር - ለሰው ልጅ በጣም የሚያስፈልገው ነገር ግን ሊያየውና ሊነካው የማይችለው ነገር ምንድን ነው ? የዘጠናዎቹ ተማሪ፡ አየር😊 የአሁኖቹ ተማሪ ፡ wi-fi😊😁❤️

  • 😁😁😁😁😁

  • ብዙ ግዜ ከስራ ቀርቶ አለቃዉ መሮት ለምንድነው ስራቦታ የማላይህ ሲለው .     #ብዙ እዩኝ እዩኝ አልወድም😊😊

  • መርጌታ ቀልድ ጀምሯል😂😂😂

  • видео или голосовое, без подписи

  • አንዱ የቻይና ሪስቶራንት ውስጥ ገብቶ ሊሳደብ ውሻ ሲል...        #በዳቦ_ይሁን_በእንጀራ😂😂

  • ለምንድነው ግን ምግብ ቤት ገብተን ዋጋ ተከራክረን ቀንስ አያዋጣም ብለን አስቀንሰን መብላት የማንችለው 🤔😁😁

Picok_ቀልድ እና ቀልድ ብቻ😂 — tgindex