tgindex
ታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ገዳም መሠረተ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት

ታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ገዳም መሠረተ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት

Статистика
Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
8
Всего постов
27
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 566
+2 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
683
27 постов
Вовлечённость
43,6%
к подписчикам
Постов в день
1,1
всего 27
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
324
1/48двое суток
371
1/72трое суток
400

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://www.youtube.com/live/ki4jBtLVjaI?si=nZs9mrtO_lg_M6dU

  • #ጽንሰታ፡ ለእግዝእትነ፡ ማርያም +++++++++++++++++++ እንኳን፡ አምላክን፡ ለወለደች፡ ለእመቤታችን፡ ቅድስት፡ ድንግል፡ ማርያም፡ ጽንሰት፡ ዓመታዊ፡በዓል፡ አደረሰን፣ አደረሳችኁ! 👉ጻድቅ፡ ሰው፡ የኾነ፡ ኢያቄም፡ እና፡ የከበረች፡ ሚስቱ፡ ሐና፡ ልጅ፡ ሳይወልዱ፡ ሸመገሉ። የከበረች፡ ሐና፡ መካን፡ ኹናለችና፤ በዚኽም፡ ኹልጊዜ፡ ያዝኑ፡ ነበር። የእሥራኤል፡ ልጆች፡ ልጅ፡ ያልወለዱትን፡ ከእግዚአብሔር፡ በረከትን፡ ያጡ፡ ናቸው፡ እያሉ፡ ያቃልሏቸው፡ ነበር። እነርሱም፡ እግዚአብሔር፡ አምላክ፡ ልጅን፡ ይሰጣቸው፡ ዘንድ፡ ዘወትር፡ በጸሎት፡ ይለምኑ፡ ነበር። ከዚኽም፡ በኋላ፡ ወንድ፡ ልጅን፡ ወይም፡ ሴት፡ ልጅን፡ ቢወልዱ፡ ለእግዚአብሔር፡ ቤት፡ አገልጋይ፡ ሊያደርጉ፡ ስለትን፡ ተሳሉ። 👉አንድ፡ ቀንም፡ የከበረ፡ ኢያቄምም፡ በተራራ፡ ላይ፡ ሳለ፡ ሲጸልይ፡ እና፡ ሲማልድ፡ እነሆ፡ በላዩ፡ እንቅልፍ፡ እንቅልፍ፡ ብሎት፡ አሸለበ። ከእግዚአብሔር፡ ዘንድ፡ የተላከ፡ የመላእክት፡ አለቃ፡ ቅዱስ፡ ገብርኤል፡ ተገልጾ፡ "ሚስትኽ፡ ሐና፡ ትጸንሳለች፤ ዓለሙ፡ ኹሉ፡ ደስ፡ የሚሰኝባትን፣ የብዙዎችም፡ ዐይነ፡ ልቡናቸው፡በርሷ፡ የሚበራላቸውን፣ በርሷም፡ ድኅነት፡ የሚኾንባትን፡ ሴት፡ ልጅን፡ ትወልድልኻለች።" አለው። 👉ኢያቄምም፡ በነቃ፡ ጊዜ፡ ወደ፡ ቤቱ፡ ኼዶ፡ ለሚስቱ፡ ለቅድስት፡ ሐና፡ ነገራት። ርሷም፡ ያየችውን፡ ራዕይ፡ ነገረችው። እጅግም፡ ተገረሙ። ከዚኽም፡ በኋላ፡ ነሐሴ፡ ሰባት፡ ቀን፡ እመቤታችን፡ ቅድስት፡ ድንግል፡ ማርያም፡ ተጸነሰች። +++++++++++++++++ የእመቤታችን፡ ቅድስት፡ ድንግል፡ ማርያም፡ ጸሎት፡ እና፡ ምልጃ፡ ቅድስት፡ ቤተ፡ ክርስቲያናችንን፣ ሀገራችን፡ ኢትዮጵያን፡ ይጠብቅልን!

  • https://www.youtube.com/live/fJMTSk6kan0?si=ooAL_uhK5mYiUtVg

  • https://www.youtube.com/live/Gp61GWF40-o?si=iktmd9pHeXszq4k1 እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የጽንሰት በዓል አደረሳችኁ! ዛሬ ከገዳማችን ሰዓታት ዘሌሊትን በቀጥታ በዩቲዩብ ገጻችን የምናስተላልፍ ይኾናል። ሰብስክራይብ በማድረግ ተጠባበቁ።

  • https://www.youtube.com/live/Gp61GWF40-o?si=iktmd9pHeXszq4k1

  • https://youtube.com/@beatasundayschool?si=a3iyhwnpwiDgMsvr 👇👇👇 በዛሬው፡ ዕለት፡ የሚካኼደውን፡ የሠርክ፡ ጸሎት፡ ከቀኑ፡ 9፡30 ሰዓት፡ ዠምሮ፡ በቀጥታ፡ በዩ-ቲዩብ፡ ገጻችን፡ የምናስተላልፍ፡ መኾኑን፡ በአክብሮት፡ እንገልጻለን! 👇👇👇 ኹላችንም፡ ሰብስክራይብ፡ እያደረግን፡ እንጠብቅ!

  • https://www.youtube.com/live/2llMkTiNKu4?si=lqe-S8fB7iaoHUp6

  • #በገዳሙ፡ የሚካኼዱ፡ ሥርዐቶችን፡ በቀጥታ፡ በሰንበት፡ ት/ቤቱ፡ ዩ-ቲዩብ፡ ገጽ፡ ይከታተሉ። 👇👇👇 በዛሬው፡ ዕለትም፡ የሚካኼደውን፡ የሠርክ፡ ጸሎት፡ ከቀኑ፡ 9፡30 ሰዓት፡ ዠምሮ፡ በቀጥታ፡ በዩ-ቲዩብ፡ ገጻችን፡ የምናስተላልፍ፡ መኾኑን፡ በአክብሮት፡  እንገልጻለን! 👇👇👇 ኹላችንም፡ ሰብስክራይብ፡ እያደረግን፡ እንጠብቅ! 👇👇👇 https://youtube.com/@beatasundayschool?si=a3iyhwnpwiDgMsvr

  • видео или голосовое, без подписи

  • 4 авг.963268

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 3 авг.1 0074

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 3 авг.749422

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

ታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ገዳም መሠረተ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት — tgindex