tgindex
Apex Sexual Health Clinic 🇪🇹

Apex Sexual Health Clinic 🇪🇹

Статистика

Apex Sexual Health Clinic ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጠዋቱ 4-8:30

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
13 825
−5 за 1 дн.
Сутки
−1
−0,01%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
5 126
21 постов
Вовлечённость
37,1%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 21
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 868
1/48двое суток
2 140
1/72трое суток
2 308

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 авг.779125из DrSofonias

    ጫት መቃም ብዙ አይነት ችግር ያመጣል አዲሱን የ Youtube ቻናል subscribers ያድርጉ https://youtu.be/WdWheobQfmM?si=j9h4pfWVcDAO5c41

  • 11 авг.3 4591215

    ፀጉራቹ እየረገፈ ለተቸገራቹ ቀላል መፍትሄ አዲሱን የ Youtube ቻናል subscribers ያድርጉ https://youtu.be/WdWheobQfmM?si=j9h4pfWVcDAO5c41

  • 9 авг.2 10654из DrSofonias

    ለኩላሊት ህመም የሚጋልጡ ምግቦች አዲሱን የ Youtube ቻናል subscribers ያድርጉ https://youtu.be/WdWheobQfmM?si=j9h4pfWVcDAO5c41

  • 7 авг.1 0481из Drshemse

    https://youtu.be/WdWheobQfmM?si=j9h4pfWVcDAO5c41 ለስንፈተ ወሲብ መንስኤ የሆኑ ድብቅ የጤና ችግሮች

  • 7 авг.5 37426

    https://youtu.be/WdWheobQfmM?si=j9h4pfWVcDAO5c41 ለስንፈተ ወሲብ መንስኤ የሆኑ ድብቅ የጤና ችግሮች

  • 2 авг.3 14322

    https://youtu.be/SCcLTMIJIs0?si=JM2bupBDs5Csdp9C

  • 30 июл.5 9519

    https://youtu.be/JDX_6xdhLps?si=u6t6ctCzIR_UyCxN

  • 29 июл.7 667614

    የሴቶች የወሲብ ፍላጎት መቀነስ እንደ ሆርሞን ለውጥ (ማረጥ፣ እርግዝና)፣ የጤና ችግሮች (ስኳር፣ የልብ ህመም)፣ የመድሃኒት ውጤቶች፣ ድካም እና ህመም ያሉ አካላዊ ምክንያቶች ሊኖሩት ይችላል። በተጨማሪም፣ እንደ ጭንቀት፣ ድብርት፣ የሰውነት ምስል ጉዳዮች፣ የቀድሞ ወሲባዊ ጉዳቶች እና ዝቅተኛ በራስ መተማመን ያሉ የስነ ልቦናዊ ምክንያቶችም ተፅዕኖ ያሳድራሉ። ከባልደረባ ጋር አለመግባባት፣ የመግባባት ችግሮች፣ የፍቅር እጦት እና የባልደረባ ወሲባዊ ችግሮች በግንኙነት ነክ ምክንያቶች ውስጥ ይካተታሉ። የአኗኗር ዘይቤ (እንቅልፍ ማጣት፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማነስ)፣ እንዲሁም ማህበራዊ እና ባህላዊ ምክንያቶችም ሚና ሊጫወቱ ይችላሉ። እነዚህ ምክንያቶች ውስብስብ ስለሆኑ እና ከአንድ በላይ መንስኤዎች በአንድ ጊዜ ሊከሰቱ ስለሚችሉ ከባልደራባ ጋር በደንብ መወያየት እና የጤና ባለሙያ ማማከር አስፈላጊ ነው። አዲሱን የ Youtube ቻናል subscribers ያድርጉ https://youtu.be/JDX_6xdhLps?si=u6t6ctCzIR_UyCxN

  • 27 июл.7 38954

    በወንድ አካል ላይ ያለው የፕሮስቴት እብጠት (BPH) በወሲብ ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ   የፕሮስቴት ሕክምናዎች የወንድ ብልት አለመቆም ችግርን (Erectile Dysfunction) ሊያስከትሉ ይችላሉ? የፕሮስቴት እብጠት (Benign Prostatic Hyperplasia - BPH) ካንሰር ያልሆነ የፕሮስቴት እብጠት ሲሆን ከ50% በላይ በሚሆኑ እድሜያቸው ከ50 በላይ በሆኑ ወንዶች ላይ የሚከሰት ነው። የፕሮስቴት እብጠት ብቻውን አስጊ ባይሆንም ህክምናዎቹ በወሲብ ጤና ላይ ግን ተጽዕኖ ሊያሳድሩ ይችላሉ። አንዳንድ መድሃኒቶች፣ በተለይ 5-አልፋ ሪዳክታዝ እንደፊናስቴሪድ (Finasteride) ያሉ ምርቶች የወሲብ ፍላጎትን መቀነስ እና በግብረ ስጋ ግንኙነት ወቅት የወንድ ብልት አለመቆም ችግርን ሊያመጡ  ይችላሉ። እንዲሁም አንዳንድ ቀዶ ህክምናዎች፣ ለምሳሌ የሚታወቀው Transurethral Resection of the Prostate (TURP) በወንድ ዘር መርጨት ሥርዓት ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል። ይህም የወንድ ዘር ወደ ብልት ከመሄድ ይልቅ ወደ ሽንት ማጠራቀሚያ እንዲሄድ ያደርገዋል(Retrograde Ejaculation)። አዳዲስ መመሪያዎች እነዚህን የጐንዮሽ ጉዳቶች ከሕክምናው በፊት ከታካሚው ጋር መወያየት እና የተሟላ ውሳኔ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን ያስረዳሉ። **** በ ዶ/ር እሌኒ ሞላ መረጃ ምንጭ፣ European Association of Urology (EAU). አዲሱን የ Youtube ቻናል subscribers ያድርጉ https://youtu.be/JDX_6xdhLps?si=u6t6ctCzIR_UyCxN

  • 24 июл.3 6825

    https://youtu.be/JDX_6xdhLps?si=u6t6ctCzIR_UyCxN

  • 24 июл.3 1623из DrSofonias

    ጠቃሚ መረጃ አዲሱን የ Youtube ቻናል subscribers ያድርጉ https://linktw.in/tiRGPP

  • 23 июл.7 6501815

    ለስፐርም ጥራት ማሽቆልቆል ምክንያት የሆኑ 9 ዋና ዋና ነገሮች! የአንድ ወንድ የመውለድ ብቃት በቀጥታ ከሚያደርጋቸው የዕለት ተዕለት ልምዶች እና ለአንዳንድ ነገሮች ከሚጋለጥባቸው ሁኔታዎች ጋር የተያያዘ ነው። 1. በወንድ የዘር ፍሬ ላይ የሚደርስ ከፍተኛ አደጋ ወይም ጉዳት የሰውነታችንን የበሽታ መከላከያ ሥርዓት በማነቃቃt ለወንዶች መካንነት ምክንያት ሊሆን ይችላል። በአንፃሩ፣ ቀለል ያሉ የወንድ ዘር ከረጢት መላላጦችና መጋጨቶች የተለመዱ ቢሆኑም አብዛኛውን ጊዜ በመውለድ ብቃት ላይ የሚያመጡት ተፅዕኖ የለም። 2. ሲጋራ ማጨስ; የትምባሆ ጭስ የዘር ፈሳሽ ትኩረትን ፣ ወደፊት የመንቀሳቀስ ብቃትን ፣ ውጫዊ ቅርጽን እና የህይወት ቆይታን ይቀንሳል። በተጨማሪም ስፐርም ወደ እንቁላል የመግባት ብቃቱን እንዲያጣ ያደርጋል። 3. ስቴሮይድስ: ለተለያዩ ዓላማዎች (ለምሳሌ ለሰውነት ማሳደጊያ) የሚወሰዱ ውጫዊ ሆርሞኖች በአንጎላችን ውስጥ የሚገኘውን ፒቱታሪ ግላንድ ሆርሞን እንዳያመርት ያግዱታል። ይህ ደግሞ በጠቅላላው የዘር ፍሬ ምርትን ሙሉ በሙሉ ያቆማል። 4. አንዳንድ መድኃኒቶች: በርካታ የታዘዙ መድኃኒቶች በወንድ ዘር ሴሎች ላይ መርዛማ ተፅዕኖ በማሳደር ወይም የመራቢያ ሥርዓት መዋቅርን በማስተጓጎል መካንነትን ሊያስከትሉ ይችላሉ። ለአብነት ያህል፦ ኬቶኮናዞል ፣ ስፒሮኖላክቶን (spironolactone)፣ የደም ግፊት መድኃኒቶች ፣ ኤሪትሮማይሲን ፣ ኒትሮፉራንቶይን ፣ ጄንታማይሲን እና ቴትራሳይክሊን ይጠቀሳሉ። 5. ጥብቅ ልብሶች: ጥብቅ የሆኑ ሱሪዎችንና የውስጥ ሱሪዎችን መልበስ በታችኛው የሰውነት ክፍላችን ላይ ያለውን ሙቀት ይጨምራል። የወንድ የዘር ፍሬ ሙቀት በ 1°C ብቻ እንኳ ቢጨምር የስፐርም ክምችትን በ 40% ይቀንሳል። ለዚህ ነው በኢንፌክሽን (በከፍተኛ ትኩሳት) ወቅት የስፐርም ምርመራ ሲደረግ ምንም ዓይነት ስፐርም የማይገኘው። 6. ውፍረት: ከመጠን በላይ ክብደት ያላቸው ወንዶች፣ መደበኛ ክብደት ካላቸው ወንዶች ጋር ሲነፃፀሩ በመውለድ ችግር የመጠቃት ዕድላቸው በ 50% የላቀ ነው። ይህ የሚሆነው በስብ ሴሎች ውስጥ አንድሮጅን ሆርሞን ወደ ኢስትሮጅን ስለሚቀየርና ይህ ሂደት የወንድ ዘር ዕድገትን በአሉታዊ መልኩ ስለሚጎዳው ነው። 7. ፕታሌትስ: እነዚህ በፕላስቲኮች እና በመዋቢያዎች ውስጥ የሚገኙ ኬሚካሎች ናቸው። በሽንታቸው ውስጥ ከፍተኛ የፕታሌትስ መጠን የሚገኝባቸው ወንዶች የቴስቶስትሮን ሆርሞን መጠናቸው ዝቅተኛ ሆኖ ይገኛል። ዝቅተኛ ቴስቶስትሮን ማለት ደግሞ የመውለድ ችግር ማለት ነው። 8. አልኮል: ከመጠን በላይ መጠጣት የመውለድ ብቃትን በሚከተሉት መንገዶች ይጎዳል፦ 👉🏿የቴስቶስትሮን ሆርሞንን በመቀነስ 👉🏿የፒቱታሪ ግላንድ ሆርሞኖችን በማሳነስ 👉🏿 የወንድ ዘር (ስፐርም) ምርትን እና ተግባርን በማስተጓጎል! 9. BPA (ቢፒኤ); ቢስፌኖል ኤ (Bisphenol A) በፕላስቲክ ዕቃዎች ውስጥ የሚገኝ ኬሚካል ሲሆን፣ የቴስቶስትሮን ሆርሞን መጠን እንዲቀንስ ያደርጋል። እንወያይ፦ ከእነዚህ 9 ነጥቦች ውስጥ እናንተን ይበልጥ ያስገረማችሁ ወይም ቀደም ሲል የማታውቁት የትኛውን ነው? በተለይ ጥብቅ ልብስ መልበስና ውፍረት በዚህ ደረጃ ተፅዕኖ አላቸው ብላችሁ አስባችሁ ታውቃላችሁ? አስተያየታችሁን በኮሜንት አጋሩን! 👇 ወንድ ወንድሞቻችንና ጓደኞቻችን ራሳቸውን እንዲጠብቁ Share በማድረግ መረጃውን አብዙላቸው! #የወንዶችጤና #የጤናመረጃ #መካንነት #ጤና #Ethiopia @Drshemse

  • 21 июл.3 67876

    በእርግዝና ወቅት አንዳንድ መድሃኒቶች ለእናቲቱና ለጽንሱ ከፍተኛ ጉዳት ሊያስከትሉ ስለሚችሉ ከመውሰድ መቆጠብ ይኖርብናል። ከነዚህም ውስጥ፦ 🔱 አይሶትሬቲኖይን (Isotretinoin)፦ ይህ መድሃኒት ለአክኔ (ብጉር) ህክምና የሚሰጥ ሲሆን፣ ለጽንሱ ከፍተኛ የአካል ጉዳት ሊያስከትል ይችላል። 🔱ደም ማቅጠኛ በተለይ ዋርፋሪን (Warfarin)፦ ይህ መድሃኒት ደም እንዳይረጋ የሚያደርግ ሲሆን፣ ለጽንሱ የልብ ችግርን፣ የአይን ችግርን እና የአዕምሮ ችግርን ሊያስከትል ይችላል። 🔱 ሜቶትሬክሳቴ (Methotrexate)፦ ይህ መድሃኒት ለካንሰር፣ ለአርትራይተስ እና ለሌሎች በሽታዎች የሚሰጥ ሲሆን፣ ለጽንሱ ከፍተኛ የአካል ጉዳት ሊያስከትል ይችላል። 🔱  አንዳንድ የህመም ማስታገሻዎች፦ እንደ አይቡፕሮፌን (Ibuprofen)፣ ናፕሮክሲን (Naproxen)፣ እና አስፕሪን (Aspirin) ያሉ የህመም ማስታገሻዎች በእርግዝና ወቅት በተለይም በመጨረሻዎቹ ሶስት ወራት ውስጥ መወሰድ የለብንም። 🔱 አንዳንድ አንቲባዮቲኮች፦ እንደ ቴትራሳይክሊን (Tetracycline) እና ስትሬፕቶማይሲን (Streptomycin) ያሉ አንቲባዮቲኮች በእርግዝና ወቅት መወሰድ የለባቸውም። ‼️ እዚህ የተዘረዘሩት መድሃኒቶች  ጥቂቶቹ ብቻ ናቸው። በእርግዝና ወቅት ማንኛውንም አይነት መድሃኒት ከመውሰድዎ በፊት ሀኪምዎን ማማከር በጣም አስፈላጊ ነው። አዲሱን የ Youtube ቻናል subscribers ያድርጉ https://youtu.be/JDX_6xdhLps?si=u6t6ctCzIR_UyCxN

  • 20 июл.3 49842из DrSofonias

    የመቀመጫ ላይ ኪንታሮት ያለባችሁ አዳምጡ አዲሱን የ Youtube ቻናል subscribers ያድርጉ https://linktw.in/tiRGPP

  • 20 июл.8 01553

    https://youtu.be/vY7lzlY1Hjw?si=7g9zVYKt9m2jX1uX

  • 20 июл.3 748192

    የወንድ ብልት አለመቆም ችግር (ED) ላይ የተደረጉ አዳዲስ ህክምናዎች ለወንድ ብልት አለመቆም ችግር (ED) መድሃኒት ያልሆኑ ህክምናዎች ምንድናቸው? በአሜሪካ ብቻ ወደ 30 ሚሊዮን የሚደርሱ ወንዶች የብልት አለመቆም ችግር (ED) ያጋጥማቸዋል። ምንም እንኳን እንደ Viagra እና Cialis ያሉ የፎስፎዲኤስተሬድ ታይፕ 5  (PDE5i) በጣም ተስፋ የሚሰጡ ሕክምናዎች ሆነው ቢቆዩም፣ ለአንዳንድ ወንዶች እነዚህ መድሃኒቶች አይሠሩም። አዳዲስ የሕክምና አማራጮች እየተገኙ ሲሆን፣ እነዚህም፦ 1. የሾክ ዌቭ ሕክምና (Shockwave Therapy): ዝቅተኛ የድምፅ ጨረሮችን በመጠቀም ወደ ብልት የደም ፍሰትን ለማሻሻል 2. የኢንትራካቭርኖሳል መድሃኒት  (Intracavernosal Injections): እነዚህን መድሀኒቶች  (alprostadil, papaverine, phentolamine) በብልት ደም ስር በመስጠት እንዲቆም ያግዘዋል። እንዴት ይሠራል? - መድኃኒቱ የወንድ ብልት አካል ደም ቧንቧዎችን በማስፋት ደም ፍሰትን ይጨምራል፣  በ 5-20 ደቂቃዎች ውስጥ እንዲቆምም ያግዘዋል።  - PDE5 inhibitors (ቪያግራ፣ ሲያሊስ) ተጠቅመው ላልተሰካላቸው ይጠቅማል።  ጥቅሞች እና ጉዳቶች፦ ✔ በጣም ውጤታማ ነው (~80% የስኬት መጠን)  ✔ ለከባድ ብልት አለመቆም ችግር  (ለምሳሌ የስኳር በሽታ ያለባቸው) ይሠራል።  ✖ የጎንዮሽ ጉዳት – ህመም፣ ረጅም ጊዜ የሚቆይ የብልት መቆም (priapism) የ AUA መመሪያዎች ይህንን እንደ ሁለተኛ ደረጃ ሕክምና ለብልት አለመቆም ችግሮች (ED) ይመክራሉ።     3. የብልት ፕሮቴሶች ተከላ፦ የመጨረሻው የቀዶ ጥገና አማራጭ መፍትሄ የወንድ ብልት አካል በፕሮቴሶች መተካት (Penile Implants) ለከባድ የወንዶች ብልት አለመቆም ችግር (ED) ወይም በሌሎች ሕክምናዎች ላልተሳካላቸው  የመጨረሻ አማራጭ ናቸው። ሁለት ዓይነቶች አሉ፦  1. አየር የሚሞላባቸው ፕሮቴሶች (Inflatable Implants) – በወንድ የዘር ፍሬ ውስጥ የሚገኘው ፓምፕ በፒነስ ውስጥ ያሉትን ፈሳሽ የተሞሉ ሲሊንደሮችን በመቆጣጠር  ወንድ ብልት እንዲቆም ያዘጋጃል።  2. በእጅ የሚታጠፉ (ከፊል ጠንካራ) ፕሮቴሶች (Malleable Implants) – ቀላል የሆኑ ዘንጎች በእጅ የሚስተካከሉ   እንዴት ይሠራሉ? - ሁለት በሲሊኮን የተሸፈኑ የብረት ዘንጎች (በቀላሉ የሚታጠፉ) በወንድ ብልት አካል ውስጥ በቀዶ ህክምና ይቀመጣሉ። - ዘንጎቹ በወንድ ግብረ ስጋ ግንኙነት ጊዜ ወደ ላይ በመታጠፍ እና ለዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ወደ ታች በመታጠፍ ይቆያሉ። - ምንም ፓምፖች፣ ቫልቮች ወይም የማሽን ክፍሎች የሉትም - በእጅ ብቻ ይቆጣጠራል።   አስፈላጊ መረጃ፦ - ይህ የመጨረሻ አማራጭ ለሌላ ምንም ሕክምና ሳይሳካ ለሚሆኑት ነው።  - ከፍተኛ የተጠቃሚዎች እርካታ (~90%) ያለው ሲሆን፣ ነገር ግን ቀዶ ጥገና  ይጠይቃል።  - አደጋዎች  (infection)፣ የመሣሪያ ስህተት፣ ወይም የመሳሪያ መበላሸት ያካትታሉ።  የ AUA መመሪያዎች ይህንን እንደ ቋሚ መፍትሄ ለብልት አለመቆም ችግር  ላለባቸው ወንዶች ይመክራሉ።    3. የአኗኗር ለውጦች (Lifestyle Interventions): ጥናቶች እንዳሳዩት  የክብደት መቀነስ፣ የአካላዊ እንቅስቃሴ መጨመር፣ እና የሜድትራኒያን አመጋገብ መኖር የብልት መቆምን ሊያሻሽል ይችላል። የሜዲትራኒያን ምግብ አይነት (Mediterranean Diet) በሜዲትራኒያን ባህር ዳር አገሮች (እንግሊዝ፣ ጣሊያን፣ ግሪክ) የሚበላ ጤናማ የአመጋገብ ልማድ ነው። ይህም በዋነኝነት የሚከተሉትን ያካትታል።  - ከተክሎች የተገኙ ምግቦች (ፍራሬ፣ አትክልት፣  እህሎች፣ ጥራጥሬዎች፣ አተር)  - ጤናማ የስብ ምንጮች (የወይራ ዘይት እንደ ዋነኛ ምንጭ)  -  በመጠኑ ዓሣ፣ ዶሮ ስጋ እና አልፎ አልፎ  የወይን ጠጅ - ቀይ ስጋ እና የታሸጉ ምግቦችን መቀነስ ለወንዶች ብልት አለመቆም ችግር (ED) እንዴት ይረዳል? ጥናቶች እንደሚያሳዩት ይህ የምግብ አይነት የልብ ጤናን፣ የደም ዝውውርን እና የደም ቧንቧዎችን አፈጻጸም ያሻሽላል፣ እነዚህም ለወንዶች አካል ቋሚነት አስፈላጊ ናቸው። የአሜሪካ የዩሮሎጂ ማህበር (AUA) እንደሚገልጸው የአኗኗር ዘይቤ ለውጦች በተለይም እነዚህ የምግብ አይነቶች ፣ የብልት አለመቆም  ከባድነትን ሊቀንስ ይችላል በተለይም ሰውነት ከመጠን በላይ ውፍረት ያላቸው ወይም የሜታቦሊክ ችግር ላላቸው ወንዶች ይጠቅማሉ።   ማጠቃለያ እነዚህ ሕክምናዎች የ AUA የ ED አስተዳደር መመሪያዎችን ያንፀባርቃሉ፣ ከ የአኗኗር ዘይቤ ለውጦች (Mediterranean Diet) እስከ ከባድ ሕክምናዎች (ቀዶ ሕክምና፣ ፕሮቴሶች መተካት) ድረስ ያሉ አማራጮችን ያቀርባሉ።  እነዚህ አማራጮች በመድሀኒት ለውጥ ሳያመጡ የቆዩትን ወንዶች ተስፋ ሰጥተዋል።   መረጃ ምንጭ፦ American Urological Association (AUA). Erectile Dysfunction (ED) Guideline. Retrieved from AUA website

  • 16 июл.9 0704

    https://youtu.be/C0Om7IB6AqA?si=TzLuNts9JdMH-JBd

  • 16 июл.9 160121

    ጥንቃቄ ይሄንን ችላ እንዳትሉ ሙዝ ከመብላቶ በፊት ለበለጡ መረጃዎች ቴሌግራማችንን ይጎብኙ 🌎 https://t.me/Drshemse

  • 14 июл.4 27276из DrSofonias

    የጨጓራ መድማት ለበለጡ መረጃዎች ቴሌግራማችንን ይጎብኙ 🌎 https://t.me/Drshemse

  • 12 июл.9 67575

    https://youtu.be/t5zRF9A3Uq0?si=8rqzS5Rw82TRLlKf

Apex Sexual Health Clinic 🇪🇹 — tgindex