Sheger Sport
Статистикаዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከረፋዱ 4:00-6:00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከ 5:00-6:00 ሰዓት በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
- Последний пост
- 15:59
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 17
- Всего постов
- 28
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 2 185
- 1/48двое суток
- 2 504
- 1/72трое суток
- 2 700
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
https://youtu.be/ou25AL72Nmk
https://youtu.be/vngIrv4joas
ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!! የዕለተ አርብ ነሃሴ 08/2018 ፕሮግራም ተጀምሯል! 4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1 COMM.SHIELD ARSENAL VS MAN. CITY ምን ትጠብቃላችሁ? የዝውውር ጉዳዮች በምናነሳቸው ርዕሰ ጉዳዮች ላይ አስተያየት እንድትሰጡ 104.3k የተከታዮች ቁጥር ያለውን https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን!መልካም ጊዜ!!!መልካም ቀን!!!
https://youtu.be/ENjcjcMtFa0
https://youtu.be/9Tjxvgd71x8?si=OHj7JfqlQWixIP7l ማንቼ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ? ስኬሊ አርሰናልን እየተሰናበተ ነው? ዩናይትድ ሊያልፈው የማይገባ ምርጥ አጋጣሚ!!! ዩናይትድ ተረጋጋ ወይስ ተዘናጋ ??
ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!! የዕለተ ሃሙስ ነሃሴ 07/2018 ፕሮግራም ተጀምሯል! 4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1 ከ20ዓመት በታች የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የተካፈለው የኢትዮጰያ ብሔራዊ ቡድን ጉዳይን እናነሳለን። ወደ ሃገር ቤት ያልተመለሱ አትሌቶች እና አሰልጣኞች ጉዳይን በተመለከተ የደረሱንን መረጃዎች እንመለከታለን። የዝውውር ጉዳዮች በምናነሳቸው ርዕሰ ጉዳዮች ላይ አስተያየት እንድትሰጡ 104.2k የተከታዮች ቁጥር ያለውን https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን!መልካም ጊዜ!!!መልካም ቀን!!!
https://youtu.be/OprYOhcB99s?si=JZkjz4J6OHJ_1Xgy
https://youtu.be/IEZBOjqPCWk
ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!! የዕለተ ረቡዕ ነሃሴ 06/2018 ፕሮግራም ተጀምሯል! 4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1 SUPER CUP PSG VS VILLA የ2026/27 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሊጀመር ነው!!! የፉክክሩን ሂደት እና ሻምፒዮናነት በተመለከተ እየተሰጡ ያሉ ሃሳቦችን እንመለከታለን። የዩናይትድ የተጎዱ ተጫዋቾችን በተመለከተ አዳዲስ መረጃዎች በምናነሳቸው ርዕሰ ጉዳዮች ላይ አስተያየት እንድትሰጡ 104.2k የተከታዮች ቁጥር ያለውን https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን!መልካም ጊዜ!!!መልካም ቀን!!!
https://youtu.be/zjOVYzRSMcw
https://youtu.be/mnfYsdOC4fo
ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!! የዕለተ ማክሰኞ ነሃሴ 05/2018 ፕሮግራም ተጀምሯል! 4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102. የሁልያን አልቫሬዝ እና የአርሰናል በድጋሚ ትልቅ ትኩረት እየወሰደ ነው።በዝርዝር እንመለከተዋለን። ዝውውርን በተመለከተ የተሰሙትን አዳዲስ መረጃዎችንም እናነሳለን። በምናነሳቸው ርዕሰ ጉዳዮች ላይ አስተያየት እንድትሰጡ 104.1k የተከታዮች ቁጥር ያለውን https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን!መልካም ጊዜ!!!መልካም ቀን!!!
https://youtu.be/D-FLVg5V4zU?si=cb8X7NMc6dvmTuA0
ማንቼ ምርጥ አደረገ !!አስደናቂው የካሪክ ብልሃት!! ዩናይትድ ደግ አደረገ !! ራሽፎርድ ዩናይትድን ሊክስ ዝግጁ ነው ?? ካሪክ ከራሽፎርድ ጥሩ አገልግሎት ማግኘት ይችላል ?? ራሽፎርድ ዕድሉን ምን ያህል ይጠቀምበታል ?? ማርከስ ራሽፎርድ ወደ ዩናይትድ ተመልሷል።ብዙ ሲያስብል የነበረው የሁለቱ ግንኙነት በውድድር ዓመቱ ምን ሊያስመለክተን ይችል ይሆን? ከዚህስ በኋላ ዩናይትድ የዝውውር መስኮቱ ሳያበቃ ለሌላ ክለብ ሊመሸው ይችላል? https://youtu.be/z50eX3Y2vZw?si=9JXh5KtBCFdQWJ7M
ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!! የዕለተ ሰኞ ነሃሴ 04/2018 ፕሮግራም ተጀምሯል! 4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102. የክለቦች የቅድመ ውድድር የዝግጅት ጊዜ ጨዋታዎች ላይ ምን ታዘብን? ዝውውርን በተመለከተ የተሰሙትን አዳዲስ መረጃዎችንም እናነሳለን። በምናነሳቸው ርዕሰ ጉዳዮች ላይ አስተያየት እንድትሰጡ 104k የተከታዮች ቁጥር ያለውን https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን!መልካም ጊዜ!!!መልካም ቀን!!!
https://youtu.be/mWzVmWyObrs?si=pwe0dc8tOb3WoGg0
https://youtu.be/Fvh7wt9H0Xo?si=kxh2pQBpopVz9n4h
https://youtu.be/bUHpTRPZhg0