BEST GAME & A MOVIES
Статистикаእንኳን ወደ ቴሌግራም ቻላችን በሰላም መጣቹ በዚህ የቴሌግራም ቻናል👇 ➲አሪፍ አሪፍ የgaming video ➲የተለያዩ የትም የማታገኙአቸው appኦች እና 𝙜𝙖𝙢𝙚ኦች ➲አዳዲስ ጌሞች ሲወጡ በትኩሱ
- Последний пост
- 3 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://youtu.be/wqEShs_2yGA?si=4dJwERAkF4qPA7Gz
https://youtu.be/wqEShs_2yGA?si=4dJwERAkF4qPA7Gz
https://youtube.com/playlist?list=PLEc9vAUy7qnQ&si=IQu6tU2gbTpqdcNt Play all video family
https://vt.tiktok.com/ZSCdDR9M8/
https://youtu.be/L4Ed-cI4HzE?si=ncy7SSWAEvnKL8DT
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሰቻሁ የአመት ሰው ይበለን ሐሳባችን ሁሉ እሷ ትሙላልን ሌሎች የሀይማኖት ተከታዮችም እመብርሀን ሀሳባችሁን ትሙላላችሁ🥰🥰🥰 #share @qdist
https://youtu.be/vOlLGrC_tKk?si=Y4Rn1TGFPWlZj-xy
https://youtu.be/KPJ_OKJ5YtY?si=HYUH8yu3qtRCKFIp
https://youtu.be/HTpzeKqiS-c?si=j002qgKut5OpSi8q
https://youtu.be/yM9Z6ujQvUo?si=SR_PZSD5J8UrX19f
#ስጠብቅሽ_ልኑር ቀናቶች ቢረዝሙ ቢቆጠሩ አመታት ጊዜ ቢለያየን ቢያልፉብን ዘመናት ከልብሽ ባልጠፋም ከትዉስታሽ ጓዳ በስቃይ ታስሬ በናፍቆት ጎዳና ህልሜም ባይሳካ የሆዴን ባላገኝ በደስታየ ዘመን ባይተዋር ቢያረገኝ ግዴለም ችላለሁ ሁሉን ነገር ችዬ እጠብቅሻለሁ ልቤን አባብየ የሀሳብ በረዶ ይጥለቅ በአናቴ ይደንዝዝ አካሌ ይድከሙ ጉልበቴ እንገናኛለን እያልኩ በተስፋ ልጠብቅ እልፍ ግዜ ይለፍ ወዜ ሁሉ ይድቀቅ ምን ያደርግልኛል ካንች ወድያ ኑሮ ፍቅርሽ ይበቃኛል የስንቅሽ ቋጠሮ በትዝታሽ ዋሻ እራሴን ደብቄ በምናቤ ስየ ፍቅርሽን ሰንቄ እጠብቅሻለሁ በተሰጠኝ እድሜ ባንች ናፍቆት ፍቅር ካልሞትኩኝ ታምሜ አዎ...ስጠብቅሽ ልኑር ሳለሁ በህይዎቴ ፍቅርም ባንች ይብቃኝ ይምከን ፍላጎቴ፡፡ #share @qdist
Guys don't send any group market almost dead🥹 if u send me any year group don't expected previous price
✅Old Group ላላችሁ መልካም ዜና ✅ 2024…..First 5 month 900birr ✅2023.... .1500 ✅2022...…1900 ✅2021..…..1900 ✅2020..….1980 ✅2019..…2050 ✅2018....2100 ✅2017....2100 Payment method TRC 20 CBEBirr CBE TELEBIRR BINANCE We buy and sell with trust 💯 trusted ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ ያዋሩኝ👉 inbox @betsi_e1 History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው Member doesn’t matter አዲስ አበባ ያላችሁ እና በአካል መሸጥ የምትፈልጉ inbox asawkugn
መኖር መረርኝ ብለህ አለመኖርን አትምረጥ። አለመኖርን ፈርተህ ደግሞ ዛሬ ማድረግ ያለብህን ነገር አትግደል። ምን አልባት እኮ ዛሬ የምናሳልፈው ህይዎት ሌላኛው ሲዖል ሊሆን ይችላል። ግን ሲዖል ኖረም አልኖረም አለመኖርን አክብሮ መኖር ከምንም በላይ ነው። አለመኖር እና መኖረን አስበህ የምትኖር ከሆነ ህይዎትህ አስቸጋሪ አይሆንም። ወዳጄ መቼም ቢሆን እንደምትሞት መዘንጋት የለብህም ለዛው ቀኑም ሰዓቱም ውሉንም በማታቀው ቀን። የሁላችን ችግር ሞት እንዳለ ዕናቃልን ነገር ግን እንሞታለን ብለን አናስብም ሁልጊዜ እንደምንሞት እያሰብን ብንኖር ክፋት እና ተንኮል እንኳን ለመስራት ጊዜ ባልገኘን ነበር ሁልጊዜ ዛሬ እንደምንሞት እያሰብን ብንኖር ደስታ እንኳን ከኛ ባራቀች ነበር። ሁላችንም ከማድን ተቆፍሮ ዕንደሚዎጣ ማእድን ደስታ ዕርቆን እየኖርን ነው ይህ ሁሉ የሆነው እኛ እኔ አንተ አንቺ እንደምሞት እንደምትሞት እንደምትሞች ሲለረሳሽ ስለረሳው ስለረሳክ ነው። ምን አልባት እኮ ዎዳጄ ምድር ላይ የምንኖረው ሂዎት የልውለኛው አለም ገሀነብ ሊሆን ዪችላል🙊 ምናልባት የተለያየ ኑሮ እምኖር የልላኛው አልም ስራችን ዉጤት ቢሆንስ አስባችሁት ታውቃላችሁ ግን🥲...ብቻ ግን ሠው ሁሉ እንደሚሞት ብቻ ሳይሆን አንተም አንችም እኔም ዛሬ ወይም ነገ ወይ ደሞ አሁን ኦያነበብንም ልንሞት እንደምንችል መርሳት የለብንም ታዲያ ወዳጄ መቼ እንኳን እንደምትሞት ሳታቅ ለምን ክፉ ትሰራለክ ለምን ለሰው ክፉ ትመኛለክ ለምንስ አሁን ስለተሰጠችህ ጊዜ አታመሰግንም ለምንስ በእጂህ በያዝከው አሁንህ አትደሰትም...ያለህ ቀሪ አለምህ አሁን በእጅህ ላይ ያለው ጊዜህ ነው ስለዚህ ዎጃጄ ደስታን ከፈለከ ነገ አይደለም ዛሬ እንደምትሞት አስበህ ኑር አንዴ ብቻ ሞክረው ዛሬ እሞታለው ብለህ ዛሬህን ኑረው እና ያለውን የህሊና ሰላም ተመልከተው....ቼር ምሽት🙏 ✍️ @esttif1 #share @qdist
https://youtu.be/6ttnN1oLIB4?si=OgvnpBreplGs9gZJ
Thanks guys✅ https://youtube.com/@esttif?si=iush02gHiVjesy2j
https://vm.tiktok.com/ZMAaHDuB1
😍ሰላም ቤተሰብ፣ እንዴት ናቹህ 🫡 እኔ የAASTU ተማሪ ነኝ 😎እናም ለልጆችዎ ቃሊቲ፣ ቱሉ ዲምቱ፣ ጎሮ፣ መገናኛ፥ ቂሊንጦ፣ ዓለም ባንክ ዓካባቢ እስጠኚ የምትፈልጉ ወላጆች 👉@ylatixteN አውሩኝ። 🤝 በዚህ ስልክ ደውሉኝ 0924630810 Dm telegram @ylatixteN 🤝😎
https://vm.tiktok.com/ZMAfYwyWs
https://vm.tiktok.com/ZMAUbbdUP best